ከ«ጉጉት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|ወንድና ሴት ጉጉት፣ አንዱ አይነት ጉጉት ስዕል:Otus scops ab cropped.png|300...»
(No difference)

እትም በ14:31, 14 ጁን 2017

ወንድና ሴት ጉጉት፣ አንዱ አይነት ጉጉት
በአውሮፓ ብርድ ወራት በአፍሪካ የሚያደር ዝርያ፤ በቀን ያንቀላፋል የሌሊት ጉጉት ነው

ጉጉት (Strigiformes) በጣም ሰፊ የሆነ የአዕዋፍ አስተኔ ነው። በዚህ መደብ ውስጥ በርካታ የጉጉት ዝርያዎች አሉ።