ከ«ካሳብላንካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|ካዛብላንካ '''ካሳብላንካ''' የሞሮኮ ከተማ ነው። ጥንታዊ ስሙ በታማዚሕት...»
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦
'''ካሳብላንካ''' የ[[ሞሮኮ]] ከተማ ነው።
'''ካሳብላንካ''' የ[[ሞሮኮ]] ከተማ ነው።


ጥንታዊ ስሙ በ[[ታማዚሕት በርበርኛ]] [[ቲፊናቅ]] ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት [[ፖርቱጋል]] በ[[1460]] ዓም በ[[መድፍ]] አጠፉትና፣ በሥፍራው በ[[1508]] ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በ[[እስፓንኛ]] ይህ ካሳብላምካ ሆነ፤ ወደ [[አረብኛ]]ም ተተርጉሞ «'''አድ-ዳር አል-ባይዻዕ'''» ተብሏል። በኗሪዎቹ ዘንድ ግን እስካሁን ድረስ እንደ «'''አንፋ'''» ይታወቃል።
ጥንታዊ ስሙ በ[[ታማዚሕት በርበርኛ]] [[ቲፊናቅ]] ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት [[ፖርቱጋል]] በ[[1460]] ዓም በ[[መድፍ]] አጠፉትና፣ በሥፍራው በ[[1508]] ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በ[[እስፓንኛ]] ይህ «ካሳብላንካ» ሆነ፤ ወደ [[አረብኛ]]ም ተተርጉሞ «'''አድ-ዳር አል-ባይዻዕ'''» ተብሏል። በኗሪዎቹ ዘንድ ግን እስካሁን ድረስ እንደ «'''አንፋ'''» ይታወቃል።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ14:34, 30 ጁን 2017

ስዕል:Subditos.jpg
ካዛብላንካ

ካሳብላንካሞሮኮ ከተማ ነው።

ጥንታዊ ስሙ በታማዚሕት በርበርኛ ቲፊናቅ ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት ፖርቱጋል1460 ዓም በመድፍ አጠፉትና፣ በሥፍራው በ1508 ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በእስፓንኛ ይህ «ካሳብላንካ» ሆነ፤ ወደ አረብኛም ተተርጉሞ «አድ-ዳር አል-ባይዻዕ» ተብሏል። በኗሪዎቹ ዘንድ ግን እስካሁን ድረስ እንደ «አንፋ» ይታወቃል።