ከ«ጉድ ታይምዝ (የሺክ ዘፈን)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 9፦ | መስመር፡ 9፦ | ||
| የተቀዳው = 1979 እ.ኤ.አ. |
| የተቀዳው = 1979 እ.ኤ.አ. |
||
| ስልት = [[ዲስኮ ሙዚቃ]] |
| ስልት = [[ዲስኮ ሙዚቃ]] |
||
| ርዝመት = 8:08 (አልበም) 3:24 (7") |
| ርዝመት = 8:08 (አልበም) 3:24 (7" ሸክላ) |
||
| ቋንቋ = [[እንግሊዝኛ]] |
| ቋንቋ = [[እንግሊዝኛ]] |
||
| አሳታሚ = [[በርናርድ ኤድዋርድዝ]]፣ [[ናይል ሮጀርዝ]] |
| አሳታሚ = [[በርናርድ ኤድዋርድዝ]]፣ [[ናይል ሮጀርዝ]] |
እትም በ00:20, 31 ጁላይ 2017
«ጉድ ታይምዝ» | |
---|---|
የሺክ ዘፈን ከሪስኬ አልበም | |
የተለቀቀው | 30 June፣ 1979 እ.ኤ.አ. |
የተቀዳው | 1979 እ.ኤ.አ. |
ስልት | ዲስኮ ሙዚቃ |
ርዝመት | 8:08 (አልበም) 3:24 (7" ሸክላ) |
ቋንቋ | እንግሊዝኛ |
አሳታሚ | በርናርድ ኤድዋርድዝ፣ ናይል ሮጀርዝ |
ግጥም | በርናርድ ኤድዋርድዝ፣ ናይል ሮጀርዝ |
ቅንብር | አትላንቲክ ሬኮርድስ |
«ጉድ ታይምዝ» (Good Times) ከ1979 እ.ኤ.አ. (1971 ዓም) የሆነ የሺክ ነጠላ ዘፈን ነው። ከሦስተኛ አልበማቸው ሪስኬ ነው፤ በብዙ አገራት በዚያው አመት እስከ #1 ሥፍራ ድረስ ፈለቀ። ዘፈኑ #1 በሆነበት ወቅት፣ ከጥር 1966 ዓም ጀምሮ የተሠራጨው እጅግ ታዋቂ ቴሌቪዝን ትርዒት «ጉድ ታይምዝ» እንዳጋጣሚ ጨረሰ።
ዘፈኑ ዓለም ዙሪያ ተወደደና በሂፕ-ሆፕ ሙዚቃ ከዘፈኖች ሁሉ የተቀመሰው ዜማ ሆኗል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |