ከ«ኮሶቮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}}
 
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦


[[ስዕል:Kosovo positions.png|200px|thumb|left|ኮሶቮን በይፋ የሚቀበሉት አገራት (አረንጓዴ)]]
[[ስዕል:Kosovo positions.png|200px|thumb|left|ኮሶቮን በይፋ የሚቀበሉት አገራት (አረንጓዴ)]]

{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}


[[መደብ:የአውሮፓ አገራት]]
[[መደብ:የአውሮፓ አገራት]]

በ22:43, 5 ሴፕቴምበር 2017 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ኮሶቮ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ሲሆን በደቡብ አውሮፓ ይገኛል። ዋና ከተማው ፕርሽቲና ነው።

2000 ዓ.ም.ኮሶቮ ነጻነቱን ከሰርቢያ አዋጀ። ሆኖም ሰርቢያ እስካሁን ይህንን አልተቀበለም፤ በኮሶቮ ግዛት ላይ ይግባኝ ይላል።

ብዙ አገራት ኮሶቮ እንደ ነጻ አገር ቢቀበሉም፣ ሌሎች አገራት ግን በተለይም ሩስያ የሰርቢያ ግዛት ነው ብለው ለተቀባይነቱ እምቢ ብለዋል።

በቅርቡ ኢትዮጵያ ኮሶቮን በይፋ ተቀባይነት ለመስጠት ተስማምቷል፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ግን ይህንን ተቀባይነት በይፋ ገና አላስታወቀም።

ኮሶቮን በይፋ የሚቀበሉት አገራት (አረንጓዴ)