ከ«ጀርመናዊ ቋንቋዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
መስመር፡ 17፦ መስመር፡ 17፦
እነዚህ ቋንቋዎች አሁን አይገኙም። [[ጎትኛ]]፣ [[የክሪሜያ ጎትኛ]]፣ [[ቫንዳልኛ]]፣ እና [[ቡርጉንድኛ]] ምሥራቅ ጀርመናዊ ልሳናት ነበሩ።
እነዚህ ቋንቋዎች አሁን አይገኙም። [[ጎትኛ]]፣ [[የክሪሜያ ጎትኛ]]፣ [[ቫንዳልኛ]]፣ እና [[ቡርጉንድኛ]] ምሥራቅ ጀርመናዊ ልሳናት ነበሩ።


[[መደብ:ጀርመናዊ ቋንቋዎች]]
[[መደብ:ጀርመናዊ ቋንቋዎች|*]]

እትም በ00:42, 12 ሴፕቴምበር 2017

የጀርመናዊ ቋንቋዎችና ቀበሌኞች ኗሪ አገሮች

ጀርመናዊ ቋንቋዎችሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ሲሆን፣ ሁላቸው ከቅድመ-ጀርማንኛ ደረሱ።

የጀርመናዊ ቋንቋዎች ፫ ክፍሎች ምዕራብ ጀርመናዊስሜን ጀርመናዊ፣ እና ምሥራቅ ጀርመናዊ ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ ምሥራቅ ጀርመናዊ አሁን ጠፍቶ አይገኝም።

ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች

ዋና ቋንቋዎቹ እንግሊዝኛሆላንድኛ፣ እና ጀርመንኛ ሲሆኑ፣ በነዚህ ውስጥ አያሌ ንዑስ ቀበሌኞች አሉ። ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች ይዩ።

ስሜን ጀርመናዊ ቋንቋዎች

እነዚህ ሁላቸው ከጥንታዊ ኖርስኛ ደረሱ። አሁን ዋናዎቹ ኖርዌይኛስዊድኛዳንኛአይስላንድኛፋሮኛ ናቸው።

ምሥራቅ ጀርመናዊ ቋንቋዎች

እነዚህ ቋንቋዎች አሁን አይገኙም። ጎትኛየክሪሜያ ጎትኛቫንዳልኛ፣ እና ቡርጉንድኛ ምሥራቅ ጀርመናዊ ልሳናት ነበሩ።