ከ«ውሻ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦
* [[የራኩን ውሻ]] (ምሥራቅ እስያ)
* [[የራኩን ውሻ]] (ምሥራቅ እስያ)


እንዲሁም በ[[ዘራይጥ]] አስተኔ ውስጥ በ[[ስሜን አሜሪካ]] የሚገኝ አንድ የ[[ሽኮኮ]] ዝርያ «[[የሜዳ ውሻ]]» ይባላል፤ ይህ በውነት የውሻ ቤተሠብ አባል አይደለም።
እንዲሁም በ[[ዘራይጥ]] አስተኔ ውስጥ በ[[ስሜን አሜሪካ]] የሚገኝ አንድ የ[[ሽኮኮ]] ዝርያ «[[የሜዳ ውሻ]]» ይባላል፤ እሱ በውነት የውሻ ቤተሠብ አባል አይደለም።


{{መዋቅር-ሳይንስ}}
{{መዋቅር-ሳይንስ}}

እትም በ18:07, 23 ሴፕቴምበር 2017

ውሻ

ውሻ Canis lupus familiaris በሚባለው ሳይንሳዊ ስም የሚታወቅ ከተኩላ የተላመደ የCanidae ቤተሰብ አባል ነው። የሠው ልጅ ከረጅም አመታት በፊት ቅድሚያ ካለመዳቸው እንስሳት መካከል ይጠቀሳል።

የውሻ አስተኔ ውስጥ አንዳንድ ሌሎች ዝርዮች ደግሞ በስማቸው «ውሻ» ይባላሉ፣ እንጂ የለማዳው ውሻ ዝርያ አይደሉም። እነሱም፦

እንዲሁም በዘራይጥ አስተኔ ውስጥ በስሜን አሜሪካ የሚገኝ አንድ የሽኮኮ ዝርያ «የሜዳ ውሻ» ይባላል፤ እሱ በውነት የውሻ ቤተሠብ አባል አይደለም።