ከ«የኦቶማን መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:Q12560 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦
[[መደብ:ቱርክ]]
[[መደብ:ቱርክ]]
[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]
[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]
[[መደብ:የአውሮፓ ታሪካዊ አገሮች]]

እትም በ20:50, 7 ኦክቶበር 2017

የኦቶማን መንግሥት (ኦቶማን ቱርክኛ፦ دَوْلَتِ عَلِيّهٔ عُثمَانِیّه ዴቭሌት-ኢ አሊየ-ኢ ኦስማኒየ) ከሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፪፻፺፩ እስከ ጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. የነበረ መንግሥት ነው። በሥልጣኑ ከፍታ በ፲፮ኛው እና ፲፯ኛው ክፍለ ዘመናት የኦቶማን መንግሥት በደቡብ ምሥራቅ ኤውሮጳ፣ ደቡብ ምዕራብ እስያና ሰሜን አፍሪቃ የሚገኙ ቦታዎችን ይቆጣጠር ነበር።