ከ«ማናማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 103 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q3882 ስላሉ ተዛውረዋል።
ሎሌ: መጨመር የእስያ ከተሞች
መስመር፡ 8፦ መስመር፡ 8፦


[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:የእስያ ከተሞች]]

እትም በ19:46, 16 ኦክቶበር 2017

ማናማ (አረብኛ፡ المنامة) የባህሬን ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 527,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 149,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 26°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 50°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ማናማ ቢያንስ ቢያንስ ከ1337 ዓ.ም. በፊት ነበረ። በ1513 ዓ.ም. ፖርቱጋል ያዘውና በ1594 ዓ.ም. ፋርስ ያዘው።