ከ«ሰንደቅ ዓላማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
«ሰንደቅ» የሚለው ቃል ከ[[ቱርክኛ]] «ሳንጃክ» ደረሰ። በ[[ኦቶማን ቱርክ]] ዘመን ይህም ከ«አላማ ሰንደቅ» በላይ «አስተዳደር ክልል» አመለከተ፣ ለምሳሌ [[የኖቪባዛር ሳንጃክ]] በዛሬው [[ሰርቢያ]] ዙሪያ እስካሁን «ሳንጃክ» ተብሏል።
«ሰንደቅ» የሚለው ቃል ከ[[ቱርክኛ]] «ሳንጃክ» ደረሰ። በ[[ኦቶማን ቱርክ]] ዘመን ይህም ከ«አላማ ሰንደቅ» በላይ «አስተዳደር ክልል» አመለከተ፣ ለምሳሌ [[የኖቪባዛር ሳንጃክ]] በዛሬው [[ሰርቢያ]] ዙሪያ እስካሁን «ሳንጃክ» ተብሏል።


እንዲሁም «'''ባንዲራ'''» የሚለው ቃል ከ[[ጣልኛ]] «ባንዲየራ» [[የአድዋ ጢርነት]] በኋላ ደረሰ። እሱና በሌሎች አውሮፓዊ ቋንቋዎች ተመሳሳይ ቃላት የመጡ ከ[[ቅድመ-ጀርማኒክ]] *ባንድ «ማሠርያ፣ ጥብጣብ» ነበር።
እንዲሁም «'''ባንዲራ'''» የሚለው ቃል ከ[[ጣልኛ]] «ባንዲየራ» [[የአድዋ ጦርነት]] በኋላ ደረሰ። እሱና በሌሎች አውሮፓዊ ቋንቋዎች ተመሳሳይ ቃላት የመጡ ከ[[ቅድመ-ጀርማኒክ]] *ባንድ «ማሠርያ፣ ጥብጣብ» ነበር።


== ሌሎች መጣጥፎች ==
== ሌሎች መጣጥፎች ==

እትም በ15:29, 17 ኦክቶበር 2017

እስራኤል ሰንደቅ ዓላማ

ሰንደቅ ዓላማ በቋሚ ላይ እንዲውለበለብ የሚሰቀል ጨርቅ ነው። በድሮ ጊዜ መረጃ መለዋወጥ ዋነኛ ጥቅሙ ነበረ። በአሁኑ ጊዜ ግን የአንድን ሀገር ወይም ድርጅት ለመወከል ያገለግላል።

አቶ ከበደ ሚካኤል "ታሪክና ምሳሌ - ፩ኛ መጽሐፍ" በተባለው ድርሰታቸው ላይ፦ ሰንደቅ ዓላም የነጻነት ምልክት የአንድ ሕዝብ ማተብ፤ የኅብረት ማሰሪያ ጥብቅ ሐረግ ነው። «ተመልከት ዓላማህን፣ ተከተል አለቃህን።» ብለው አስፍረውታል።

«ሰንደቅ» የሚለው ቃል ከቱርክኛ «ሳንጃክ» ደረሰ። በኦቶማን ቱርክ ዘመን ይህም ከ«አላማ ሰንደቅ» በላይ «አስተዳደር ክልል» አመለከተ፣ ለምሳሌ የኖቪባዛር ሳንጃክ በዛሬው ሰርቢያ ዙሪያ እስካሁን «ሳንጃክ» ተብሏል።

እንዲሁም «ባንዲራ» የሚለው ቃል ከጣልኛ «ባንዲየራ» የአድዋ ጦርነት በኋላ ደረሰ። እሱና በሌሎች አውሮፓዊ ቋንቋዎች ተመሳሳይ ቃላት የመጡ ከቅድመ-ጀርማኒክ *ባንድ «ማሠርያ፣ ጥብጣብ» ነበር።

ሌሎች መጣጥፎች

የዓለም ባንዲራዎች