ከ«እንስሳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦
በ[[ሥነ ሕይወት]] ጥናት ዘንድ፣ እንስሳ አንድ የሕይወት ስፍን ሲሆን 34 ክፍለስፍኖች በውስጡ ይመደባሉ። ከነዚህም መካከል፣ ብዙዎቹ ጥቃቅን ትሎች ወይም ትል መሳይ አይነቶች ናቸው።
በ[[ሥነ ሕይወት]] ጥናት ዘንድ፣ እንስሳ አንድ የሕይወት ስፍን ሲሆን 34 ክፍለስፍኖች በውስጡ ይመደባሉ። ከነዚህም መካከል፣ ብዙዎቹ ጥቃቅን ትሎች ወይም ትል መሳይ አይነቶች ናቸው።


# [[ሰፍነግ]] Porifera 7700 ዝርዮች
# [[ሰፍነግ]] Porifera 7700 ዝርዮች (የ[[ባሕር]] እንስሳ)
# [[ዝርግ ቀዲም]] Placozoa 1 ዝርያ
# [[ዝርግ ቀዲም]] Placozoa 1 ዝርያ (የባሕር [[ደቂቅ ዘአካል]])
# [[ሚዶ ማርመላታ]] Ctenophora 150 ዝርዮች
# [[ሚዶ ማርመላታ]] Ctenophora 150 ዝርዮች (የባሕር እንስሳ)
# [[የዛጎል ድንጋይ ክፍለስፍን]] Cnidaria 11,000 ዝርዮች
# [[የዛጎል ድንጋይ ክፍለስፍን]] Cnidaria 11,000 ዝርዮች (የባሕር እንስሶች፣ [[ማርመላታ ዓሳ]] ያጠቅልላል)
# [[ሆድ የለሽ]] Xenacoelomorpha 100 ዝርዮች
# [[ሆድ የለሽ]] Xenacoelomorpha 100 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[ቀጥታ ዋናተኛ]] Orthonectida 26 ዝርዮች
# [[ቀጥታ ዋናተኛ]] Orthonectida 26 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል፤ የዛጎል ለበስ፣ የሶህ ለበስ ወይም የትል ተውሳክ ነው)
# [[ጥፍጥፍ ትል]] Platyhelminthes 25,000 ዝርዮች
# [[ጥፍጥፍ ትል]] Platyhelminthes 25,000 ዝርዮች (የውሃ ወይም የተውሳክ ትል እንደ [[ኮሶ]])
# [[ሽፋሽፍታም ትል]] Gastrotricha 690 ዝርዮች
# [[ሽፋሽፍታም ትል]] Gastrotricha 690 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[ሽክርክር እንስሳ]] Rotifera 2000
# [[ሽክርክር እንስሳ]] Rotifera 2000 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[እሾህ-ራስ ትል]] Acanthocephala 1100
# [[እሾህ-ራስ ትል]] Acanthocephala 1100 (ደቂቅ ዘአካል፣ በተለይ የሸርጣንና የሸርጣን-በል [[ዳክዬ]] ሆድ ተውሳክ)
# [[መንጋጭላ ትል]] Gnathostomulida 100
# [[መንጋጭላ ትል]] Gnathostomulida 100 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[ጥቃቅን መንጋጭላ ትል]] Micrognathozoa 1
# [[ጥቃቅን መንጋጭላ ትል]] Micrognathozoa 1 (በ[[ግሪንላንድ]] የተገኘ ደቂቅ ዘአካል)
# [[ፍላጻ ትል]] Chaetognatha 100
# [[ፍላጻ ትል]] Chaetognatha 100 (ትንሽ የባሕር ትል)
# [[የጐርምጥ ተውሳክ]] Cycliophora 3
# [[የጐርምጥ ተውሳክ]] Cycliophora 3 (በ[[ጐርምጥ]] አፍ ዙሪያ ተቀምጦ ትርፍ ምግቡን የሚበላ)
# [[የመሬት ትል ክፍለስፍን]] Annelida 17,000
# [[የመሬት ትል ክፍለስፍን]] Annelida 17,000 (የባሕርና የምድር፣ [[አልቅት]] ያጠቅልላል)
# [[የስምንት-እግር ኩላሊት ተውሳክ]] Rhombozoa 100
# [[የስምንት-እግር ኩላሊት ተውሳክ]] Rhombozoa 100 (በ[[ስምንት-እግር]] ኩላሊት ውስጥ የሚገኝ)
# [[ጥብጣብ ትል]] Nemertea 1200
# [[ጥብጣብ ትል]] Nemertea 1200 (የባሕር ትል)
# [[ኮቴ ትል]] Phoronida 11
# [[ኮቴ ትል]] Phoronida 11 (ትንሽ የባሕር እንስሳ)
# [[የፋኖስ ዛጎል]] Brachiopoda 300-500
# [[የፋኖስ ዛጎል]] Brachiopoda 300-500
# [[ዛጎል ለበስ]] Mollusca 112,000
# [[ዛጎል ለበስ]] Mollusca 112,000
# [[ኦቾሎኒ ትል]] Sipuncula 144-320
# [[ኦቾሎኒ ትል]] Sipuncula 144-320

እትም በ16:04, 29 ኦክቶበር 2017

እንስሳ የሕያው ነገር አይነት ሆኖ የሚያድገው ከብርሃን አማካይነት እንደ አትክልት ሳይሆን ከመብላት ነው።

ስነ ሕይወታዊ ክፍፍሎች

ሥነ ሕይወት ጥናት ዘንድ፣ እንስሳ አንድ የሕይወት ስፍን ሲሆን 34 ክፍለስፍኖች በውስጡ ይመደባሉ። ከነዚህም መካከል፣ ብዙዎቹ ጥቃቅን ትሎች ወይም ትል መሳይ አይነቶች ናቸው።

  1. ሰፍነግ Porifera 7700 ዝርዮች (የባሕር እንስሳ)
  2. ዝርግ ቀዲም Placozoa 1 ዝርያ (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  3. ሚዶ ማርመላታ Ctenophora 150 ዝርዮች (የባሕር እንስሳ)
  4. የዛጎል ድንጋይ ክፍለስፍን Cnidaria 11,000 ዝርዮች (የባሕር እንስሶች፣ ማርመላታ ዓሳ ያጠቅልላል)
  5. ሆድ የለሽ Xenacoelomorpha 100 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  6. ቀጥታ ዋናተኛ Orthonectida 26 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል፤ የዛጎል ለበስ፣ የሶህ ለበስ ወይም የትል ተውሳክ ነው)
  7. ጥፍጥፍ ትል Platyhelminthes 25,000 ዝርዮች (የውሃ ወይም የተውሳክ ትል እንደ ኮሶ)
  8. ሽፋሽፍታም ትል Gastrotricha 690 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  9. ሽክርክር እንስሳ Rotifera 2000 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  10. እሾህ-ራስ ትል Acanthocephala 1100 (ደቂቅ ዘአካል፣ በተለይ የሸርጣንና የሸርጣን-በል ዳክዬ ሆድ ተውሳክ)
  11. መንጋጭላ ትል Gnathostomulida 100 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  12. ጥቃቅን መንጋጭላ ትል Micrognathozoa 1 (በግሪንላንድ የተገኘ ደቂቅ ዘአካል)
  13. ፍላጻ ትል Chaetognatha 100 (ትንሽ የባሕር ትል)
  14. የጐርምጥ ተውሳክ Cycliophora 3 (በጐርምጥ አፍ ዙሪያ ተቀምጦ ትርፍ ምግቡን የሚበላ)
  15. የመሬት ትል ክፍለስፍን Annelida 17,000 (የባሕርና የምድር፣ አልቅት ያጠቅልላል)
  16. የስምንት-እግር ኩላሊት ተውሳክ Rhombozoa 100 (በስምንት-እግር ኩላሊት ውስጥ የሚገኝ)
  17. ጥብጣብ ትል Nemertea 1200 (የባሕር ትል)
  18. ኮቴ ትል Phoronida 11 (ትንሽ የባሕር እንስሳ)
  19. የፋኖስ ዛጎል Brachiopoda 300-500
  20. ዛጎል ለበስ Mollusca 112,000
  21. ኦቾሎኒ ትል Sipuncula 144-320
  22. ዋንጫ ትል Entoprocta 150
  23. ሳርንስት እንስሳ Bryozoa 5000
  24. የጭቃ ደራጎን Kinorhyncha 150
  25. ጥርግ ራስ Loricifera 122
  26. ቁላ ትል Priapulida 20
  27. ጭራ ትል Nematomorpha 320
  28. ወስፋት Nematoda 25,000-1,000,000
  29. ወላንሳ ትል Onychophora 200
  30. የውሃ ድብ Tardigrada 1000
  31. ጋጥመ-ብዙ Arthropoda 1,200,000
  32. ሾህ ለበስ Echinodermata 7000
  33. የበሉጥ ዘር ትል Hemichordata 100
  34. አምደስጌ Chordata 100,000