ከ«ኦሪት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 9፦ መስመር፡ 9፦
«የኦሪት ሕግ» ማለት በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ የተጻፈው [[አስርቱ ቃላት]]ና [[ሕገ ሙሴ]] ነው።
«የኦሪት ሕግ» ማለት በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ የተጻፈው [[አስርቱ ቃላት]]ና [[ሕገ ሙሴ]] ነው።


በዘመናዊ አማርኛ «ኦሪት» ለዕብራይስጥ «ቶራህ» ወይም ለ[[ግሪክኛ]] «ፔንታቲውክ» ይወክላል፣ ልዩ ልዩ ትርጓሜዎች [[ኦሪተ ሳምራውያን]]፣ [[ኦሪተ አይሁድ]]፣ [[ኦሪተ ሊቃውንት]] ተብለዋል።
በዘመናዊ አማርኛ «ኦሪት» ለዕብራይስጥ «[[ጦራህ]]» ወይም ለ[[ግሪክኛ]] «ፔንታቲውክ» ይወክላል፣ ልዩ ልዩ ትርጓሜዎች [[ኦሪተ ሳምራውያን]]፣ [[ኦሪተ አይሁድ]]፣ [[ኦሪተ ሊቃውንት]] ተብለዋል።


በ[[ግዕዝ]] ግን ተጨማሪ ሦስት መጻሕፍት በ«ኦሪት» ይቆጠራሉ፦
በ[[ግዕዝ]] ግን ተጨማሪ ሦስት መጻሕፍት በ«ኦሪት» ይቆጠራሉ፦

እትም በ16:16, 9 ኖቬምበር 2017

ኦሪት ማለት በተለይ የብሉይ ኪዳን መጀመርያ ፭ መጻሕፍት ወይም የሙሴ መጻሕፍት ማለት ነው፣ ወይም በእብራይስጥ «ቶራህ» የተባለው ክፍል። ኤነዚህም ፭ መጻሕፍት፦

«የኦሪት ሕግ» ማለት በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ የተጻፈው አስርቱ ቃላትሕገ ሙሴ ነው።

በዘመናዊ አማርኛ «ኦሪት» ለዕብራይስጥ «ጦራህ» ወይም ለግሪክኛ «ፔንታቲውክ» ይወክላል፣ ልዩ ልዩ ትርጓሜዎች ኦሪተ ሳምራውያንኦሪተ አይሁድኦሪተ ሊቃውንት ተብለዋል።

ግዕዝ ግን ተጨማሪ ሦስት መጻሕፍት በ«ኦሪት» ይቆጠራሉ፦

«ኦሪት» ደግሞ ጥንታዊ ዘመን ወይም በተለይ እነዚህ መጻሕፍት የሚተርኩት ዘመን (ከ1000 ዓክልበ. በፊት) ማለት ነው፤ ከማየ አይኅ አስቀድሞ የነበረውም ክፉ ዘመን ያጠቅልላል። «ኦሪታውያን» ማለት ደግሞ በጥፋት ውሃ የሰመጠው ክፉ ነገድ ሊሆን ይችላል፣ የዚህም አጠራር ከግብጽ ጣኦት ሔሩ ጋር እንደ ተዛመደ ይመስላል።

: