ከ«ወይራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Olivesfromjordan.jpg|300px|thumb|ወይራ]]
[[ስዕል:Olivesfromjordan.jpg|300px|thumb|ወይራ]]
'''ወይራ''' (''Olea europaea'') [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
'''ወይራ''' (''Olea europaea'') በአለም ዙሪያ የሚገኝ ተክል ነው።

== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር==
ከ[[ቅድመ-ታሪክ]] ጀምሮ በ[[ሜድትራኔያን ባህር]] ዙሪያ ታርሷል፤ አሁንም በብዙ አገራት ይታድጋል። በተለይ በሞቀ አገር ለባህር ወይም ውቅያኖስ ቅርብ በሆነ ቦታ ይበቅላል።

==የተክሉ ጥቅም ==
ከፍራፍሬው ጭምር የወይራ ምርቶች [[የወይራ ዘይት]]ና እንጨት ናቸው። ቅጠሉም በአንዳንድ ባሕላዊ መስሃኒት ይጠቀማል።

በባሕል መድሃኒት፣ የወይራ ዘይት መረቅ ጠብታ በ[[ጆሮ]] ለጆሮ ሕመም ተዘግቧል።<ref>[https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም] 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም</ref>

==የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ==
==የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ==
መስመር፡ 15፦ መስመር፡ 23፦
* [[ጥንቸል]] ልጡን ይበላል።
* [[ጥንቸል]] ልጡን ይበላል።
* [[ትንሽ አይጥ]] ወይም ትንንሽ [[ዘራይጥ]] ሥሩን ይበላል።
* [[ትንሽ አይጥ]] ወይም ትንንሽ [[ዘራይጥ]] ሥሩን ይበላል።

== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር==
ከ[[ቅድመ-ታሪክ]] ጀምሮ በ[[ሜድትራኔያን ባህር]] ዙሪያ ታርሷል፤ አሁንም በብዙ አገራት ይታድጋል። በተለይ በሞቀ አገር ለባህር ወይም ውቅያኖስ ቅርብ በሆነ ቦታ ይበቅላል።

==የተክሉ ጥቅም ==
ከፍራፍሬው ጭምር የወይራ ምርቶች [[የወይራ ዘይት]]ና እንጨት ናቸው። ቅጠሉም በአንዳንድ ባሕላዊ መስሃኒት ይጠቀማል።

በባሕል መድሃኒት፣ የወይራ ዘይት መረቅ ጠብታ በ[[ጆሮ]] ለጆሮ ሕመም ተዘግቧል።<ref>[https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም] 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም</ref>

{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

[[መደብ:የኢትዮጵያ እጽዋት]]
[[መደብ:አትክልት]]

እትም በ01:50, 10 ኖቬምበር 2017

ወይራ

ወይራ (Olea europaea) በአለም ዙሪያ የሚገኝ ተክል ነው።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

ቅድመ-ታሪክ ጀምሮ በሜድትራኔያን ባህር ዙሪያ ታርሷል፤ አሁንም በብዙ አገራት ይታድጋል። በተለይ በሞቀ አገር ለባህር ወይም ውቅያኖስ ቅርብ በሆነ ቦታ ይበቅላል።

የተክሉ ጥቅም

ከፍራፍሬው ጭምር የወይራ ምርቶች የወይራ ዘይትና እንጨት ናቸው። ቅጠሉም በአንዳንድ ባሕላዊ መስሃኒት ይጠቀማል።

በባሕል መድሃኒት፣ የወይራ ዘይት መረቅ ጠብታ በጆሮ ለጆሮ ሕመም ተዘግቧል።[1]

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

አስተዳደግ

አደገኛ ዝርዮች፦

  1. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም