ከ«ሽንኩርት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦
«[[ኩረት]]» የተባለው አይነት (ሙሉ [[አኮራች]] የሌለው) ደግሞ ተራ ሽንኩርት (A cepa) ወይም ሌላ ዝርያ ሊሆን ይችላል።
«[[ኩረት]]» የተባለው አይነት (ሙሉ [[አኮራች]] የሌለው) ደግሞ ተራ ሽንኩርት (A cepa) ወይም ሌላ ዝርያ ሊሆን ይችላል።


የሽንኩርት አስተኔ (Allium) ሌሎች አባላት [[ነጭ ሽንኩርት]] (A. sativum)፣ [[የባሮ ሽንኩርት]] (A. ameloprasum)፣ [[ቀጭን ሽንኩርት]] (A. schoenoprasum) ወዘተ. ናቸው።
የሽንኩርት አስተኔ (Allium) ሌሎች አባላት [[ነጭ ሽንኩርት]] (A. sativum)፣ [[የባሮ ሽንኩርት]] (A. ampeloprasum)፣ [[ቀጭን ሽንኩርት]] (A. schoenoprasum) ወዘተ. ናቸው።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

በ18:56, 16 ዲሴምበር 2017 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የAllium Cepa አይነቶች

ሽንኩርት (Allium cepa) በደንብ የሽንኩርት አስተኔ አባል ሲሆን፣ ቀይ ሽንኩርት የሽንኩርት አይነት ነው።

«ኩረት» የተባለው አይነት (ሙሉ አኮራች የሌለው) ደግሞ ተራ ሽንኩርት (A cepa) ወይም ሌላ ዝርያ ሊሆን ይችላል።

የሽንኩርት አስተኔ (Allium) ሌሎች አባላት ነጭ ሽንኩርት (A. sativum)፣ የባሮ ሽንኩርት (A. ampeloprasum)፣ ቀጭን ሽንኩርት (A. schoenoprasum) ወዘተ. ናቸው።