ከ«የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
== ማጣቀሻ == {{Reflist}}
No edit summary
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦
|የመንግስት_አይነት = ፌዴራላዊ ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ዴሞክራሲ
|የመንግስት_አይነት = ፌዴራላዊ ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ዴሞክራሲ
|የመሪዎች_ማዕረግ =
[[ፕሬዝዳንት]]
[[ምክትል ፕሬዝዳንት]]
|የመሪዎች_ማዕረግ =
[[ፕሬዝዳንት]]
[[ምክትል ፕሬዝዳንት]]
|የመሪዎች_ስም = [[ጴጥሮስ ክርስቲያን]]
[[ዮሲዎ ጆርጅ]]
|የመሪዎች_ስም = [[ፒተር ክርስቲያን]]
[[ዮሲዎ ጆርጅ]]
|የገንዘብ_ስም = [[የአሜሪካ ዶላር]]
|የገንዘብ_ስም = [[የአሜሪካ ዶላር]]
|የመሬት_ስፋት = 702
|የመሬት_ስፋት = 702
መስመር፡ 22፦ መስመር፡ 22፦

'''የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች''' በ[[ሰላማዊ ውቅያኖስ]] የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው [[ፓሊኪር]] ነው።
'''የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች''' በ[[ሰላማዊ ውቅያኖስ]] የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው [[ፓሊኪር]] ነው።

ዋናው ኢንዱስትሪ ከውቅያኖስ [[አሣ]] በተለይም [[ጦን]] ማጥመድ ነው። የመቆያ [[ግብርና]] ብቻ አለ፤ ዋና ምርቶቹም [[ኮኮነት ዘምባባ]]፣ [[ሙዝ]]፣ [[አሬካ ዘምባባ]]፣ [[ካሳቫ]]፣ [[ስኳር ድንች]] ናቸው። [[እንግሊዝኛ]] የሥራ ቋንቋና መደበኛው ቋንቋ ነው፤ የተለያዩ የልዩ ልዩ ደሴቶች ኗሪ ቋንቋዎች አሉ።

==ታሪክ==
ዙሪያው ለ1100 እስከ 1600 ዓም ግድም ድረስ [[የሳውደዩር መንግሥት]] ተባለ፤ በዚያም ጊዜ [[ኢሶከለከል]] ለተባለ አሸናፊ እንደ ወደቀ በአፈ ታሪክ ይባላል። የኢሶከለከል ሥርወ መንግሥት እስከ [[1878]] ዓም ድረስ ቆየ፤ ከዚያ በኋላ የ[[እስፓንያ]] ቅኝ ግዛት ሆነ። አውሮጳዊ ተጓዦች ግን ከ[[1522]] ዓም ጀምሮ በመርከብ ይጎበኙ ነበር። የእስፓንያ ቅኝ ግዛት መሆኑ ከ1878 እስከ [[1891]] ዓም ቆየ፣ በ1891 ዓም ለ[[ጀርመን]] መንግሥት ተሸጠ። በ[[1906]] ዓም [[አንደኛው የዓለም ጦርነት]] ሲጀመር [[ጃፓን]] ደሴቶቹን ከጀርመን ያዛቸው፤ በ[[ሁለተኛው የአለም ጦርነት]] ግን በ[[1936]] ዓም [[አሜሪካ]] ከጃፓን ያዛቸው። ከጦርነቱ በኋላ በይፋ የ[[ተመድ]] አደራ ተብሎ በአሜሪካ አስተዳደር ስር እስከ [[1979]] ዓም ድረስ ቆየ።

== ማጣቀሻ ==
== ማጣቀሻ ==

እትም በ19:55, 5 ጃንዩዌሪ 2018

የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች
Federated States of Micronesia

የየማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች ሰንደቅ ዓላማ የየማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "Patriots of Micronesia"

የየማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮችመገኛ
የየማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮችመገኛ
ዋና ከተማ ፓሊኪር
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
ፌዴራላዊ ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ዴሞክራሲ
ፒተር ክርስቲያን
ዮሲዎ ጆርጅ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)

702 (177ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት

102,800 [1] (184ኛ)
ገንዘብ የአሜሪካ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC +10 እስከ +11
የስልክ መግቢያ +691
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .fm

የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮችሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ፓሊኪር ነው።

ዋናው ኢንዱስትሪ ከውቅያኖስ አሣ በተለይም ጦን ማጥመድ ነው። የመቆያ ግብርና ብቻ አለ፤ ዋና ምርቶቹም ኮኮነት ዘምባባሙዝአሬካ ዘምባባካሳቫስኳር ድንች ናቸው። እንግሊዝኛ የሥራ ቋንቋና መደበኛው ቋንቋ ነው፤ የተለያዩ የልዩ ልዩ ደሴቶች ኗሪ ቋንቋዎች አሉ።

ታሪክ

ዙሪያው ለ1100 እስከ 1600 ዓም ግድም ድረስ የሳውደዩር መንግሥት ተባለ፤ በዚያም ጊዜ ኢሶከለከል ለተባለ አሸናፊ እንደ ወደቀ በአፈ ታሪክ ይባላል። የኢሶከለከል ሥርወ መንግሥት እስከ 1878 ዓም ድረስ ቆየ፤ ከዚያ በኋላ የእስፓንያ ቅኝ ግዛት ሆነ። አውሮጳዊ ተጓዦች ግን ከ1522 ዓም ጀምሮ በመርከብ ይጎበኙ ነበር። የእስፓንያ ቅኝ ግዛት መሆኑ ከ1878 እስከ 1891 ዓም ቆየ፣ በ1891 ዓም ለጀርመን መንግሥት ተሸጠ። በ1906 ዓም አንደኛው የዓለም ጦርነት ሲጀመር ጃፓን ደሴቶቹን ከጀርመን ያዛቸው፤ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ግን በ1936 ዓም አሜሪካ ከጃፓን ያዛቸው። ከጦርነቱ በኋላ በይፋ የተመድ አደራ ተብሎ በአሜሪካ አስተዳደር ስር እስከ 1979 ዓም ድረስ ቆየ።

ማጣቀሻ