ከ«ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 14፦ | መስመር፡ 14፦ | ||
*[[ዮሐን ማርቲን ሽላየር]] (1831-1912 እ.ኤ.አ.) - የጀርመን ቄስና የ[[ቮላፒውክ]] ቋንቋ ፈጣሪ |
*[[ዮሐን ማርቲን ሽላየር]] (1831-1912 እ.ኤ.አ.) - የጀርመን ቄስና የ[[ቮላፒውክ]] ቋንቋ ፈጣሪ |
||
[[መደብ:የሚሰጥ ስሞች]] |
እትም በ20:35, 10 ጃንዩዌሪ 2018
ዮሐንስ የሚለው ስም ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት።
- መጥምቁ ዮሐንስ - በወንጌላት እንደ ተገለጸ በኢየሱስ ወቅት የሰበከ
- ቅዱስ ዮሐንስ - የኢየሱስ ተከታይ፣ ሐዋርያው
- የዮሐንስ ወንጌል - ሐዋርያው የጻፉት ወንጌል በአዲስ ኪዳን
- ዘመነ ዮሐንስ - በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዓመታት ሁሉ በአራት መደባት ይዞራሉ፤ እነሱም ስለ ሐዋርያት ስሞች ዘመነ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ (ተጨማሪ የጳጉሜ ቀን የሚቀበለው) እና ዮሐንስ ይባላሉ።
- ዮሐንስ ዘፍጥሞ - በአዲስ ኪዳን የዮሐንስ ራዕይ ጸሐፊ
- ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት
- አፄ ዮሐንስ ፬ኛ - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት
- ዮሓንስ ጎዳና - የኢትዮጵያ ጸሐፊ
- ዮሐንስ (ስም) - ሌሎች ዮሐንስ የሚባሉ ሰዎች
- ዮሐን ማርቲን ሽላየር (1831-1912 እ.ኤ.አ.) - የጀርመን ቄስና የቮላፒውክ ቋንቋ ፈጣሪ