ከ«ድልድይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
wikidata interwiki
 
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦


[[መደብ:ምህንድስና]]
[[መደብ:ምህንድስና]]

[[new:ज्याभः]]

በ09:23, 27 ፌብሩዌሪ 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

አካሺ ካይክዮ ድልድይ ጃፓን

ድልድይ በመንገድ ላይ የሚያጋጥሙ እንደ ውሃሸለቆ እንዲሁም ሌላ መንገድ ያሉ መሰናክሎችን ለማሻገር የሚሰራ የመንገድ አካል ነው። የድልድዩ ቅርፅ እንደ ድልድዩ ጥቅም፣ የማሰሪያ በጀት፣ የሚሰራበት አካባቢ እንዲሁም እንደተጠቀምንበት መስሪያ ይለያያል።

አንድን መሠናክል ለማለፍ የሚሠራ የድልድይ አይነት በድልድዩ ጥቅም፣ ድልድዩ በሚሰራበት ቦታ ባለው የመሬት አቀማመጥ፣ ለመሥሪያነት በምንጠቀምበት ቁስ እና ድልድዩን ለመሥራት በተመደበው በጀት ላይ ይወሰናል።