ከ«ጥርስ (ማሽን)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 48 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q143873 ስላሉ ተዛውረዋል።
wikidata interwiki
 
መስመር፡ 22፦ መስመር፡ 22፦
[[መደብ :ማሽን]]
[[መደብ :ማሽን]]
[[መደብ :ምህንድስና]]
[[መደብ :ምህንድስና]]

[[uk:Зубчаста передача]]

በ09:28, 27 ፌብሩዌሪ 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ሁለት የተናከሱ ጥርሶች፡ አንስተኛው ጥርስ ከትልቁ ጥርስ በበለጠ ፍጥነት ይዞራል። የሁለቱም ጠምዛዥ ጉልበት ግን አንድ ነው

ጥርስ ተሽከርካሪ ማሽኝ ሲሆን እላዩ ላይ በተቀረጹ ጥርሶች የሌላን አካል ጥርስ በመንከስ ጠምዛዥ ጉልበትን ከአንድ አካል ወደ ሌላ የሚያስተላልፍ ነው። ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ጥርሶች ተባብረው ሲሰሩ አስተላላፊ(ትራንስሚሽን) ይሰኛሉ። ጥርሶች የአንድን ሃይል ምንጭ አቅጣጫ፣ መጠንና ፍጥነት ቀይረው ማስተላለፍ ይችላሉ። ስለሆነም ለመኪና ማርሽነት ግልጋሎት ይሰጣሉ። በጥርስ ቁጥሮች ልክ ትክክለኛ የፍጥነት ውድር መቀመር ስለሚቻል ጥርሶች ለሰዓት ስራ ያገለግላሉ።

የተለያዩ የጥርስ አይነቶች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]