ከ«ካምቦዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 28፦ መስመር፡ 28፦
==ስያሜ==
==ስያሜ==


ስሙ '''ካምቦዲያ''' ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የ[[ካምቦጅ]] ብሔር ከ[[ሕንድ]] [[አርያኖች]] ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የደረሰ ከጥንታዊው [[ፋርስ]] ንጉሥ [[ካምቦሲስ]] እንደ ተሰጠ ተብሏል።
ስሙ '''ካምቦዲያ''' ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የ[[ካምቦጅ]] ብሔር ከ[[ሕንድ]] [[አርያኖች]] ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ድረስ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የደረሰ ከጥንታዊው [[ፋርስ]] ንጉሥ [[ካምቦሲስ]] እንደ ተሰጠ ተብሏል።





እትም በ16:32, 28 ፌብሩዌሪ 2018

የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ
ព្រះរាជាណាចក្រកម្ពុជា

የካምቦዲያ ሰንደቅ ዓላማ የካምቦዲያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር បទនគររាជ

የካምቦዲያመገኛ
የካምቦዲያመገኛ
ዋና ከተማ ፕኖም ፔን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ክመርኛ
መንግሥት
ንጉሣዊ አገዛዝ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
181,035 (88ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
15,957,223
ሰዓት ክልል UTC +7
የስልክ መግቢያ 855
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kh


ካምቦዲያ ወይም በይፋ የካምፑቺያ መንግሥትእስያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፕኖም ፔን ነው። በላዎስታይላንድ፣ እና ቬትናም ይዋሰናል።

የመንግሥት ሃይማኖት አሁን ቡዲስም ሲሆን ከ1967 እስከ 1981 እ.ኤ.አ. ድረስ ማርክሲስም-ሌኒኒስም ነበረ።

ስያሜ

ስሙ ካምቦዲያ ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የካምቦጅ ብሔር ከሕንድ አርያኖች ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ድረስ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የደረሰ ከጥንታዊው ፋርስ ንጉሥ ካምቦሲስ እንደ ተሰጠ ተብሏል።