ከ«ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ )» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «250px|right|thumb|ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም ፊታውራሪ '''ተ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት.jpg|250px|right|thumb|ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም]]
[[ስዕል:ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት.jpg|250px|right|thumb|ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም]]
ፊታውራሪ '''ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም''' የኢትዮጵያ የሥነ ጽሑፍ ሰው ነበሩ።
ፊታውራሪ '''ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም''' የ[[ኢትዮጵያ የሥነ]] ጽሑፍና የመንግሥት ሰው ነበሩ።


ለጊዜ የ[[ጅጅጋ]] እና የ[[ጨርጨር]] በአገረ ገዥነት ካገለገሉ በኋላ፣ በጅሮንድ (በኋላ ፊታውራሪ) ተክለ ሐዋርያት በ[[1923]] ዓም ከ[[ኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት]] ደራሲዎች ዋናው ሆኑ። አጼ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] በጻፉት ''[[ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ]] ውስጥ አንድ ወሳኝ ምዕራፍ ፴ «የሕገ መንግሥትን ትርጓሜ ስለ ማስረዳት።» በሙሉ ከበጅሮንድ ተክለ ሐዋርያት ቃላት ጠቀሱዋቸው። በዚህም ሰዓት ለጥቂት ወሮች በጅሮንድ ተክለ ሐዋርያት [[የገንዘብ ሚኒስትር]] ሆነው አገለገሉ።
{{መዋቅር}}

{{መዋቅር-ታሪክ}}


[[መደብ: የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
[[መደብ: የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ካቢኔ አባላት]]

እትም በ18:01, 1 ኤፕሪል 2018

ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም

ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያምኢትዮጵያ የሥነ ጽሑፍና የመንግሥት ሰው ነበሩ።

ለጊዜ የጅጅጋ እና የጨርጨር በአገረ ገዥነት ካገለገሉ በኋላ፣ በጅሮንድ (በኋላ ፊታውራሪ) ተክለ ሐዋርያት በ1923 ዓም ከኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ደራሲዎች ዋናው ሆኑ። አጼ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በጻፉት ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ ውስጥ አንድ ወሳኝ ምዕራፍ ፴ «የሕገ መንግሥትን ትርጓሜ ስለ ማስረዳት።» በሙሉ ከበጅሮንድ ተክለ ሐዋርያት ቃላት ጠቀሱዋቸው። በዚህም ሰዓት ለጥቂት ወሮች በጅሮንድ ተክለ ሐዋርያት የገንዘብ ሚኒስትር ሆነው አገለገሉ።