ከ«ካሪቡ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «420px|thumb|ካሪቡ የሚገኝበት ሥፍራ ስዕል:Reinbukken på frisk grønt beite. - panoramio.jpg|400px|t...»
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦
[[ስዕል:Reinbukken på frisk grønt beite. - panoramio.jpg|400px|thumb|ካሪቡ]]
[[ስዕል:Reinbukken på frisk grønt beite. - panoramio.jpg|400px|thumb|ካሪቡ]]
'''ካሪቡ''' (Rangifer tarandus) [[የፈረንጅ አጋዘን]] አይነት ነው። ዝርያው በተለይ በ[[ካናዳ]] እና በ[[ሩስያ]] አገራት ይገኛል።
'''ካሪቡ''' (Rangifer tarandus) [[የፈረንጅ አጋዘን]] አይነት ነው። ዝርያው በተለይ በ[[ካናዳ]] እና በ[[ሩስያ]] አገራት ይገኛል።

በ[[እንግሊዝኛ]] እንስሳው በ[[ስሜን አሜሪካ]] ሲገኝ Caribou /ካሪቡ/ ይባላል። ይህ በ[[ፈረንሳይኛ]] በኩል ከ[[ሚግማቅኛ]] /ቃሊፑ/ ደረሰ። እንስሳው በ[[አውርስያ]] ሲገኝ ግን፣ በእንግሊዝኛ በሌላ ስም Reindeer /ረይንዲር/ ይባላል፤ ይህም ከ[[ጥንታዊ ኖርስኛ]] /ሕረይን/ ደረሰ። ሆኖም ሁላቸው አንድ ዝርያ ናቸው፤ በስሜን አሜሪካ ከሚኖሩትና በአውርስያ ከሚኖሩት ካሪቡ መካከል ያሉት ልዩነቶች ጥቃቅን ብቻ ናቸው።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ23:40, 4 ኤፕሪል 2018

ካሪቡ የሚገኝበት ሥፍራ
ካሪቡ

ካሪቡ (Rangifer tarandus) የፈረንጅ አጋዘን አይነት ነው። ዝርያው በተለይ በካናዳ እና በሩስያ አገራት ይገኛል።

እንግሊዝኛ እንስሳው በስሜን አሜሪካ ሲገኝ Caribou /ካሪቡ/ ይባላል። ይህ በፈረንሳይኛ በኩል ከሚግማቅኛ /ቃሊፑ/ ደረሰ። እንስሳው በአውርስያ ሲገኝ ግን፣ በእንግሊዝኛ በሌላ ስም Reindeer /ረይንዲር/ ይባላል፤ ይህም ከጥንታዊ ኖርስኛ /ሕረይን/ ደረሰ። ሆኖም ሁላቸው አንድ ዝርያ ናቸው፤ በስሜን አሜሪካ ከሚኖሩትና በአውርስያ ከሚኖሩት ካሪቡ መካከል ያሉት ልዩነቶች ጥቃቅን ብቻ ናቸው።