ከ«ድልሙን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 23 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q748846 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Magan-map.png|400px|thumb|ጥንታዊ አገራት]]
'''ድልሙን''' ወይም '''ተልሙን''' በ[[ሱመርኛ]]ና [[አካድኛ]] መዝገቦች የሚጠቀስ አገር ሲሆን በዛሬው [[ባህሬን]] አካባቢ እንደ ተገኘ በአብዛኞቹ መምህራን ይታስባል።
'''ድልሙን''' ወይም '''ተልሙን''' በ[[ሱመርኛ]]ና [[አካድኛ]] መዝገቦች የሚጠቀስ አገር ሲሆን በዛሬው [[ባህሬን]] አካባቢ እንደ ተገኘ በአብዛኞቹ መምህራን ይታስባል።



በ21:22, 27 ሜይ 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ጥንታዊ አገራት

ድልሙን ወይም ተልሙንሱመርኛአካድኛ መዝገቦች የሚጠቀስ አገር ሲሆን በዛሬው ባህሬን አካባቢ እንደ ተገኘ በአብዛኞቹ መምህራን ይታስባል።

ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ በሚባል ትውፊት «የድልሙን አገር ገና ሳይኖር ኡሩክ በደንብ ተመሰረተ» ይለናል።

በኡሩክ በተገኙ ከሁሉ ጥንታዊ ጽላቶች ላይ (2300 ዓክልበ. ግድም)፣ «የድልሙን መጥረቢያ»፣ «የድልሙን ሹም»፣ እና «የድልሙን ሰዎች ሱፍ ድርሻ» ይጠቀሳሉ። በተጨማሪ በዚያ ጊዜ ያህል የገዛው የላጋሽ መጀመርያ አለቃ ኡር-ናንሼ ባጻፈ ጽሑፍ ዘንድ፣ «የድልሙን መርከቦች እንጨት ከውጭ አገር እንደ ቀረጥ አመጡለት»።