ከ«አላህ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 186፦ መስመር፡ 186፦
[[File:Istanbul, Hagia Sophia, Allah.jpg |thumb|Medallion showing
[[File:Istanbul, Hagia Sophia, Allah.jpg |thumb|Medallion showing
"Allah" in [[Hagia Sophia]], [[Istanbul]], Turkey.]]
"Allah" in [[Hagia Sophia]], [[Istanbul]], Turkey.]]
በእስልምና እምነት አላህ ማለት ኢላህ ከሚለዉ የአረበኛ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አምላክ ማለት ነዉ. ከነብዩ
በእስልምና እምነት አላህ ማለት በሴማዊ ቋንቋ ውስጥ "አምልኮ የሚገባው" ማለት ነው። ከነብዩ
ከአደም (አ.ሰ) ጀምሮ እስከ ነብዩ ሙሃመድ (ሰ.አ.ወ) ድረስ ያሉትን በቁርአን ላይ እንደተጠቀሱት ፪፭ ሃያ
ከአደም (አ.ሰ) ጀምሮ እስከ ነብዩ ሙሃመድ (ሰ.አ.ወ) ድረስ ያሉትን በቁርአን ላይ እንደተጠቀሱት ፪፭ ሃያ
አምስት እና ከዛ በላይ ያልተጠቀሱ ነብያትን የላከ አንድ እና ብቸኛ አምላክ. አላህ በቁርአን ላይ የተጠቀሱ ፱፱
አምስት እና ከዛ በላይ ያልተጠቀሱ ነብያትን የላከ አንድ እና ብቸኛ አምላክ. አላህ በቁርአን ላይ የተጠቀሱ ፱፱

እትም በ03:58, 28 ሜይ 2018

በአረቢኛ ድምጽ ያላቸው “ተነባቢ ፊደላት”sound letters” 28 ሲሆኑ “አጫዋች ፊደል”stretch letter” ደግሞ 1 ሲሆን እርሱም “አሊፍ” ا ነው። በመካከላቸው ስናነባቸው የሚቀጥን ፊደል 19 ሲሆን “ተርቂቅ” ይባላል፣ የሚወፍር ፊደል ደግሞ 7 ሲሆን “ተፍሂም” ይባላል፣ ነገር ግን ተርቂቅና ተፍሂም የሆኑ ሁለት ሃርፎች “ራ” ر እና “ላም”ل ናቸው፤ “ራ” ر በፈትሃና በደማ ይወፍራል በከስራ ይቀጥናል፣ “ላም” ل ደግሞ በለፍዙል ጀላላ ማለትም በአላህ ስም ላይ ትወፍራለች። ይህንን እሳቤ ይዘን የአላህ ስምን ስናጠና “አሏህ” ٱللَّه የሚለው ስም 2699 ጊዜ በቁርአን የመጣ ሲሆን ትርጉሙ “የሚመለክ” ወይም “አምልኮ የሚገባው” ማለት ነው፤ አላህ ኢስሙል ዛት” ማለትም “የህላዌው ስም” ነው፤ “ዛት” ذات ማለት “ምንነት” ሲሆን አላህ በምንነቱ የሚመለክ ነው፤ ይህ ስም በሙያ እንዲህ ተቀምጧል፤ “ኢዕራብ” إﻋﺮﺍﺏ ማለት “ሙያ”case” ማለት ሲሆን ይህ ሙያ “ፈትሐ” فَتْحَة “ከስራ” كَسْرَة “ደማ” ضَمَّة በሚባሉ አጭር አናባቢ ሃርፎች ላይ ያገለግላሉ፦ “መንሱብ”፦ በፈትሐ የሚያገለግለው ሙያ “መንሱብ” المنصوب ማለትም ተሳቢ ሙያ”accusative case” ሲሆን አሏህ በፈትሐ ስንጠቀም “አሏሀ” اللَّهَ ይሆናል። “መጅሩር”፦ በከስራ የሚያገለግለው ሙያ “መጅሩር” المجرور ማለትም አገናዛቢ ሙያ”genitive case” ሲሆን አሏህ በከስራ ስንጠቀም “ሊሏሂ” اللَّهِ ይሆናል። “መርፉዕ”፦ በደማ የሚያገለግለው ሙያ ደግሞ “መርፉዕ” المرفوع ማለትም ባለቤት ሙያ”nominative case” ሲሆን አሏህ በደማ ስንጠቀም “አሏሁ” اللَّهُ ይሆናል። ለምሳሌ፦ “አሏሁ-ማ” ٱللَّهُمَّ ማለት “ያ-አሏህ” ياالله ማለት ነው።

ይህ ስም የፈለግነውን ሃርፍ ከላዩ ላይ ቢቀነስ ትርጉም አለው፦ @ አሏህ በሚለው መነሻ የመጀመሪያውን አንድ ሀርፍ ስንቀንሰው “ሊሏህ” لله የሚል ይሆናል፡፡ ትርጉሙም “የአላህ” ማለት ነው። @ አሏህ በሚለው የመጀመሪያዎቹን ሁለት ሃርፎች ስንቀንሰው ደግሞ ውጤቱ “ለሁ” لَهُ የሚል ይሆናል፡፡ ትርጉሙም “የእርሱ” የሚል ነው፡፡ @ አሏህ በሚለው የመጀመሪያዎቹን ሶስት ሃርፎች ስንቀንሰው ደግሞ ውጤቱ “ሁ” هُ የሚለው ይሆናል፡፡ ትርጉሙም “እርሱ” የሚል ነው፡፡ @ አሏህ በሚለው ሀርፎች ከመሀል ከሁለቱ የላም ሃርፎች አንዱን ስንቀንሰው ውጤቱ “ኢላህ” إِلَٰه የሚለው ይሆናል፤ ትርጉሙ “አምላክ” ማለት ነው፤ “ኢላህ” የሚለው ቃል 147 ጊዜ በቁርአን የመጣ ሲሆን ተባታይ ነው፤ አንስታይ ሲሆን ደግሞ “ኢላሃህ” إلاهة ነው፤ የኢላህ ብዙ ቁጥር ደግሞ “አሊሀህ” آلِهَةٌ ነው፤ “ኢላህ” በተለያየ አገናዛቢ ተውላጠ ስም ላይ ሲመጣ፦ “ኢላሂ” إِلَٰهي “አምላኬ” “ኢላሁና” إِلَٰهُنَا “አምላካችን” “ኢላሀከ” إِلَٰهَكَ “አምላክህ” “ኢላሀኩም” إِلَٰهُكُمْ “አምላካችሁ” “ኢላሀሁ” إِلَٰهَهُ “አምላኩ” “ኢላሀሁም” إِلَٰهَهُمْ “አምላካቸው” ይሆናል። “ኢላህ” ማለት “አምላክ” ተብሎ በትርጉም መጠቀም ይቻላል፤ ግን “አላህ” የተፀውዖ ስም ስለሆነ እራሱ ነው የሚቀመጠው፦ 17:22 “ከአላህ” ጋር ሌላን “አምላክ” አታድርግ፤ የተወቀስክ ረዳት የሌለህ ትሆናለህና لَّا تَجْعَلْ مَعَ ٱللَّهِ إِلَٰهًا ءَاخَرَ فَتَقْعُدَ مَذْمُومًۭا مَّخْذُولًۭا ፤ 28:88 “ከአላህም” ጋር ሌላን “አምላክ” አትጥራ وَلَا تَدْعُ مَعَ ٱللَّهِ إِلَٰهًا ءَاخَرَ ۘ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۚ كُلُّ شَىْءٍ هَالِكٌ إِلَّا وَجْهَهُۥ ۚ لَهُ ٱلْحُكْمُ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ ፡፡ 26:213 “ከአላህም” ጋር ሌላን “አምላክ” አትጥራ፤ ከሚቀጡት ትኾናለህና فَلَا تَدْعُ مَعَ ٱللَّهِ إِلَٰهًا ءَاخَرَ فَتَكُونَ مِنَ ٱلْمُعَذَّبِينَ ፡፡

ነጥብ አንድ “አሏህ እና ሴማዊ ዳራ” አሏህ በዕብራይስ አሁንም “ላሜድን” ל ተሽዲድ ስናደርገው “አሏህ” אללה‎‎ ሲሆን ከውስጡ ሁለት “ላሜድ” ל ሲኖረው አንዱን ስንቀንስ እና በፈትሃ ስንጨርሰው “ኤሎሃ” אלוהּ ይሆናል፤ ትርጉሙም “አምላክ” ማለት ነው፤ የኤሎሃ ብዜት ደግሞ “ኤሎሂም” אלהים ነው፤ “ኤል” אֵל የኤሎሃ ምፃረ-ቃል ሲሆን የኤል ብዜት ደግሞ “ኤሊም” אֵלִ֑ים ነው፤ “ያ-አሏህ” יַאלְלָה “አሏህ ሆ” እና “ወ-ሏህ” וַאלְלָה “በአሏህ” ይባላል። አሏህ በአረማይክ አሁንም “አሏህ” ܐܲܠܵܗܵܐ ሲሆን ከውስጡ “ኤላህ”ܐܠܗܐ ማለትም “አምላክ” የሚል ቃል አለ፤ ዋቢ መጽሐፍት፦ 1. Bergsträsser, Gotthelf. 1995. Introduction to the Semitic Languages: Text Specimens and Grammatical Sketches. 2. Fitzmyer, J. (1997), The Semitic Background of the New Testament, Eerdmans Publishing. 3. Bennett, Patrick R. 1998. Comparative Semitic Linguistics: 4. Moscati, Sabatino. 1969. An introduction to the comparative grammar of the Semitic languages: phonology and morphology.

እንግዲህ ኢየሱስ፣ ሔኖክ፣ ኖህ እና አብርሐም የሚጠቀሙበት ዘዬ አረማይክ ከነበረ እና ሌሎች የእስራኤል ነብያት የዕብራይስጥ ዘዬ ሲጠቀሙ ከነበረ “አሏህ” የሚለውን ስም መጠቀማቸው ግድ ይላል፤ ነገር ግን አሁን በዘመናችን የአላህ ጥንታዊ ነቢያት የተሰጣቸው ኪታባት የተዋቀረበት አንጓ፣ የተናገሩበት ቋንቋ፣ የመልዕክቱ ምጥቀት ሆነ የቃላቱ ልቀት በዘመናችን እንደሌሉ የታሪክ ምሁራን ያትታሉ፣ ለምሳሌ የእስራኤል ልጆች ውስጥ የነበሩት ነቢያት ሲናገሩበት የነበረው ቋንቋ ዕብራይስጥ ሲሆን እነርሱ የተናገሩበት መጽሐፍት የሉም፣ በጣም ቀደምትነት አለው የሚባለው የነቢያት መጽሐፍት ግልባጭ በግሪክ ሰፕቱአጀንት የተዘጋጀው ሲሆን ከሰፕቱአጀንት በኋላ የተዘጋጁት የሙት ባህር ጥቅል፣ ማሶሬቲክ፣ ሰመሪያን ይህንኑ የግሪኩን መሰረት አድርገው ነው የተተረጎሙት፣ ከሰፕቱአጀንት በፊት የነበረው የነቢያት መጽሐፍት ዛሬ የለም፣ ከሌለ አላህ የሚለው ቃል ይጠቀሙ አይጠቀሙ ምንም ምንጭ የለም ማለት ነው፣ ወደ ኢየሱስም ስንመጣ ኢየሱስ ሲናገርበት የነበረ ቋንቋ አረማይክ ሲሆን ሃዋርያቱም ሲናገሩበት የነበረው ይህን ቋንቋ ነው፣ ነገር ግን ወደ ሁለተኛው ትውልድ ይህ የኢየሱስ ትምህርት ሲገባ የተጻፈው ኮይኔ በሚባል የግሪክ ቋንቋ ነው፣ ስለዚህ ነቢያት አምላካቸውን ማን ብለው እንደነበር የሚያሳይ የቋንቋ መረጃ በዛሬ ጊዜ የለም። አላህ የሚለውን ስም ነቢያቶች ተናግረውት አያውቁም የሚለው አሉባልታ ምንጭ አልባና ሰነድ አልባ ነው፣ ይህን ደፍሮ ለመናገር ስረ-መስረት ያለው አንጓ፣ ቋንቋ፣ ምጥቀት ሆነ ልቀት ያስፈልጋል፣ በተረፈ “”እግዚአብሔር፣ ቴኦስ፣ ጋድ፣ ጉድ”” የሚሉት ቃላት ባዕደ-ቃላት እና ኢላህ ለሚለው ቃል ትርጉም ናቸው እንጂ አሏህ ለሚለው ቃል ትርጉም አይደሉም።

ነጥብ ሁለት “አሏህና ነብያቱ” አላህ ጥንት ነቢያቶች የሚያመልኩት የነቢያት አምላክ መሆኑን የምናውቀው ከጥንቶቹ ነቢያት ጋር የነበረውን መስተጋብር ለመግለጽ፦ “ቁልና” قُلْنَا *አልን* ፣ “አርሰልና” أَرْسَلْنَا*ላክን*፣ “አውሃይና” أَوْحَيْنَا *አወረድን* በማለት ጥንትም ነቢያትን ሲልክ የነበረው፣ ግልጠተ-መለኮት*Revelation* ሲያወርድ የነበረውና በተለያየ መንገድ ሲያናግራቸው የነበረው እርሱ መሆኑን ይገልጻል፦

1. አልን፦ 20:116 ለመላእክትም፣ ለአዳም ስገዱ፣ *ባልን* ጊዜ አስታውስ፤ 2:35 «አደም ሆይ! አንተ ከነሚስትህ በገነት ተቀመጥ፤ ከርሷም በፈለጋችሁት ስፍራ በሰፊው ተመገቡ፤ ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ፤ ከበደለኞች ትኾናላችሁና» *አልንም*፡፡ 11:40 ትእዛዛችንም በመጣና እቶኑም በገነፈለ ጊዜ፣ በርሷ ውስጥ ከየዓይነቱ ሁሉ ሁለት ሁለት፣ ወንድና ሴት ቤተሰቦችህንም ቃል ያለፈበት ብቻ ሲቀር ያመነንም ሰው ሁሉ ጫን *አልነው*፤ 22:26 ለኢብራሂምም የቤቱን ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ፣ በኔ ምንንም አታጋራ፤ ቤቴንም፣ ለሚዞሩትና ለሚቆሙበት፣ ለሚያጎነብሱትና በግንባራቸውም ለሚደፉት ንጹሕ አድርግላቸው፣ *ባልነው* ጊዜ አስታውስ። 2:125 ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ *ስንል* ቃል ኪዳን ያዝን፡፡ 2:60 ሙሳም ለሕዝቦቹ መጠጥን በፈለገ ጊዜ የኾነውን አስታውሱ፡፡ «ድንጋዩንም በበትርህ ምታ» *አልነው*፡፡ 17:2 ሙሳንም መጽሐፉን ሰጠነው፤ ለእስራኤልም ልጆች መሪ አደረግነው፤ ከኔ ሌላ መጠጊያን አትያዙ *አልናቸውም*።

2. ላክን፦ 16:36 በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁ፤ በማለት መልክተኛን በእርግጥ *ልከናል*፤ 57:25 መልክተኞቻችንን በግልጽ ማስረጃዎች በእርግጥ *ላክን*፤ 23:32 በውስጣቸውም ከእነሱ የኾነን መልክተኛ አላህን ተገዙ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የላችሁም አትጠነቀቁምን በማለት *ላክን*፡፡ 7:59 ኑሕን ወደ ወገኖቹ በእርግጥ ላክነው፤ 11:50 ወደ ዓድም ወንድማቸውን ሁድን ላክን፤ 11:61 ወደ ሠሙዶችም ወንድማቸውን ሷሊህን ላክን፤ 11:84 ወደ መድየንም ወንድማችውን ሹዐይብን፣ ላክን፤

3. አወረድን፦ 4:163 እኛ ወደ ኑሕና ከርሱ በኋላ ወደ ነበሩት ነቢያት *እንዳወረድን*፣ ወደ አንተም *አወረድን*፤ ወደ ኢብራሂምም፣ ወደ ኢስማዒልም፣ ወደ ኢስሐቅም፣ ወደ ያዕቆብም፣ ወደ ነገዶቹም ወደ ዒሳም፣ ወደ አዮብም፣ ወደ ዩኑስም፣ ወደ ሀሩንና ወደ ሱለይማንም *አወረድን*፤ ለዳዉድም ዘቡርን ሰጠነው። 21:25 ከአንተ በፊትም፣ እነሆ ከኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ፣ በማለት ወደርሱ *የምናወርድለት* ቢሆን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም። 12:109 ካንተ በፊትም ከከተሞች ሰዎች ወደ እነርሱ ራዕይ *የምናወርድላቸው* የሆኑን ወንዶችን እንጂ አልላክንም፤ 21:7 ከአንተም በፊት ወደ እነርሱ *የምናወርድላቸው* የኾኑ ሰዎችን እንጂ ሌላን አልላክንም፤ 16:43 ከአንተም በፊት ወደ እነርሱ ወሕይን *የምናወርድላቸውን* ሰዎችን እንጂ፣ ሌላን አልላክንም፤

አላህ የነቢያት አምላክ ነው፤ ኑሕ፣ ሁድ፣ ሷሊህ፣ ኢብራሒም፣ ሹዐይብ፣ ሙሳ እና ኢሳ አላህ እያሉ ይጠቀሙ እንደነበር ቃሉ ይነግረናል፦ 16:36 በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ “አላህን” አምልኩ፤ ጣዖትንም ራቁ፤ በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፤

“ኑሕ” 11:25-26 ኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክን፤ አላቸውም ፦ እኔ ለናንተ ግልጽ አስፈራሪ ነኝ። አላህን እንጂ ሌላን አትገዙ፤ እኔ በናንተ ላይ የአሳማሚን ቀን ቅጣት እፈራላችኋለሁና።

“ሁድ” 11:50 ወደ ዓድም ወንድማቸውን ሁድን ላክን አላቸው ፦ ወገኖቼ ሆይ አላህን ተገዙ ከእርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም፤ እናንተም ቀጣፊዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁም።

“ሷሊህ” 11:61 ወደ ሠሙዶችም ወንድማቸውን ሷሊህን ላክን፤ ፦ሕዝቦቼ ሆይ አላህን ተገዙ፤ ከርሱ ሌላ ለናንተ አምላክ፣ የላችሁም፤ .. አላቸው።

“ኢብራሒም” 19:48 እናንተንም ከአላህ ሌላ የምትግዙትንም እርቃለሁ፤ ጌታየንም እግዛለሁ፤ ጌታየን በመገዛት የማፍር አለመኾኔን እከጅላለሁ።

“ሹዐይብ” 11:84 ወደ መድየንም ወንድማችውን ሹዐይብን፣ ላክን፤ አላቸው ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፤ ከርሱ ሌላ ለናንተ አምላክ የላችሁም፤ ስፍርንና ሚዛንንም አታጉድሉ፤ እኔ በጸጋ ላይ ሆናችሁ አያችኋለሁ፤ እኔም በናንተ ላይ የከባቢን ቀን ቅጣት እፈራለሁ።

“ሙሳ” 7:104-105 ሙሳም አለ፦ፈርኦን ሆይ! እኔ ከዓለማት ጌታ የተላክሁ መልክተኛ ነኝ፤ በአላህ ላይ ከእውነት በቀር አለመናገር ተገቢዬ ነው፤ ከጌታችሁ በታምር በእርግጥ መጣኋችሁ፤ የእስራኤልንም ልጆች ከኔ ጋር ልቀቅ።

ኢሳ” 3:51 አላህ ጌታየና ጌታችሁ ነዉ፤ ስለዚህ ተገዙት፤ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነዉ አላቸዉ።

ነጥብ ሶስት “አሏህና ታሪካዊ ፍሰት” አሏህ የሚለው ስም ነብያችን ነብይ ሆነ ከመላካቸው በፊትና ቁርአን ከመውረዱ በፊት በሴመቲክ ዳራ ደግሞ ከሁሉ በላይ የሆነው አንዱ አምላክ ሲጠራበት የነበረ ስም እንደነበር የተለያየ መድብለ-እውቀቶች*Encycolopedias* ሆኑ ታሪካዊ ፍሰቶች ያትታሉ፦ 1. የሃይማኖት መድብለ-እውቀት 1987: “አላህ የሚለው ስም ስረ-መሰረት የጋራ በሆኑ በተለያዩ ጥንታዊ የሴም ቋንቋዎች ይገኛል” ገጽ 27. Encycolopedia of religion 1987: “the orgin of Allah is found in a root common to various ancient semetic languages” p27. 2. የክርስትና መድብለ-እውቀት 2001: “ ቅድመ-ቁርአን አረብ ተናጋሪ ክርስቲያንና አይሁድ እንዲሁ አላህ ለታላቁ አምላክ ይጠቀሙበት ነበር” ገጽ 101. Encyclopedia of Christianity 2001: “before Quran Arabic-speaking Christians and Jews also refer to supreme God as Allāh” page 101. 3. የኢስላም መድብለ-እውቀት 1913: “አረቦች ቅድመ-ነቢዩ ሙሃመድ በነበሩት ዘመናት አላህ የሚባል ታላቅ አምላክ ያመልኩ ነበር” ገጽ 302. Encyclopedia of Islam 1913: “Before prophet Muhammad Arabian was worshiping supreme God who is Allah” page 302. 4. የብሪታኒካ መድብለ-እውቀት 1996: “ቅድመ-ቁርአን በነበሩት አረቢያን መጽሐፍት ውስጥ አላህ የሚለው ቃል ይገኛል” ገጽ 106. Encyclopedia of britannica 1996: “Before Quran The word Allah was in the Arabic books” page 106.

==አላህ እና ጣዖታት አንድ ናቸው 360 ጣዖታት ትልቁ አሏህ ነበረ። አንድን እምነት ለማመን ቅድሚያ ስለዚያ እምነት በቂ እውቀት ይጠይቃል፤ በመሃይምነት እውር ድንብር የሆነ ፀለምተኛ እምነት መከልተል በኢስላም አይሰራም፦ 17፥36 ለአንተም በእርሱ #እውቀት #የሌለህን ነገር #አትከተል፤

የእውቀት መጀመሪያ ደግሞ የፈጠረንን ፈጣሪያችንን ማወቅ ነው፤ በኢስላም የመጀመሪያው እርምጃ “ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩ” ማመን ሳይሆን “ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን” ማወቅ ነው፦ 47:19 እነሆ “ከአላህ ሌላ አምላክ” لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ አለመኖሩን #እወቅ፤

"ላ ኢላሃ ኢለ ሏህ"  لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ  "ከአሏህ በቀር ሌላ አምላክ የለም" ማለት ነው፣ ጣኦታትን የምንክድበት፣  ከአላህ ሌላ በሃቅ ሊመለክ የሚችል አምላክ አለምኖሩን የምናምንበት ቃለ-ምስክርነት ነው፦

2:256 ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ #በጣዖትም "የሚክድ" እና #በአላህ "የሚያምን" ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ 39:17 እነዚያም #ጣዖትን "የሚያመልኳት" يَعْبُدُوهَا ከመሆን የራቁ ወደ #አላህም የዞሩ ለእነርሱ #ብስራት አላቸው፤ ስለዚህ ባሮቼን አብስር ። 43፥26-27 ኢብራሂምም ለአባቱ እና ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ አስታውስ፦ "እኔ ከምታመልኩት ሁሉ #ንጹሕ ነኝ፤ ከዚያ #ከፈጠረኝ #በቀር #አላመልክም እርሱ በእርግጥ ይመራኛልና"። 16:36 በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ "#አላህን #አምልኩ #ጣዖትንም #ራቁ" በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፤

ይህ ቃለ-ምስክርነት በቁርአን "ጠንካራን ዘለበት" ይባላል፦ 31:22 እርሱ መልካም ሠሪ ሆኖ ፊቱን وَجْهَهُ ወደ አላህ የሚሰጥም يُسْلِمْ ሰው፣ #ጠንካራ #ገመድ بِالْعُرْوَةِ በእርግጥ ጨበጠ፤ የነገሩም ሁሉ ፍጻሜ ወደ አላህ ነው። 2:256 በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን #ጠንካራ #ዘለበት بِالْعُرْوَةِ በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡

ይህ ቃለ-ምስክርነት ሁለት ማዕዘናት አለው፤ አንደኛው ነፍይ ሲሆን ሁለተኛ ኢሥባት ነው፤ ይህንን እሳቤ ነጥብ በነጥብ እንመልከት፦

ነጥብ አንድ "ነፍይ" "ነፍይ" نفي ማለት "አፍራሽ" ሲሆን አሉታዊ ቃል ነው፤ ይህም አሉታዊ ቃል፦ "ላ ኢላሃ" لَا إِلَٰهَ "ሌላ አምላክ የለም" ብለን ስንል ማንኛውንም ጣኦታት ውድቅ የምናደርግበት ነው፤ በቁርአን ከአላህ ውጪ የሚደረግ ባዕድ አምልኮ "ጣኡት" لطَّاغُوتِ ፣ "አውሳን" أَوْثَٰن እና "አስናም" أَصْنَام ይባላሉ፣ እነዚህ ጣኦታት ከዓለማቱ ጌታ ሌላ የሚመለኩ ምንነትና ማንነት ናቸው፤ እጅጉን ከዓለማቱ ጌታ ከአላህ ተለይተው ተቀምጧል፦ 1. "ጣኡት" 2:256 #በጣዖትም لطَّاغُوتِ የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ 4:76 እነዚያ ያመኑት ሰዎች፣ በአላህ መንገድ ይጋደላሉ፤ እነዛ የካዱትም #በጣዖት لطَّاغُوتِ መንገድ ይጋደላሉ፤ 16:36 በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ አላህን አምልኩ #ጣዖትንም لطَّاغُوتِ ራቁ፤ በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፤

2."አውሳን" 29:17 ከአላህ ሌላ የምታመልኩት #ጣዖታትን أَوْثَانًا ብቻ ነው፤ ውሸትንም ትቀጣጥፋላችሁ፤ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምታመልኩአቸው ለእናንተ ሲሳይን ሊሰጧችሁ አይችሉም፤ 29:25 ኢብራሂም አለም፦ ከአላህ ሌላ #ጣዖታትን أَوْثَانًا አማልክት የያዛችሁት በቅርቢቱ ሕይወት በመካከላችሁ ለመዋደድ ብቻ ነው፤ ከዚያም በትንሣኤ ቀን ከፊላችሁ በከፊሉ ይክዳል፤ ከፊላችሁም ከፊሉን ይረግማል፤ መኖሪያችሁም እሳት ናት፤ ለእናንተም ከረዳቶች ምንም የላችሁም።

3. "አስናም" 6:74 ኢብራሒምም ለአባቱ ለአዘር «#ጣዖታትን أَصْنَامًا አማልክት አድርገህ ትይዛለህን እኔ አንተንም ሕዝቦችህንም በግልጽ መሳሳት ውስጥ ኾናችሁ አያችኋለሁ» ባለ ጊዜ አስታውስ. 21:57 በአላህም ስም እምላለሁ ዟሪዎች ሆናችሁ ከኼዳችሁ በኋላ #ጣዖቶቻችሁን أَصْنَامًا ተንኮል እሰራባቸዋለሁ፣ አለ። 14:35 ኢብራሂምም ባለ ጊዜ አስታውስ ፦ ጌታዬ ሆይ! ይህንን አገር ጸጥተኛ አድርገው፤ እኔንም ልጆቼንም #ጣዖታትን أَصْنَامًا ከማምለክ አርቀን፤

ነጥብ ሁለት "ኢሥባት" "ኢሥባት" إثبات ማለት "ማፅደቅ" ሲሆን አውንታዊ ቃል ነው፤ ይህም አውንታዊ ቃል፦ "ኢለ ሏህ” إِلَّا اللَّهُ "ከአላህ በቀር" ብለን ስንል አንዱን አምላክ በብቸኝነትና በእውነት ልናመልከው የምናፀድቅበት ነው፤ አንዱ እምላክ አላህ ነገሮችን ካለመኖር ወደመኖር የፈጠረ፣ የሚያሞት ህያው የሚያደርግ፣ መጥቀምና መጉዳት የሚችል፣ ሁሉን የሚያውቅ፣ ሁሉን የሚያይ፣ ሁሉን የሚሰማና በእኔነት የሚናገር ነው፦ 1. "ሁሉን የፈጠረ ነው" 46:4 #ከአላህ ሌላ የምታመልኳቸው አያችሁን? ከምድር ምንን እንደ #ፈጠሩ# አሳዩኝ ወይም በሰማያት ለእነርሱ መጋራት አላቸውን? 50:38 ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በስድስት ቀናት ውስጥ በእርግጥ #ፈጠርን፡፡ 49:13 እላንተ ሰዎች ሆይ እኛ ከወንድና ከሴት #ፈጠርናችሁ፤ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፤

2. "የሚያሞት ህያው የሚያደርግ ነው" 30:40 አላህ ያ የፈጠራችሁ፣ ከዚያም ሲሳይን የሰጣችሁ፣ ከዚያም #የሚያሞታችሁ#፥ ከዚያም #ሕያው# የሚያደርጋችሁ ነው፤ ከምታጋሩዋቸው ጣዖታት ውስጥ ከዚኻችሁ አንዳችን የሚሠራ አልለን? 44:8 ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፤ #ሕያው ያደርጋል#፣ #ያሞታልም፣ ጌታችሁ፣ የመጀመሪያ አባቶቻችሁም ጌታ ነው።

3. "መጥቀምና መጉዳት የሚችል ነው" 20:89 ወደ እነነሱ ንግግርን የማይመልስ ለእነርሱም #ጉዳትንና #ጥቅምን የማይችል መሆኑን አያዩምን? 10:106 ከአላህም በቀር #የማይጠቅምንና #የማይጎዳን አታምልክ፡፡ ብትሠራም አንተ ያንጊዜ ከበደለኞቹ ትሆናለህ» ተብያለሁ" በላቸው፡፡ 5:76 ከአላህ ሌላ ለእናንተ #መጉዳትንና #መጥቀምን የማይችልን ታመልካለህን? በላቸው፤

4. "ሁሉን የሚያውቅ ነው" 60:1 #እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን #የማውቅ ስሆን ወደ እነርሱ በፍቅር ትመሣጠራላችሁ፤ 64:4 በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለውን ሁሉ ያውቃል፤ የምትደብቁትንም የምትገልጡትንም ያውቃል አላህ በልቦች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነው።

5. "ሁሉ ተመልካች ነው" 34:11 #እኔ የምትሠሩትን ነገር ሁሉ ተመልካች ነኝና። 57፥4 #አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው።

6. "ሁሉን የሚሰማ ነው" 2:186 ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ #እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በእኔም ይመኑ፤ እነርሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡ 9:103 ለእነርሱም ጸልይላቸዉ፤ ጸሎትህ ለእነርሱ እርካታ ነዉና አላህም "ሰሚ" ዐዋቂ ነው።

7. "እኔነት ያለው ተናጋሪ ነው" 21:92 "#እኔም" ጌታችሁ #ነኝ እና "አምልኩኝ"። 2:160 እነዚህም በእነርሱ ላይ ጸጸታቸውን እቀበላለሁ፤ #እኔም ጸጸትን በጣም ተቀባይ አዛኙ #ነኝ፡፡

ነብያችን"ﷺ" ወደ መካ ሲገቡ በካዕባህ የሚመለኩ 360 ጣዖታትን ሰባብረዋል፤ ያስቀሩት አንድም ጣዖት የለም፤ አል-ሐጀሩል አስወድ ከ 360 ጣዖታት መካከል ነበር የሚለው ዲስኩር የሚሽነሪዎች ቅጥፈት እንጂ የታሪክ ሆነ የሥነ-ቅርስ መረጃ የለም፤ ሐጀሩል አስወድ መጉዳትንና መጥቀምን የማይችልና የአላህን ቤት መዞር የሚጀመርበት መነሻ ነጥብ እንጂ አምልኮ የሚቀበል አይደለም። ይህንን ከሐዲስ መረዳት ይቻላል፦ ኢማም ቡሃሪ መጽሐፍ 25, ሐዲስ 83: ዑመር ወደ ሃጀሩል አስወድ ቀረቦ ሳመውና፦ አውቃለው #አትጠቅምም #አትጎዳም ነብዩ"ﷺ" ሲስሙህ ባላይ ኖሮ አልስምህም ነበር። عَنْ عُمَرَ ـ رضى الله عنه ـ أَنَّهُ جَاءَ إِلَى الْحَجَرِ الأَسْوَدِ فَقَبَّلَهُ، فَقَالَ إِنِّي أَعْلَمُ أَنَّكَ حَجَرٌ لاَ تَضُرُّ وَلاَ تَنْفَعُ، وَلَوْلاَ أَنِّي رَأَيْتُ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم يُقَبِّلُكَ مَا قَبَّلْتُكَ‏.‏

ሃጀሩል አስወድ መስማት፣ መናገር፣ ማየት፣ ማወቅ የማይችል ህያው ያልሆነው ነገር ነውና አይጠቅምም አይጎዳም፣ የማይጠቅምና የማይጎዳ ነገር አይመለክም፤ የሚመለከው መጥቀና መጉዳት የሚችለው የሰማያትና የምድር ጌታ ብቻ ነው፦ 13:16 የሰማያትና የምድር ጌታ ማን ነው? በላቸው፤ አላህ ነው በል፤ #ለነፍሶቻቸው #ጥቅምንም #ጉዳትንም የማይችሉን ረዳቶች ከእርሱ ሌላ ያዛችሁን? በላቸው፤

የፈጣሪ ሃቅ አምልኮ፣ መለማመን፣ ስለት መሳል፣ መስገድ ወዘተ ነው፤ ይህንን ሃቅ ከመሳም ጋር ማምታታት የለብንም፤ ሲጀመር "መሳም" የመውደድ መገለጫ እንጂ በራሱ መውደድ አይደለም፤ ምክንያቱም ሳንስማቸው የምንወዳቸው ሰዎች ስላሉ፤ ሲቀጥል "መሳም" የፈጣሪ ሃቅ አይደለም፤ ፈጣሪ አይሳምምና፤ ሲሰልስ "መሳም" የፍጡራን መብት ነው፤ አንድ ሰው አባቱን ሳመ ማለት አመለከ ማለት አይደለም፤ አንድ ሰው በእግር ኳስ አሸንፎ ዋንጫ ቢስም አመለከ አይባልም፤ ለሃጅሩል አስወድ አምልኮ፣ መለማመን፣ ስለት መሳል፣ መስገድ ወዘተ ቢቀርብ ኖሮ ይህ ማሻረክ ወይም ባእድ አምልኮ ይሆን ነበር፤ ነገር ግን ይህ ፈፅሞ ሽርክ ነው፤ በኢስላም በድንጋይና በድንጋይ ላይ የሚደረግ አምልኮ "ኑሱብ" نُصُب እና "አዝላም" أَزْلَٰم ሲባል በአላህ ላይ ማሻረክ የሆነ አመፅ ነው፦ 5:90 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! የሚያሰክር መጠጥ፣ ቁማርም፣ "አንሳብ" وَالْأَنْصَابُ "አዝላምም"* بِالْأَزْلَامِ ከሰይጣን ሥራ የሆኑ እርኩስ ብቻ ናቸው፤ እርኩስን ራቁትም ልትድኑ ይከጀላልና። 5:3 ለኑሱብ" النُّصُبِ የታረደው *በአዝላምም* بِالْأَزْلَامِ ዕድልን መፈለጋችሁ በእናንተ ላይ እርም ተደረገ ይሃችሁ "አመፅ" ነው።


ኢስላም

Medallion showing "Allah" in Hagia Sophia, Istanbul, Turkey.

በእስልምና እምነት አላህ ማለት በሴማዊ ቋንቋ ውስጥ "አምልኮ የሚገባው" ማለት ነው። ከነብዩ ከአደም (አ.ሰ) ጀምሮ እስከ ነብዩ ሙሃመድ (ሰ.አ.ወ) ድረስ ያሉትን በቁርአን ላይ እንደተጠቀሱት ፪፭ ሃያ አምስት እና ከዛ በላይ ያልተጠቀሱ ነብያትን የላከ አንድ እና ብቸኛ አምላክ. አላህ በቁርአን ላይ የተጠቀሱ ፱፱ (ዘጠና ዘጠኝ) ስሞች አሉት ሁሉም የሚናገሩት ስለማነነቱ እና ስለባህሪዉ ነዉ. የአላህን ለማወቅ የፈለገ ሰዉ ስሞችሁን ማስተንተን እና መረዳት ከቻለ አልላህን በመጠኑም ቢሆን ማወቅ ይችላል አሏህ መ

፺፱ (ዘጠና ዘጠኝ) ስሞች አሉት

አር-ረህማን፣ አር-ረሂም፣ አል-መሊክ፣ አል-ቁዱስ፣ አስ-ሰላም፣ አል-ሙእሚን፣ አል-ሙሃይሚን፣ አል-አዚዝ፣ አል-ጀባር፣ አል-ሙተከቢር፣ አል-ኻሊቅ፣ አል-ባሪእ፣ አል-ሙሰዊር፣ አል-ቐፋር፣ አል-ቐሃር፣ አል-ወሃብ፣ አር-ረዛቅ፣ አል-ፈታህ፣ አል-አሊም፣ አል-ቓቢድ፣ አል-ባሲጥ፣ አል-ኻፊድ፣ አል-ራፊእ፣ አል-ሙአዝ፣ አል-ሰሚእ፣ አል-በሲር፣ አል-ሃኪም፣ አል-አዲል፣ አል-ለጢፍ፣