ከ«ኦሪት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
“ቶራህ” תּוֹרָה የሚለው የዕብራይስጥ ቃል፣ “ተውራት” التَّوْرَاةَ የሚለው የአረቢኛው ቃል እና “ኦሪት” የሚለው የግዕዝ ቃል ተመሳሳይ የሴም ቤተሰብ ሲሆኑ ትርጉማቸው “ህግ” “ትዕዛዝ” “መመሪያ” “መርህ” ማለት ነው፣ ተውራት የሚለው ቃል በቁርአን ላይ 18 ጊዜ በ 16 አንቀጽ ላይ ተጠቅሶ ይገኛል፤ ይህም ተውራት ለሙሳ የተሰጠው ወህይ ነው፦
'''ኦሪት''' ማለት በተለይ የ[[ብሉይ ኪዳን]] መጀመርያ ፭ መጻሕፍት ወይም የ[[ሙሴ]] መጻሕፍት ማለት ነው፣ ወይም በ[[እብራይስጥ]] «ቶራህ» የተባለው ክፍል። ኤነዚህም ፭ መጻሕፍት፦
17:2 *”ሙሳንም መጽሐፉን ሰጠነው”*፤
2:87 ሙሳንም መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው፡፡
32:23 *”ሙሳንም መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው”*፤
28:43 ይገሰጹ ዘንድ *”ለሙሳ መጽሐፉን በእርግጥ ሰጠነው”*፡፡
23:49 ሙሳንም ነገዶቹ ይምመሩ ዘንድ መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው፡፡
2:53 *ሙሳንም መጽሐፍን እና እውነትና ውሸትን መለያንም ትመሩ ዘንድ በሰጠነው ጊዜ* አስታውሱ፡፡
6:154 ከዚያም ለሙሳ በዚያ መልካም በሠራው ላይ ለማሟላት ነገርንም ሁሉ ለመዘርዘር *መጽሐፉን ለእስራኤል ልጆች መሪና እዝነት ይኾን ዘንድ ሰጠነው*፡፡
5፥44 እኛ *ተውራትን በውስጥዋ መምሪያና ብርሃን ያለባት ስትሆን አወረድን* إِنَّآ أَنزَلْنَا ٱلتَّوْرَىٰةَ فِيهَا هُدًۭى وَنُورٌۭ ۚ ፤
ሱነን ኢብኑ ማጃህ መጽሐፍ 13, ሐዲስ 20
የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” ከአይሁድ አዋቂ ሰው ጠሩትና እንዲህ አሉ፦ *”ተውራትን ለሙሳ ባወረደለት”* አምልሃለው፤ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم دَعَا رَجُلاً مِنْ عُلَمَاءِ الْيَهُودِ فَقَالَ ‏ “‏ أَنْشُدُكَ بِاللَّهِ الَّذِي أَنْزَلَ التَّوْرَاةَ عَلَى مُوسَى ‏”


አላህ ተውራትን እራሱ ጽፎ ለሙሳ የሰጠው ስሌዳ ነው፤ በግዕዝ “ጽላት” በብዜት ሲሆን በነጠላ “ጽሌ”፣ በዕብራይስጥ ደግሞ “ላሁት” לֻחֹ֣ת ሲሆን በአረቢኛ “ለውህ” لَوْح ነው፣ ትርጉማቸው ተመሳሳይ ሲሆን “ፊደል” አሊያም “ሰሌዳ” ማለት ነው፣ አላህ ለሙሳ ቃላትን በፊደል ላይ ጽፎ እንደሰጠው በተከበረ ቃሉ ይናገራል፦
* [[ኦሪት ዘፍጥረት]]
7:145 ለእርሱም *”በሰሌዳዎች”* الْأَلْوَاحِ ላይ ከነገሩ ሁሉ ግሣጼንና ለነገሩም ሁሉ ማብራራትን *ጻፍንለት*፤
* [[ኦሪት ዘጸአት]]
ሱነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 42, ሐዲስ 106
* [[ኦሪት ዘሌዋውያን]]
አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ” እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” አሉ፦ አደምና ሙሳ ተከራከሩ፤….. አደምም ሙሳን አንተ አላህ በንግግሩ መርጦሃል፤ *ተውራትን በእጁ ጽፎልሃል* فَقَالَ آدَمُ أَنْتَ مُوسَى اصْطَفَاكَ اللَّهُ بِكَلاَمِهِ وَخَطَّ لَكَ التَّوْرَاةَ بِيَدِه ፤
* [[ኦሪት ዘኊልቊ]]
* [[ኦሪት ዘዳግም]]


ይህ ዘገባ በፔንታተች በተመሳሳይ እንዲህ ተዘግቧል፦
«የኦሪት ሕግ» ማለት በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ የተጻፈው [[አስርቱ ቃላት]]ና [[ሕገ ሙሴ]] ነው።
ዘጸአት 24:12 ያህዌም ሙሴን፦ ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ፥ በዚያም ሁን፤ እነርሱን ታስተምር ዘንድ *”እኔ የጻፍሁትን “ሕግ” וְהַתּוֹרָה֙ እና ትእዛዝ”* የድንጋይም ጽላት እሰጥሃለሁ* አለው።
2ኛ ነገሥት 17፥37 *የጻፈላችሁንም ሥርዓትና ፍርድ ሕግና ትእዛዝም* ለዘላለም ታደርጉ ዘንድ ጠብቁ፤ ሌሎችንም አማልክት አትፍሩ።


እዚህ አንቀፅ ላይ “ሕግ” ተብሎ የተቀመጠው ቃል “ቶራህ” תּוֹרָה ሲሆን በሰሌዳዎች ላይ የተጻፈ ህግ ነው፤ የብሉይ ኪዳን ለዘብተኛ ሆነ ጽንፈኛ ምሁራን በጥናታቸው እንደሚታትትቱት ለሙሴ የተሰጠው ቶራህ በ 1312 BC ሲሆን ይህንን የቶራህ መጽሐፍ በሙሳ ዘመን በያህዌህ ቃል ኪዳን ታቦት *አጠገብ አስቀምጠውት ነበር፤ ሙሴም ለእስራኤል ጉባኤ ውርስ የሆነውን ቶራህ አዘዘ፦
በዘመናዊ አማርኛ «ኦሪት» ለዕብራይስጥ «[[ጦራህ]]» ወይም ለ[[ግሪክኛ]] «ፔንታቲውክ» ይወክላል፣ ልዩ ልዩ ትርጓሜዎች [[ኦሪተ ሳምራውያን]]፣ [[ኦሪተ አይሁድ]]፣ [[ኦሪተ ሊቃውንት]] ተብለዋል።
ዘዳግም 31:26 ይህን *”የሕግ” הַתּוֹרָה֙ መጽሐፍ”* ውሰዱ፥ በዚያም በእናንተ ላይ ምስክር እንዲሆን በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት *አጠገብ አኑሩት*።
ዘዳግም 33፥4 ሙሴ ለያዕቆብ ጉባኤ *ርስት* የሆነውን *ሕግ* תּוֹרָ֥ה አዘዘን።


በመቀጠል የሙሴ አምላክ ወደሚሰጣቸው ምድር ዮርዳኖስን በተሻገርህ ጊዜ በታላላቅ ድንጋዮችን ላይ ይህንን ቶራህ እንዲጽፍ ለኢያሱ አዘዘው፤ ኢያሱም ይህንን አድርጓል፦
በ[[ግዕዝ]] ግን ተጨማሪ ሦስት መጻሕፍት በ«ኦሪት» ይቆጠራሉ፦
ዘዳግም 27፥2-3 አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር ዮርዳኖስን በተሻገርህ ጊዜ *ታላላቅ ድንጋዮችን ለአንተ አቁም፥ በኖራም ምረጋቸው*። የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠህ፥ ወተትና ማር ወደምታፈስስ ምድር፥ አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር ትገባ ዘንድ በተሻገርህ ጊዜ፥ *የዚህን ሕግ הַתּוֹרָ֥ה ቃሎች ሁሉ ጻፍባቸው*።
ኢያሱ 8:32 የእስራኤልም ልጆች ሲያዩ በዚያ ስፍራ በድንጋዮቹ ላይ *”የሙሴን ሕግ תּוֹרַ֣ת ጻፈባቸው”*።


ይህ ቶራህ እስከ ዕዝራ ጊዜ ነበረ፤ ዕዝራም ቶራህን አስመጥቶ ይፅፍ ነበረ፦
* [[መጽሐፈ ኢያሱ]] (ኦሪት ዘኢየሱስ)
ነሀምያ 8:1 ሰባተኛውም ወር በደረሰ ጊዜ የእስራኤል ልጆች በከተሞቻቸው ነበሩ። ሕዝቡም ሁሉ በውኃው በር ፊት ወዳለው አደባባይ እንደ አንድ ሰው ሆነው ተሰበሰቡ፤ እግዚአብሔርም ለእስራኤል ያዘዘውን *”የሙሴን ሕግ תּוֹרַ֣ת መጽሐፍ”* ያመጣ ዘንድ ጸሐፊውን ዕዝራን ተናገሩት።
* [[መጽሐፈ መሳፍንት]] (ኦሪት ዘመሳፍንት)
ነሀምያ 8:2 ካህኑም ዕዝራ በሰባተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን *”ሕጉን”* הַתּוֹרָ֞ה በማኅበሩ በወንዶችና በሴቶች አስተውለውም በሚሰሙት ሁሉ ፊት *”አመጣው”*። ”
* [[መጽሐፈ ሩት]] (ኦሪት ዘሩት)
ዕዝራ 7:6 የእስራኤልም አምላክ እግዚአብሔር በሰጠው *”በሙሴ ሕግ בְּתוֹרַ֣ת ፈጣን ጸሐፊ ነበረ”*፤ የአምላኩም የእግዚአብሔር እጅ በእርሱ ላይ ነበረችና ንጉሡ የሻውን ሁሉ ሰጠው። ”


ከዚያስ? ከዚያማ ከዕዝራ በኃላ የተነሱት ጸሐፊዎች ይህንን የአምላክ ቶራህ የሰው ቃል ጨምረው ለወጡት፦
«ኦሪት» ደግሞ ጥንታዊ ዘመን ወይም በተለይ እነዚህ መጻሕፍት የሚተርኩት ዘመን (ከ1000 ዓክልበ. በፊት) ማለት ነው፤ ከ[[ማየ አይኅ]] አስቀድሞ የነበረውም ክፉ ዘመን ያጠቅልላል። «[[ኦሪታውያን]]» ማለት ደግሞ በጥፋት ውሃ የሰመጠው ክፉ ነገድ ሊሆን ይችላል፣ የዚህም አጠራር ከግብጽ ጣኦት [[ሔሩ]] ጋር እንደ ተዛመደ ይመስላል።
ኤርምያስ 8:8 እናንተስ። ጥበበኞች ነን የእግዚአብሔርም *”ሕግ”* וְתוֹרַ֥ת ከእኛ ጋር ነው እንዴት ትላላችሁ? እነሆ፥ *”የጸሐፊ ብርዕ ሐሰተኛ ነው በሐሰትም አድርጎአል”*። ”
ኤርምያስ 23፥36 የሠራዊትን ጌታ የአምላካችንን የእግዚአብሔርን *”የሕያውን አምላክ ቃል ለውጣችኋልና”*።


ይህ የብረዛው ሂደት ቀደም ብሎ ተጀምሮ ነበር፤ ስለ ቶራህ ዶክሜንተርይ ሃይፖቴሲስ (DH) እንደሚነግረን አራት ምንጮችን በቶራህ ላይ ተለያይተው ነበር፣እነርሱም፦
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
1. ያህዊስት ምንጭ (J) 950 BC በደቡቡ የይሁዳ መንግስት የተዘጋጀ ነው።
2. ኤሎሂስት ምንጭ (E) 850 BC በሰሜኑ የእስራኤል መንግስት የተዘጋጀ ነው።
3. ዴትሮኖሚስት ምንጭ (D) 600 BC በኢየሩሳሌም በተሃድሶ ዘመን የተዘጋጀ ነው።
4. ፕሪስትስት ምንጭ (P) 500 BC በካህናት በባቢሎን ምርኮ ጊዜ የተዘጋጀ ነው።


እነዚህ የተለያዩ ምንጮችን አንዱን የሙሴ መጽሐፍ ተለያዩበት፤ አላህ ይህን ነጥብ ሲናገር፦
[[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]]
11:110 ለሙሳም መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው፤ በእርሱም *ተለያዩበት*፤

በመቀጠል ከእነዚህ አራት ምንጮች ከ 600 BC ተጀምሮ በ 400 BC ውስጥ “ፔንታተች” πεντάτευχος ተዘጋጀ፤ “ፔንታ” πεντά ማለት “አምስት” ማለት ሲሆን “ተች” τευχος ማለት ደግሞ “ጥቅል” ማለት ነው፤ አንድ የነበረውን መጽሐፍ ከፋፍለው አምስት አደረጉት፤ እነርሱም ዘፍጥረት፣ ዘጽአት፣ ዘሌዋውያን፣ ዘኁልቅ፣ ዘዳግም ናቸው፣ ይህ ጉዳይ አላህ በቃሉ ሲናገር፦
6፥91 «ያንን ብርሃንና ለሰዎች መሪ ኾኖ *ሙሳ ያመጣውን መጽሐፍ ክፍልፍሎች* የምታደርጉት ስትኾኑ ማን አወረደው *የወደዳችኋትን ትገልጿታላችሁ ብዙውንም ትደብቃላችሁ፡፡ እናንተም አባቶቻችሁም ያላወቃችሁትን ተስተማራችሁ*፤»

ሙሴ ለእስራኤላውያን በቶራህ ላይ ምንም አትጨምሩ አትቀንሱ ግን ጠብቁት ብሎ አዟቸው ነበር፤ ጠብቁ ሲል ሁለት ትርጉም አለው፤ አንደኛ አትተላለፈው ሲሆን ሁለተኛ እላዩ ላይ አትጨምር ወይም አትቀንስ ነው፦
ዘዳግም 4:2 እኔ *ያዘዝኋችሁን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ* ትጠብቃላችሁ እንጂ ባዘዝኋችሁ ቃል ላይ *አትጨምሩም፥ ከእርሱም አታጎድሉም*።”
ዘዳግም 12፥32 እኔ የማዝዝህን ነገር ሁሉ ታደርገው ዘንድ ጠብቅ፤ ምንም በእርሱ ላይ አትጨምር፥ ከእርሱም ምንም አታጕድል።

ነገር ግን አይሁዳውያን ይህንን ቶራን ጨምረውበታል ቀንሰውበታል፤ ይህንን ነጥብ በነጥብ እንመልከት፦

ነጥብ አንድ
“ጭማሬ”
አምስቱን መጽሐፍት ሙሴ እንዳልጻፋቸው እሙንና ቅቡል ነው፣ ምክንያቱም ከሙሴ ሞት ህልፈት ወዲህ የሆኑ ትረካዎች በፔንታተች ሰፍሮ ስለሚገኝ፣ ይህን ለናሙና ያክል ማየት ይቻላል፦
ዘፍጥረት 12:6 አብራምም እስከ ሴኬም ስፍራ እስከ ሞሬ የአድባር ዛፍ ድረስ በምድር አለፈ *የከነዓን ሰዎችም በዚያን ጊዜ በምድሩ ነበሩ*።

አያችሁ ይህ የጻፉት ሰዎች ከነአናውያን በምድራቸው ከኖሩና ከተወረሱ በኋላ ነው፣ ምክንያቱም በሙሴ ዘመን የከነዓን ሰዎች በምድሩ ነበሩ፣ ይህ ታሪክ ግን የተጻፈው ከነአን በእስራኤላውያን ከተወረሰች በኋላ ነው፦
ዘጸአት 23:23 መልአኬ በፊትህ ይሄዳልና፥ ወደ አሞራውያንም ወደ ኬጢያውያንም ወደ ፌርዛውያንም ወደ ከነዓናውያንም ወደ ኤዊያውያንም ወደ ኢያቡሳውያንም ያገባሃል፤ እኔም “”አጠፋቸዋለሁ””።
ዘዳግም 20:16-18 ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ ከሚሰጥህ ከእነዚህ አሕዛብ ከተሞች “”ምንም ነፍስ አታድንም””። አምላክህ እግዚአብሔር እንዳዘዘህ ኬጢያዊውን አሞራዊውንም ከነዓናዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም “”ፈጽመህ ታጠፋቸዋለህ””።

ሌላው በሙሴ ዘመን በእስራኤላውያን ንጉስ አልነበረም፣ የፔንታተች ጸሃፊዎች ሲነግሩን ግን በእስራኤላውያን ንጉስ መንገስ ከጀመረ ነው፤ ነገር ግን በእስራኤላውያን ንጉስ መንገስ የጀመረው በሳሙኤል ጊዜ ነው፦
ዘፍጥረት 36:31 *በእስራኤል ልጆች ላይ ንጉሥ ከመኖሩ በፊት* በኤዶም አገር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው።
1ኛ ሳሙኤል 8:5፤ እነሆ፥ አንተ ሸምግለሃል፥ ልጆችህም በመንገድህ አይሄዱም፤ አሁንም እንደ አሕዛብ ሁሉ የሚፈርድልን *ንጉሥ አድርግልን አሉት*።

ሌላው የምናሴ ልጅ ኢያዕር እስከ ጌሹራውያንና እስከ ማዕካታውያን ዳርቻ ድረስ የአርጎብን ምድር ሲወስድ ሙሴ አልነበረም ሞቷል፣ ነገር ግን የፔንታተች ጸሃፊዎች ግን ሲነግሩን የኢያዕር መንደሮች ከተጠራ በኋላ ነው፦
ዘዳግም 3:14 *የምናሴ ልጅ ኢያዕር* እስከ ጌሹራውያንና እስከ ማዕካታውያን ዳርቻ ድረስ የአርጎብን ምድር ሁሉ ወሰደ፤ ይህችንም የባሳንን ምድር እስከ ዛሬ ድረስ በስሙ የኢያዕር መንደሮች ብሎ ጠራ።
መሳፍንት 10:3-4 ከእርሱም በኋላ ገለዓዳዊው ኢያዕር ተነሣ፥ በእስራኤልም ላይ ሀያ ሁለት ዓመት ፈረደ። በሠላሳ የአህያ ግልገሎች ይቀመጡ የነበሩ ሠላሳ ልጆችም ነበሩት፤ ለእነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ *የኢያዕር መንደሮች የተባሉ በገለዓድ ምድር ያሉ ሠላሳ ከተሞች ነበሩአቸው*።

ኬብሮን ኬብሮን ስትባል ሙሴ አልነበረም ሞቷል፣ ነገር ግን የፔንታተች ጸሃፊዎች ግን ሲነግሩን ኬብሮንን ስሟን ጠቅሰው ነው፦
ዘፍጥረት 23:2 ሳራ በቂርያትአርባቅም ሞተች፤ እርስዋም በከነዓን ምድር ያለች *ኬብሮን ናት*፤ አብርሃምም ለሣራ ሊያዝንላትና ሊያለቅስላት ተነሣ።
መሳፍንት 1:10 ይሁዳም በኬብሮን የሚኖሩትን ከነዓናውያንን ሊወጋ ሄደ። *የኬብሮንም ስም አስቀድሞ ቂርያትአርባቅ ነበረ*። ሴሲንና አኪመንን ተላሚንም ገደሉ።

ሌላው ዳን ዳን ስትባል ሙሴ አልነበረም ሞቷል፣ ነገር ግን የፔንታተች ጸሃፊዎች ግን ሲነግሩን ዳንን ስሟን ጠቅሰው ነው፦
ዘፍጥረት 14፤14 አብራምም ወንድሙ እንደ ተማረከ በሰማ ጊዜ በቤቱ የተወለዱትን ሦስት መቶ አሥራ ስምንት ብላቴኖቹን አሰለፈ፥ ፍለጋቸውንም ተከትሎ *እስከ ዳን ድረስ ሄደ*።
መሳፍንት 18:29 ከተማይቱንም ከእስራኤል በተወለደው በአባታቸው *በዳን ስም ዳን ብለው ጠሩአት*፤ የከተማይቱም ስም አስቀድሞ *ሌሳ* ነበረ።

ሌላው ኤፍራታ ኤፍራታ ስትባል ሙሴ አልነበረም ሞቷል፣ ነገር ግን የፔንታተች ጸሃፊዎች ግን ሲነግሩን ኤፍራታን ስሟን ጠቅሰው ነው፦
ዘፍጥረት 35፥19 ራሔልም ሞተች፥ ወደ *ኤፍራታ* በምትወስድም መንገድ ተቀበረች እርስዋም ቤተልሔም ናት።
1ኛ ዜና መዋዕል 2፥50 የካሌብ ልጆች እነዚህ ናቸው *የኤፍራታ* የበኵሩ የሆር ልጅ የቂርያትይዓሪም አባት ሦባል፥
1ኛ ዜና መዋዕል 4፥4 የጌዶርም አባት ፋኑኤል፥ የሑሻም አባት ኤጽር እነዚህ *የቤተ ልሔም አባት የኤፍራታ* የበኵሩ የሆር ልጆች ናቸው።

መቼም ሙሴ ከሞተ በኋላ ሙሴ ራሱ ስለራሱ ሙሴ ተቀበረ፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩን ማንም አላወቀም አይልም፦
ዘዳግም 34:6 ሙሴ በቤተ ፌጎርም ፊት ለፊት በሞዓብ ምድር በሸለቆው ውስጥ *ተቀበረ፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩን ማንም አላወቀም*።

መደምደሚያ
ይህ ጭማሬ ነው እንግዲህ የሙሴ ቶራህ ተደርጎ የአምላክ ቃል መስሎ የተጨመረው፤ “ፍጥረት” በሚለው ቃል ላይ “ዘ” የሚል መነሻ ቅጥያ አለ፤ ትርጉሙ “የ” ማለት ነው፤ ዘፍጥረት ስለ ፍጥረትና ትውልድ አመጣጥ የነበረው ትውፊት በቶራህ ላይ ጭማሬ ታሪክ ነው፤ “ፀአት” ማለት “መውጣት” ማለት ሲሆን ስለ የእስራኤል ልጆች ከግብፅ መውጣት የነበረው ታሪክ ጭማሬ ነው፤ “ሌዋውያን” ማለት “የሌዊ ልጆች” ሲሆኑ ስለ ካህናት ምድብና አገልግሎት ጭማሬ ነው፤ “ኁልቅ” ማለት “ቁጥር” ማለት ሲሆን ስለ የእስራኤል ልጆች አቆጣጠርና አሰፋፈር ጭማሬ ታሪክ ነው፤ “ዳግም” ማለት “ድጋሚ” ማለት ሲሆን የዘጽአት፣ የዘሌዋውያንና የዘኁልቅ ድጋሚ ትረካ ነው፤
አላህ ለዛ ነው፦ መጽሐፉን በእጆቻቸው ፅፈው “ይህ ከአላህ ዘንድ ነው” ብለው ስለቀጠፉት ጭማሬ ወዮላቸው ብሎ የሚናገረው፦
2:79 ለነዚያም *”መጽሐፉን በእጆቻቸው ለሚጽፉ እና ከዚያም በእርሱ ጥቂትን ዋጋ ሊገዙበት «ይህ ከአላህ ዘንድ ነው» ለሚሉ ወዮላቸው”*፡፡ ለእነርሱም ከዚያ *”እጆቻቸው ከጻፉት ወዮላቸው”*፡፡ ለእነሱም ከዚያ ከሚያፈሩት ኃጢኣት ወዮላቸው፡፡

እትም በ20:10, 14 ኦገስት 2018

“ቶራህ” תּוֹרָה የሚለው የዕብራይስጥ ቃል፣ “ተውራት” التَّوْرَاةَ የሚለው የአረቢኛው ቃል እና “ኦሪት” የሚለው የግዕዝ ቃል ተመሳሳይ የሴም ቤተሰብ ሲሆኑ ትርጉማቸው “ህግ” “ትዕዛዝ” “መመሪያ” “መርህ” ማለት ነው፣ ተውራት የሚለው ቃል በቁርአን ላይ 18 ጊዜ በ 16 አንቀጽ ላይ ተጠቅሶ ይገኛል፤ ይህም ተውራት ለሙሳ የተሰጠው ወህይ ነው፦ 17:2 *”ሙሳንም መጽሐፉን ሰጠነው”*፤ 2:87 ሙሳንም መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ 32:23 *”ሙሳንም መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው”*፤ 28:43 ይገሰጹ ዘንድ *”ለሙሳ መጽሐፉን በእርግጥ ሰጠነው”*፡፡ 23:49 ሙሳንም ነገዶቹ ይምመሩ ዘንድ መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ 2:53 *ሙሳንም መጽሐፍን እና እውነትና ውሸትን መለያንም ትመሩ ዘንድ በሰጠነው ጊዜ* አስታውሱ፡፡ 6:154 ከዚያም ለሙሳ በዚያ መልካም በሠራው ላይ ለማሟላት ነገርንም ሁሉ ለመዘርዘር *መጽሐፉን ለእስራኤል ልጆች መሪና እዝነት ይኾን ዘንድ ሰጠነው*፡፡ 5፥44 እኛ *ተውራትን በውስጥዋ መምሪያና ብርሃን ያለባት ስትሆን አወረድን* إِنَّآ أَنزَلْنَا ٱلتَّوْرَىٰةَ فِيهَا هُدًۭى وَنُورٌۭ ۚ ፤ ሱነን ኢብኑ ማጃህ መጽሐፍ 13, ሐዲስ 20 የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” ከአይሁድ አዋቂ ሰው ጠሩትና እንዲህ አሉ፦ *”ተውራትን ለሙሳ ባወረደለት”* አምልሃለው፤ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم دَعَا رَجُلاً مِنْ عُلَمَاءِ الْيَهُودِ فَقَالَ ‏ “‏ أَنْشُدُكَ بِاللَّهِ الَّذِي أَنْزَلَ التَّوْرَاةَ عَلَى مُوسَى ‏”

አላህ ተውራትን እራሱ ጽፎ ለሙሳ የሰጠው ስሌዳ ነው፤ በግዕዝ “ጽላት” በብዜት ሲሆን በነጠላ “ጽሌ”፣ በዕብራይስጥ ደግሞ “ላሁት” לֻחֹ֣ת ሲሆን በአረቢኛ “ለውህ” لَوْح ነው፣ ትርጉማቸው ተመሳሳይ ሲሆን “ፊደል” አሊያም “ሰሌዳ” ማለት ነው፣ አላህ ለሙሳ ቃላትን በፊደል ላይ ጽፎ እንደሰጠው በተከበረ ቃሉ ይናገራል፦ 7:145 ለእርሱም *”በሰሌዳዎች”* الْأَلْوَاحِ ላይ ከነገሩ ሁሉ ግሣጼንና ለነገሩም ሁሉ ማብራራትን *ጻፍንለት*፤ ሱነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 42, ሐዲስ 106 አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ” እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” አሉ፦ አደምና ሙሳ ተከራከሩ፤….. አደምም ሙሳን አንተ አላህ በንግግሩ መርጦሃል፤ *ተውራትን በእጁ ጽፎልሃል* فَقَالَ آدَمُ أَنْتَ مُوسَى اصْطَفَاكَ اللَّهُ بِكَلاَمِهِ وَخَطَّ لَكَ التَّوْرَاةَ بِيَدِه ፤

ይህ ዘገባ በፔንታተች በተመሳሳይ እንዲህ ተዘግቧል፦ ዘጸአት 24:12 ያህዌም ሙሴን፦ ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ፥ በዚያም ሁን፤ እነርሱን ታስተምር ዘንድ *”እኔ የጻፍሁትን “ሕግ” וְהַתּוֹרָה֙ እና ትእዛዝ”* የድንጋይም ጽላት እሰጥሃለሁ* አለው። 2ኛ ነገሥት 17፥37 *የጻፈላችሁንም ሥርዓትና ፍርድ ሕግና ትእዛዝም* ለዘላለም ታደርጉ ዘንድ ጠብቁ፤ ሌሎችንም አማልክት አትፍሩ።

እዚህ አንቀፅ ላይ “ሕግ” ተብሎ የተቀመጠው ቃል “ቶራህ” תּוֹרָה ሲሆን በሰሌዳዎች ላይ የተጻፈ ህግ ነው፤ የብሉይ ኪዳን ለዘብተኛ ሆነ ጽንፈኛ ምሁራን በጥናታቸው እንደሚታትትቱት ለሙሴ የተሰጠው ቶራህ በ 1312 BC ሲሆን ይህንን የቶራህ መጽሐፍ በሙሳ ዘመን በያህዌህ ቃል ኪዳን ታቦት *አጠገብ አስቀምጠውት ነበር፤ ሙሴም ለእስራኤል ጉባኤ ውርስ የሆነውን ቶራህ አዘዘ፦ ዘዳግም 31:26 ይህን *”የሕግ” הַתּוֹרָה֙ መጽሐፍ”* ውሰዱ፥ በዚያም በእናንተ ላይ ምስክር እንዲሆን በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት *አጠገብ አኑሩት*። ዘዳግም 33፥4 ሙሴ ለያዕቆብ ጉባኤ *ርስት* የሆነውን *ሕግ* תּוֹרָ֥ה አዘዘን።

በመቀጠል የሙሴ አምላክ ወደሚሰጣቸው ምድር ዮርዳኖስን በተሻገርህ ጊዜ በታላላቅ ድንጋዮችን ላይ ይህንን ቶራህ እንዲጽፍ ለኢያሱ አዘዘው፤ ኢያሱም ይህንን አድርጓል፦ ዘዳግም 27፥2-3 አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር ዮርዳኖስን በተሻገርህ ጊዜ *ታላላቅ ድንጋዮችን ለአንተ አቁም፥ በኖራም ምረጋቸው*። የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠህ፥ ወተትና ማር ወደምታፈስስ ምድር፥ አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር ትገባ ዘንድ በተሻገርህ ጊዜ፥ *የዚህን ሕግ הַתּוֹרָ֥ה ቃሎች ሁሉ ጻፍባቸው*። ኢያሱ 8:32 የእስራኤልም ልጆች ሲያዩ በዚያ ስፍራ በድንጋዮቹ ላይ *”የሙሴን ሕግ תּוֹרַ֣ת ጻፈባቸው”*።

ይህ ቶራህ እስከ ዕዝራ ጊዜ ነበረ፤ ዕዝራም ቶራህን አስመጥቶ ይፅፍ ነበረ፦ ነሀምያ 8:1 ሰባተኛውም ወር በደረሰ ጊዜ የእስራኤል ልጆች በከተሞቻቸው ነበሩ። ሕዝቡም ሁሉ በውኃው በር ፊት ወዳለው አደባባይ እንደ አንድ ሰው ሆነው ተሰበሰቡ፤ እግዚአብሔርም ለእስራኤል ያዘዘውን *”የሙሴን ሕግ תּוֹרַ֣ת መጽሐፍ”* ያመጣ ዘንድ ጸሐፊውን ዕዝራን ተናገሩት። ነሀምያ 8:2 ካህኑም ዕዝራ በሰባተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን *”ሕጉን”* הַתּוֹרָ֞ה በማኅበሩ በወንዶችና በሴቶች አስተውለውም በሚሰሙት ሁሉ ፊት *”አመጣው”*። ” ዕዝራ 7:6 የእስራኤልም አምላክ እግዚአብሔር በሰጠው *”በሙሴ ሕግ בְּתוֹרַ֣ת ፈጣን ጸሐፊ ነበረ”*፤ የአምላኩም የእግዚአብሔር እጅ በእርሱ ላይ ነበረችና ንጉሡ የሻውን ሁሉ ሰጠው። ”

ከዚያስ? ከዚያማ ከዕዝራ በኃላ የተነሱት ጸሐፊዎች ይህንን የአምላክ ቶራህ የሰው ቃል ጨምረው ለወጡት፦ ኤርምያስ 8:8 እናንተስ። ጥበበኞች ነን የእግዚአብሔርም *”ሕግ”* וְתוֹרַ֥ת ከእኛ ጋር ነው እንዴት ትላላችሁ? እነሆ፥ *”የጸሐፊ ብርዕ ሐሰተኛ ነው በሐሰትም አድርጎአል”*። ” ኤርምያስ 23፥36 የሠራዊትን ጌታ የአምላካችንን የእግዚአብሔርን *”የሕያውን አምላክ ቃል ለውጣችኋልና”*።

ይህ የብረዛው ሂደት ቀደም ብሎ ተጀምሮ ነበር፤ ስለ ቶራህ ዶክሜንተርይ ሃይፖቴሲስ (DH) እንደሚነግረን አራት ምንጮችን በቶራህ ላይ ተለያይተው ነበር፣እነርሱም፦ 1. ያህዊስት ምንጭ (J) 950 BC በደቡቡ የይሁዳ መንግስት የተዘጋጀ ነው። 2. ኤሎሂስት ምንጭ (E) 850 BC በሰሜኑ የእስራኤል መንግስት የተዘጋጀ ነው። 3. ዴትሮኖሚስት ምንጭ (D) 600 BC በኢየሩሳሌም በተሃድሶ ዘመን የተዘጋጀ ነው። 4. ፕሪስትስት ምንጭ (P) 500 BC በካህናት በባቢሎን ምርኮ ጊዜ የተዘጋጀ ነው።

እነዚህ የተለያዩ ምንጮችን አንዱን የሙሴ መጽሐፍ ተለያዩበት፤ አላህ ይህን ነጥብ ሲናገር፦ 11:110 ለሙሳም መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው፤ በእርሱም *ተለያዩበት*፤

በመቀጠል ከእነዚህ አራት ምንጮች ከ 600 BC ተጀምሮ በ 400 BC ውስጥ “ፔንታተች” πεντάτευχος ተዘጋጀ፤ “ፔንታ” πεντά ማለት “አምስት” ማለት ሲሆን “ተች” τευχος ማለት ደግሞ “ጥቅል” ማለት ነው፤ አንድ የነበረውን መጽሐፍ ከፋፍለው አምስት አደረጉት፤ እነርሱም ዘፍጥረት፣ ዘጽአት፣ ዘሌዋውያን፣ ዘኁልቅ፣ ዘዳግም ናቸው፣ ይህ ጉዳይ አላህ በቃሉ ሲናገር፦ 6፥91 «ያንን ብርሃንና ለሰዎች መሪ ኾኖ *ሙሳ ያመጣውን መጽሐፍ ክፍልፍሎች* የምታደርጉት ስትኾኑ ማን አወረደው *የወደዳችኋትን ትገልጿታላችሁ ብዙውንም ትደብቃላችሁ፡፡ እናንተም አባቶቻችሁም ያላወቃችሁትን ተስተማራችሁ*፤»

ሙሴ ለእስራኤላውያን በቶራህ ላይ ምንም አትጨምሩ አትቀንሱ ግን ጠብቁት ብሎ አዟቸው ነበር፤ ጠብቁ ሲል ሁለት ትርጉም አለው፤ አንደኛ አትተላለፈው ሲሆን ሁለተኛ እላዩ ላይ አትጨምር ወይም አትቀንስ ነው፦ ዘዳግም 4:2 እኔ *ያዘዝኋችሁን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ* ትጠብቃላችሁ እንጂ ባዘዝኋችሁ ቃል ላይ *አትጨምሩም፥ ከእርሱም አታጎድሉም*።” ዘዳግም 12፥32 እኔ የማዝዝህን ነገር ሁሉ ታደርገው ዘንድ ጠብቅ፤ ምንም በእርሱ ላይ አትጨምር፥ ከእርሱም ምንም አታጕድል።

ነገር ግን አይሁዳውያን ይህንን ቶራን ጨምረውበታል ቀንሰውበታል፤ ይህንን ነጥብ በነጥብ እንመልከት፦

ነጥብ አንድ “ጭማሬ” አምስቱን መጽሐፍት ሙሴ እንዳልጻፋቸው እሙንና ቅቡል ነው፣ ምክንያቱም ከሙሴ ሞት ህልፈት ወዲህ የሆኑ ትረካዎች በፔንታተች ሰፍሮ ስለሚገኝ፣ ይህን ለናሙና ያክል ማየት ይቻላል፦ ዘፍጥረት 12:6 አብራምም እስከ ሴኬም ስፍራ እስከ ሞሬ የአድባር ዛፍ ድረስ በምድር አለፈ *የከነዓን ሰዎችም በዚያን ጊዜ በምድሩ ነበሩ*።

አያችሁ ይህ የጻፉት ሰዎች ከነአናውያን በምድራቸው ከኖሩና ከተወረሱ በኋላ ነው፣ ምክንያቱም በሙሴ ዘመን የከነዓን ሰዎች በምድሩ ነበሩ፣ ይህ ታሪክ ግን የተጻፈው ከነአን በእስራኤላውያን ከተወረሰች በኋላ ነው፦ ዘጸአት 23:23 መልአኬ በፊትህ ይሄዳልና፥ ወደ አሞራውያንም ወደ ኬጢያውያንም ወደ ፌርዛውያንም ወደ ከነዓናውያንም ወደ ኤዊያውያንም ወደ ኢያቡሳውያንም ያገባሃል፤ እኔም “”አጠፋቸዋለሁ””። ዘዳግም 20:16-18 ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ ከሚሰጥህ ከእነዚህ አሕዛብ ከተሞች “”ምንም ነፍስ አታድንም””። አምላክህ እግዚአብሔር እንዳዘዘህ ኬጢያዊውን አሞራዊውንም ከነዓናዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም “”ፈጽመህ ታጠፋቸዋለህ””።

ሌላው በሙሴ ዘመን በእስራኤላውያን ንጉስ አልነበረም፣ የፔንታተች ጸሃፊዎች ሲነግሩን ግን በእስራኤላውያን ንጉስ መንገስ ከጀመረ ነው፤ ነገር ግን በእስራኤላውያን ንጉስ መንገስ የጀመረው በሳሙኤል ጊዜ ነው፦ ዘፍጥረት 36:31 *በእስራኤል ልጆች ላይ ንጉሥ ከመኖሩ በፊት* በኤዶም አገር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው። 1ኛ ሳሙኤል 8:5፤ እነሆ፥ አንተ ሸምግለሃል፥ ልጆችህም በመንገድህ አይሄዱም፤ አሁንም እንደ አሕዛብ ሁሉ የሚፈርድልን *ንጉሥ አድርግልን አሉት*።

ሌላው የምናሴ ልጅ ኢያዕር እስከ ጌሹራውያንና እስከ ማዕካታውያን ዳርቻ ድረስ የአርጎብን ምድር ሲወስድ ሙሴ አልነበረም ሞቷል፣ ነገር ግን የፔንታተች ጸሃፊዎች ግን ሲነግሩን የኢያዕር መንደሮች ከተጠራ በኋላ ነው፦ ዘዳግም 3:14 *የምናሴ ልጅ ኢያዕር* እስከ ጌሹራውያንና እስከ ማዕካታውያን ዳርቻ ድረስ የአርጎብን ምድር ሁሉ ወሰደ፤ ይህችንም የባሳንን ምድር እስከ ዛሬ ድረስ በስሙ የኢያዕር መንደሮች ብሎ ጠራ። መሳፍንት 10:3-4 ከእርሱም በኋላ ገለዓዳዊው ኢያዕር ተነሣ፥ በእስራኤልም ላይ ሀያ ሁለት ዓመት ፈረደ። በሠላሳ የአህያ ግልገሎች ይቀመጡ የነበሩ ሠላሳ ልጆችም ነበሩት፤ ለእነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ *የኢያዕር መንደሮች የተባሉ በገለዓድ ምድር ያሉ ሠላሳ ከተሞች ነበሩአቸው*።

ኬብሮን ኬብሮን ስትባል ሙሴ አልነበረም ሞቷል፣ ነገር ግን የፔንታተች ጸሃፊዎች ግን ሲነግሩን ኬብሮንን ስሟን ጠቅሰው ነው፦ ዘፍጥረት 23:2 ሳራ በቂርያትአርባቅም ሞተች፤ እርስዋም በከነዓን ምድር ያለች *ኬብሮን ናት*፤ አብርሃምም ለሣራ ሊያዝንላትና ሊያለቅስላት ተነሣ። መሳፍንት 1:10 ይሁዳም በኬብሮን የሚኖሩትን ከነዓናውያንን ሊወጋ ሄደ። *የኬብሮንም ስም አስቀድሞ ቂርያትአርባቅ ነበረ*። ሴሲንና አኪመንን ተላሚንም ገደሉ።

ሌላው ዳን ዳን ስትባል ሙሴ አልነበረም ሞቷል፣ ነገር ግን የፔንታተች ጸሃፊዎች ግን ሲነግሩን ዳንን ስሟን ጠቅሰው ነው፦ ዘፍጥረት 14፤14 አብራምም ወንድሙ እንደ ተማረከ በሰማ ጊዜ በቤቱ የተወለዱትን ሦስት መቶ አሥራ ስምንት ብላቴኖቹን አሰለፈ፥ ፍለጋቸውንም ተከትሎ *እስከ ዳን ድረስ ሄደ*። መሳፍንት 18:29 ከተማይቱንም ከእስራኤል በተወለደው በአባታቸው *በዳን ስም ዳን ብለው ጠሩአት*፤ የከተማይቱም ስም አስቀድሞ *ሌሳ* ነበረ።

ሌላው ኤፍራታ ኤፍራታ ስትባል ሙሴ አልነበረም ሞቷል፣ ነገር ግን የፔንታተች ጸሃፊዎች ግን ሲነግሩን ኤፍራታን ስሟን ጠቅሰው ነው፦ ዘፍጥረት 35፥19 ራሔልም ሞተች፥ ወደ *ኤፍራታ* በምትወስድም መንገድ ተቀበረች እርስዋም ቤተልሔም ናት። 1ኛ ዜና መዋዕል 2፥50 የካሌብ ልጆች እነዚህ ናቸው *የኤፍራታ* የበኵሩ የሆር ልጅ የቂርያትይዓሪም አባት ሦባል፥ 1ኛ ዜና መዋዕል 4፥4 የጌዶርም አባት ፋኑኤል፥ የሑሻም አባት ኤጽር እነዚህ *የቤተ ልሔም አባት የኤፍራታ* የበኵሩ የሆር ልጆች ናቸው።

መቼም ሙሴ ከሞተ በኋላ ሙሴ ራሱ ስለራሱ ሙሴ ተቀበረ፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩን ማንም አላወቀም አይልም፦ ዘዳግም 34:6 ሙሴ በቤተ ፌጎርም ፊት ለፊት በሞዓብ ምድር በሸለቆው ውስጥ *ተቀበረ፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩን ማንም አላወቀም*።

መደምደሚያ ይህ ጭማሬ ነው እንግዲህ የሙሴ ቶራህ ተደርጎ የአምላክ ቃል መስሎ የተጨመረው፤ “ፍጥረት” በሚለው ቃል ላይ “ዘ” የሚል መነሻ ቅጥያ አለ፤ ትርጉሙ “የ” ማለት ነው፤ ዘፍጥረት ስለ ፍጥረትና ትውልድ አመጣጥ የነበረው ትውፊት በቶራህ ላይ ጭማሬ ታሪክ ነው፤ “ፀአት” ማለት “መውጣት” ማለት ሲሆን ስለ የእስራኤል ልጆች ከግብፅ መውጣት የነበረው ታሪክ ጭማሬ ነው፤ “ሌዋውያን” ማለት “የሌዊ ልጆች” ሲሆኑ ስለ ካህናት ምድብና አገልግሎት ጭማሬ ነው፤ “ኁልቅ” ማለት “ቁጥር” ማለት ሲሆን ስለ የእስራኤል ልጆች አቆጣጠርና አሰፋፈር ጭማሬ ታሪክ ነው፤ “ዳግም” ማለት “ድጋሚ” ማለት ሲሆን የዘጽአት፣ የዘሌዋውያንና የዘኁልቅ ድጋሚ ትረካ ነው፤ አላህ ለዛ ነው፦ መጽሐፉን በእጆቻቸው ፅፈው “ይህ ከአላህ ዘንድ ነው” ብለው ስለቀጠፉት ጭማሬ ወዮላቸው ብሎ የሚናገረው፦ 2:79 ለነዚያም *”መጽሐፉን በእጆቻቸው ለሚጽፉ እና ከዚያም በእርሱ ጥቂትን ዋጋ ሊገዙበት «ይህ ከአላህ ዘንድ ነው» ለሚሉ ወዮላቸው”*፡፡ ለእነርሱም ከዚያ *”እጆቻቸው ከጻፉት ወዮላቸው”*፡፡ ለእነሱም ከዚያ ከሚያፈሩት ኃጢኣት ወዮላቸው፡፡