ከ«ኡቃቢ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ዉቃቢ''' የሚለዉ ቃል አቃቢ ከሚል የ[[ግእዝ]] ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ከልካይ፤ ጠባቂ፤ ዘብ ማለት ነው። ይህ ቃል እንደስም ሆኖ በሰዉ ላይ ለሚናገር የቅዱሳን መላእክት መንፈስ ያገለልላል።
'''ዉቃቢ''' የሚለዉ ቃል አቃቢ ለወንድ አቃቢት ለሴት ከሚል የ[[ግእዝ]] ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ከልካይ" "ጠባቂ" "ዘብ" ማለት ነው። ይህ ቃል እንደስም ሆኖ በሰዉ ላይ ለሚናገር የቅዱሳን መላእክት መንፈስ ያገለልላል።
በ[[ኢትዮጵያ]]ም የአብዛኛዉ ህዝብ እምነት ሲሆን ከኦሪት የአምልኮ ስርአት ጋር የተያያዘ መልክ አለዉ። በታሪክ ዉርርስ ብቻ የተላለፈ እምነት ነዉ።
ይህ ቃል በኃላ ላይ ለባዕድ አምልኮ ቃሉ አገልግሎት ላይ ልለ። በ[[ኢትዮጵያ]]ም የአብዛኛዉ ህዝብ እምነት ሲሆን ከኦሪት የአምልኮ ስርአት ጋር የተያያዘ መልክ አለዉ። በታሪክ ዉርርስ ብቻ የተላለፈ እምነት ነዉ።
ከራማ፤ ቃሉ፤ አወልያ፤ [[ቆሌ]]፤ የአባት|እናት-አምላክ የሚሉ መጠሪያዎችም ተለምዶአዊ ስሞች ናቸዉ።በኢትዮጵያ የባህል እምነት አምልኮ ዉስጥ ወሳኝ የእምነቱ አስፈጻሚ ነው።በተዋቀረ ስርአት የኦሮሞ ህዝብ ዋቄፈና ብሎ ያከብረዋል።
ከራማ፤ ቃሉ፤ አወልያ፤ ቆሌ፤ የአባት እና የእናት-አምላክ የሚሉ መጠሪያዎችም ተለምዶአዊ ስሞች ናቸዉ። በኢትዮጵያ የባህል እምነት አምልኮ ዉስጥ ወሳኝ የእምነቱ አስፈጻሚ ነው።በተዋቀረ ስርአት የኦሮሞ ህዝብ ዋቄፈና ብሎ ያከብረዋል።





እትም በ10:00, 16 ኦገስት 2018

ዉቃቢ የሚለዉ ቃል አቃቢ ለወንድ አቃቢት ለሴት ከሚል የግእዝ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ከልካይ" "ጠባቂ" "ዘብ" ማለት ነው። ይህ ቃል እንደስም ሆኖ በሰዉ ላይ ለሚናገር የቅዱሳን መላእክት መንፈስ ያገለልላል። ይህ ቃል በኃላ ላይ ለባዕድ አምልኮ ቃሉ አገልግሎት ላይ ልለ። በኢትዮጵያም የአብዛኛዉ ህዝብ እምነት ሲሆን ከኦሪት የአምልኮ ስርአት ጋር የተያያዘ መልክ አለዉ። በታሪክ ዉርርስ ብቻ የተላለፈ እምነት ነዉ። ከራማ፤ ቃሉ፤ አወልያ፤ ቆሌ፤ የአባት እና የእናት-አምላክ የሚሉ መጠሪያዎችም ተለምዶአዊ ስሞች ናቸዉ። በኢትዮጵያ የባህል እምነት አምልኮ ዉስጥ ወሳኝ የእምነቱ አስፈጻሚ ነው።በተዋቀረ ስርአት የኦሮሞ ህዝብ ዋቄፈና ብሎ ያከብረዋል።