ከ«ግብጽኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦


የተጻፈው «[[የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ]]» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ።
የተጻፈው «[[የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ]]» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ።

ከሌላው ጥንታዊ ልሳን ከ[[ግዕዝ]] ጋራ ሲነፃፀር ዝምድናው በጥቂት ቃላት እንዴት እንደ ወረደ ይታያል፦

{| class="wikitable sortable"
|-
! ግዕዝ !! ግብጽኛ !! ትርጉም
|-
| ነፍኀ || ነፊ || ነፋ
|-
| ጼነው || ሰን || ሸተተ
|-
| ተንፈሰ || ተፐር || ተናፈሰ
|-
| ቀዓ || ቀዓእ || አስታወከ
|-
| ነሰከ || ፐዘኽ || ነከሰ
|-
| ነአወ || ኑ || አደነ
|-
| አእምረ || ረሕ || አወቀ
|-
| ሰሐበ || ሰጭአ || ሳበ
|-
| ሰምአ || ሰጀም || ሰማ
|-
| ቀተለ || ኸደብ || ገደለ
|-
| አረጋዊ || ኢአዊ || አሮጌ
|-
| የመን || ኢመን || ቀኝ
|-
| ጸጋም || ሰምሒ || ግራ
|-
| ልብ || ኢብ || ልብ
|-
| ልሳን || ነስ || ምላስ
|-
| ሽዕርት || ሸኒ || ጽጉር
|-
| አማዑት || መሕቱ || ሆድቃ
|-
| ዖፍ || አፐድ || ወፍ
|-
| ወልድ || ኸረድ || ልጅ
|-
| ማይ || ሙ || ውሃ
|-
| ጊሜ || ሲም || ጉም
|-
| ኮከብ || ሰብአ || ኮከብ
|-
| ምሉእ || መሕ || ሙሉ
|}

እነዚህ ቃሎች ከሷዴሽ ዝርዝሩ 12% ያህል ሩቅ ተመሳሳይነት ያሳያሉ። በተረፉት 88% ያህል ባጠቃላይ ብዙ ተመሳሳይነት አልተጠበቀም።


== ደሞ ይዩ፦ ==
== ደሞ ይዩ፦ ==

እትም በ01:40, 16 ሴፕቴምበር 2018

ግብጽኛ ቀድሞ በጥንታዊ ግብጽ የተነገረው ቋንቋ ነበር። በአፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይመደባል። ይህ ማለት ለሴማዊ ቋንቋዎች ሩቅ ዝምድና አለው።

የግብጽኛ ጸባይ ከነዚሁ ቋንቋዎች ወላጅ ከ«ቅድመ-አፍሮ-እስያዊ» ብዙ እንደ ረሳ ይመስላል።

የተጻፈው «የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ።

ከሌላው ጥንታዊ ልሳን ከግዕዝ ጋራ ሲነፃፀር ዝምድናው በጥቂት ቃላት እንዴት እንደ ወረደ ይታያል፦

ግዕዝ ግብጽኛ ትርጉም
ነፍኀ ነፊ ነፋ
ጼነው ሰን ሸተተ
ተንፈሰ ተፐር ተናፈሰ
ቀዓ ቀዓእ አስታወከ
ነሰከ ፐዘኽ ነከሰ
ነአወ አደነ
አእምረ ረሕ አወቀ
ሰሐበ ሰጭአ ሳበ
ሰምአ ሰጀም ሰማ
ቀተለ ኸደብ ገደለ
አረጋዊ ኢአዊ አሮጌ
የመን ኢመን ቀኝ
ጸጋም ሰምሒ ግራ
ልብ ኢብ ልብ
ልሳን ነስ ምላስ
ሽዕርት ሸኒ ጽጉር
አማዑት መሕቱ ሆድቃ
ዖፍ አፐድ ወፍ
ወልድ ኸረድ ልጅ
ማይ ውሃ
ጊሜ ሲም ጉም
ኮከብ ሰብአ ኮከብ
ምሉእ መሕ ሙሉ

እነዚህ ቃሎች ከሷዴሽ ዝርዝሩ 12% ያህል ሩቅ ተመሳሳይነት ያሳያሉ። በተረፉት 88% ያህል ባጠቃላይ ብዙ ተመሳሳይነት አልተጠበቀም።

ደሞ ይዩ፦