ከ«ፋሺዝም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ፋሺዝም''' የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ ሥልጣናዊነትን እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን አዋህ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ፋሺዝም''' የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ [[ሥልጣናዊነት]]ን እና ጽንፈኛ [[ብሔርተኝነት]]ን አዋህዶ የያዘ ነው። ከፋሽዝም መገለጫዎች ውስጥ፣ [[ፈላጭ ቆርጭ]]ነት፣ [[ተቃዋሚ]]ዎችን በፍጹም ማፈን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበረሰቡን ደግሞ ዝንፍ በማይል ሥነ-ሥርዓት ማስተዳደር ይጠቀሳሉ። የፋሽዝም ኣባት እና ደራሲ የጣሊያኑ መሪ [[ቤኔቶ ሞሶሊኒ]] ነው።
'''ፋሺዝም''' የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ [[ሥልጣናዊነት]]ን እና ጽንፈኛ [[ብሔርተኝነት]]ን አዋህዶ የያዘ ነው። ከፋሽዝም መገለጫዎች ውስጥ፣ [[ፈላጭ ቆርጭ|ፈላጭ ቆራጭ]]ነት፣ [[ተቃዋሚ]]ዎችን በፍጹም ማፈን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበረሰቡን ደግሞ ዝንፍ በማይል ሥነ-ሥርዓት ማስተዳደር ይጠቀሳሉ። የፋሽዝም ኣባት እና ደራሲ የጣሊያኑ መሪ [[ቤኔቶ ሞሶሊኒ]] ነው።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ01:29, 29 ሴፕቴምበር 2018

ፋሺዝም የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ ሥልጣናዊነትን እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን አዋህዶ የያዘ ነው። ከፋሽዝም መገለጫዎች ውስጥ፣ ፈላጭ ቆራጭነት፣ ተቃዋሚዎችን በፍጹም ማፈን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበረሰቡን ደግሞ ዝንፍ በማይል ሥነ-ሥርዓት ማስተዳደር ይጠቀሳሉ። የፋሽዝም ኣባት እና ደራሲ የጣሊያኑ መሪ ቤኔቶ ሞሶሊኒ ነው።