ከ«አምልኮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
wikidata interwiki
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''አምልኮ''' (ወይም 'አምልኮት') የሚለው ቃል መለክ ከሚል የግዕዝ ቃል የሚመነጭ ሲሆን የበላይነትን፣ ጌትነትንና ከፍ ያለ ሥልጣንን ያመለክታል። አምልኮም ጌታዬ ሆይ እንደ ማለት ያለ አምላኬ አምላኬ እያሉ መጣራትን መገዛትንና መታዘዝን የመሳሰሉትን ተግባራት ይይዛል። አምልኮ በውስጡ ካዘለው መሰረታዊ ትርጉሞች መካከል መስገድ፣ ውዳሴ መስጠት፣ የበላይ ለሆነ ስልጣን መገዛትን የሚያሳይ ከበሬታ መስጠትና፣ ከፍ ማድረግ ዋነኞቹ ናቸው። መለኮት በባሕርይ የበላይና ገዢነትን ስለሚያመለክት ለሰውና ለፍጡር አይሆንም። ዕብራውያን ኤል ወይም ኤሎሃ የሚሉትን አረቦች አላህ ይላሉ። ሁሉም የመለኮት ሥልጣን ያሳያል። በዚህ መልክ ከሄድን ከፈጣሪ ውጪ የማምክ ተግባር የጣዖት አምልኮ ይባላል።
'''አምልኮ''' (ወይም 'አምልኮት') የሚለው ቃል መለክ ከሚል የግዕዝ ቃል የሚመነጭ ሲሆን የበላይነትን፣ ጌትነትንና ከፍ ያለ ሥልጣንን ያመለክታል። አምልኮም ጌታዬ ሆይ እንደ ማለት ያለ አምላኬ አምላኬ እያሉ መጣራትን መገዛትንና መታዘዝን የመሳሰሉትን ተግባራት ይይዛል። አምልኮ በውስጡ ካዘለው መሰረታዊ ትርጉሞች መካከል መስገድ፣ ውዳሴ መስጠት፣ የበላይ ለሆነ ስልጣን መገዛትን የሚያሳይ ከበሬታ መስጠትና፣ ከፍ ማድረግ ዋነኞቹ ናቸው። መለኮት በባሕርይ የበላይና ገዢነትን ስለሚያመለክት ለሰውና ለፍጡር አይሆንም። ዕብራውያን ኤል ወይም ኤሎሃ የሚሉትን አረቦች ኢላህ ይላሉ። ሁሉም የመለኮት ሥልጣን ያሳያል። በዚህ መልክ ከሄድን ከፈጣሪ ውጪ የማምክ ተግባር የጣዖት አምልኮ ይባላል።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ00:12, 1 ኖቬምበር 2018

አምልኮ (ወይም 'አምልኮት') የሚለው ቃል መለክ ከሚል የግዕዝ ቃል የሚመነጭ ሲሆን የበላይነትን፣ ጌትነትንና ከፍ ያለ ሥልጣንን ያመለክታል። አምልኮም ጌታዬ ሆይ እንደ ማለት ያለ አምላኬ አምላኬ እያሉ መጣራትን መገዛትንና መታዘዝን የመሳሰሉትን ተግባራት ይይዛል። አምልኮ በውስጡ ካዘለው መሰረታዊ ትርጉሞች መካከል መስገድ፣ ውዳሴ መስጠት፣ የበላይ ለሆነ ስልጣን መገዛትን የሚያሳይ ከበሬታ መስጠትና፣ ከፍ ማድረግ ዋነኞቹ ናቸው። መለኮት በባሕርይ የበላይና ገዢነትን ስለሚያመለክት ለሰውና ለፍጡር አይሆንም። ዕብራውያን ኤል ወይም ኤሎሃ የሚሉትን አረቦች ኢላህ ይላሉ። ሁሉም የመለኮት ሥልጣን ያሳያል። በዚህ መልክ ከሄድን ከፈጣሪ ውጪ የማምክ ተግባር የጣዖት አምልኮ ይባላል።