Jump to content

ከ«1 ሙርሲሊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

19 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦
እንዲሁም በ''[[ባቢሎን ዜና መዋዕል]]'' «በ[[ሳምሱ-ዲታና]] ዘመን፣ ኬጥያውያን ወደ አካድ መጡ» ይላል።
 
ከሥነ ቅርስ ሙርሲሊ [[ኪዙዋትና]]ን (የበኋላ [[ኪልቅያ]]) እንዳሸነፈ ይታወቃል። የሐለብ (የ[[ያምኻድ]] መንግሥት መቀመጫ) እና የባቢሎን ዘመቻዎችን ያብራሩት ቅርሶች አሉ። በአንዱ ጽላት ዘንድ ሙርሲሊ በያምኻድ ላይ የአባቱን ደም ቂም ማብቀል ነበረበት። የባቢሎን ጥፋት የ[[ባቢሎኒያ]] መንግሥት ውድቀት ነበር። ከዚያ (1507 ዓክልበ.) [[ካሣውያን]] የተባሉት [[ሴማዊ]] ያልሆነ ብሔር ባቢሎኒያን ወረሩ። የባቢሎን ስም ወደ «ካራንዱኒያሽ» ቀየሩት፤ እዚያ የጨለማ ዘመን ሆነ።
 
ሙርሲሊ ግን የባቢሎን ምርኮና የባቢሎን ጣዖት (ሕውልት ወይም ምስል) ዘርፎ ወደ ሐቱሳሽ ተመለሰ፣ በዚያውም ዓመት ሙርሲሊ በሤራ ተገደለ። የሤራው መሪ [[1 ሐንቲሊ]] አዲስ ንጉሥ ሆነ፤ እሱም ንጉሣዊ «ዋንጫ ተሸካሚ» ሆኖ ነበር፣ እንዲሁም የሐንቲሊ ሚስት የሙርሲሊ እኅት [[ሐራፕሺሊ]] ነበረች።
8,739

edits