ከ«ሐምሌ ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
'''[[ሐምሌ 7|ሐምሌ ፯]]''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፶፱ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ። በተጨማሪ ሥላሴ በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ቀን በ'''[http://www.ethiopianorthodox.org/ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' ዓመታዊ የንግሥ በዓል ቀን ነው። |
'''[[ሐምሌ 7|ሐምሌ ፯]]''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፶፱ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ። በተጨማሪ '''[[ሥላሴ]]''' በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ቀን በ'''[http://www.ethiopianorthodox.org/ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' ዓመታዊ የንግሥ በዓል ቀን ነው። |
||
==አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች== |
==አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች== |
በ02:51, 25 ዲሴምበር 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም
ሐምሌ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፱ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ። በተጨማሪ ሥላሴ በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የንግሥ በዓል ቀን ነው።
አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ፲፪፻፷ ዓ/ም - አጼ ይኩኖ አምላክ በአቡነ ተክለ ሃይማኖት እጅ ተቀብተው ዘውድ ጭነው ነገሡ።
- ፲፯፻፹፩ ዓ/ም - የፓሪስ ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የባስቲይ (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የፈረንሳይ አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።
- ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - የዩናይተድ ስቴትስ መንግሥት የ $500, $1,000, $5,000 እና $10,000 ሰርዞ ከአገልግሎት ውጭ አደረጋቸው።
ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ፲፱፻፸፩ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ በደርግ ግፈኛ ድርጊት ተገደሉ።
ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July_14
- (እንግሊዝኛ) http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/july/14/newsid_3736000/3736391.stm
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |