ከ«ባሽኪርኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «520px|thumb|ባሽኪርኛ የሚነገርባቸው ሥፍራዎች '''ባሽኪርኛ''' (башҡорт теле /ባሽቆር...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Idioma baskir.png|520px|thumb|ባሽኪርኛ የሚነገርባቸው ሥፍራዎች]]
[[ስዕል:Idioma baskir.png|520px|thumb|ባሽኪርኛ የሚነገርባቸው ሥፍራዎች]]
[[ስዕል:Bashkir runes.png|390px|thumb|ከ914 ዓም በፊት የተጻፉት ባሽኪርኛ ሩኖች]]
'''ባሽኪርኛ''' (башҡорт теле /ባሽቆርት ትለ/) በ[[ባሽኮርቶስታን]]ና በጎረቤት ክፍላገሮች በ[[ሩስያ]] ውስጥ በ1.2 ሚሊዮን ያሕል ተናጋሪዎች የሚነገር የ[[ቱርኪክ ቋንቋዎች]] ቤተሠብ አባል ነው።
'''ባሽኪርኛ''' (башҡорт теле /ባሽቆርት ትለ/) በ[[ባሽኮርቶስታን]]ና በጎረቤት ክፍላገሮች በ[[ሩስያ]] ውስጥ በ1.2 ሚሊዮን ያሕል ተናጋሪዎች የሚነገር የ[[ቱርኪክ ቋንቋዎች]] ቤተሠብ አባል ነው።


በሩስያ እስከ [[1922]] ዓም ድረስ በ[[አረብኛ ጽሕፈት]] (በ[[ቱርክኛ አልፋቤት]]) ይጻፍ ነበር፤ ከ1922 እስከ 1931 ዓም ድረስ በ[[ላቲን ጽሕፈት]] ([[የአንድ አይነት ቱርኪክ አልፋቤት]]) ተጻፈ፣ ከ1931 ዓም እስካሁን በ[[ቂርሎስ ጽሕፈት]] ([[የባሽኪርኛ አልፋቤት]]) ተጽፏል።
በባሽኮርቶስታን ውስጥ እስከ [[914]] ዓም በ[[የኦርኾን ጽሕፈት|ኦርኾን ሩን ጽሕፈት]]፤ ከ914 እስከ [[1922]] ዓም ድረስ በ[[አረብኛ ጽሕፈት]] (በ[[ቱርክኛ አልፋቤት]]) ይጻፍ ነበር፤ ከ1922 እስከ 1931 ዓም ድረስ በ[[ላቲን ጽሕፈት]] ([[የአንድ አይነት ቱርኪክ አልፋቤት]]) ተጻፈ፣ ከ1931 ዓም እስካሁን በ[[ቂርሎስ ጽሕፈት]] ([[የባሽኪርኛ አልፋቤት]]) ተጽፏል።
{{interWiki|code=ba}}
{{interWiki|code=ba}}



እትም በ00:21, 2 ጃንዩዌሪ 2019

ባሽኪርኛ የሚነገርባቸው ሥፍራዎች
ከ914 ዓም በፊት የተጻፉት ባሽኪርኛ ሩኖች

ባሽኪርኛ (башҡорт теле /ባሽቆርት ትለ/) በባሽኮርቶስታንና በጎረቤት ክፍላገሮች በሩስያ ውስጥ በ1.2 ሚሊዮን ያሕል ተናጋሪዎች የሚነገር የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው።

በባሽኮርቶስታን ውስጥ እስከ 914 ዓም በኦርኾን ሩን ጽሕፈት፤ ከ914 እስከ 1922 ዓም ድረስ በአረብኛ ጽሕፈት (በቱርክኛ አልፋቤት) ይጻፍ ነበር፤ ከ1922 እስከ 1931 ዓም ድረስ በላቲን ጽሕፈት (የአንድ አይነት ቱርኪክ አልፋቤት) ተጻፈ፣ ከ1931 ዓም እስካሁን በቂርሎስ ጽሕፈት (የባሽኪርኛ አልፋቤት) ተጽፏል።

Wikipedia
Wikipedia