ከ«አባል:Codex Sinaiticus» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ወደ አባል:Til Eulenspiegel መምሪያ መንገድ ፈጠረ
Tag: New redirect
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
#REDIRECT [[User:Til Eulenspiegel]]
{{ልሳናት-3|en|am-4|fr-1}}

[[File:Puzzly (RTL).svg|100px|thumb|left|Selam]]
=ውክፔዲያ አዛጋጆችና አቅራቢዎች ይፈልጋል!=

መጀመርያ የውክፔዲያን መጣጥፍ የጻፍኩት አሁን 12 ዓመታት ሆኖአል።

በዚያን ጊዜ ገና ያልተወለዱ ሰዎች እንኳን ዛሬ ከነዚያ መረጃዎች ሊረዱ ይችላል።

ብዙ መጣጥፎች ያለ ብዙ ምርመራ በቀላሉ ሊጻፉ ይቻላል። በኢንተርኔት ላይ በዓለም ዙሪያ ያሉት ሀበሾች መሀይሞች አይደሉም፤ ለምን የእውቀት አስተዋጽኦች እንደ ሌሎች ቋንቋዎች በብዛት አይጨምሩም?

ምንም የብር ዋጋ ባይከፍልም፣ ዋጋው ለዘለቄታ ለፊተኞቹ ትውልዳት የሚያንቡ ትምህርቶች በማቅረብ ለአማርኛ ተናጋሪዎች መዝገበ ዕውቀት ጠቃሚ መሣርያ እንዲሆን በማድረግ የሚሰጥ ክብር ነው።

ከጥቂት መቶ አስተዋጽኦች በኋላ ማንም አቅራቢ ደግሞ መጋቢ (አድሚን) ሊደረግ ይቻላል። በ12 ዓመታት ላይ ግን ከጥቂት ሰዎች በቀር አብዛኞቹ እስከዚህ አነስተኛ መጠን ድረስ አልቆዩም። ስለዚህ እባካችሁ አስቡበትና ምናልባት ስለ ዕውቀት መጻፍ የሚወድድ / የምትወድድ ቢያውቁ ያሳስቡት!

----
[[ስዕል:ሚም.jpg|400px|thumb|My wish for many more online Ethiopians to participate here in Amharic]]
*[http://am.wikipedia.org/wiki/Special:CategoryTree?target=ዋና&mode=all&dotree=Show+Tree የመደቦች ዛፍ]
*[[/መሥሪያ]]
*[https://tools.wmflabs.org/topviews/?project=am.wikipedia.org&platform=all-access&date=yesterday&excludes=] የትናንትናው ላዕላይ ዕይታዎች
<div style="clear: both"></div>
*'''«በንጉሥ አልፋ መዝገበ እውቀት፣ ዓለሞች እንዴት እየተሠሩና በምን ቃታ ላይ መንግሥታት እንደሚቀመጡ ለሁላችን ይገልጻሉ። የትውልዳትን ችሎታዎች ደግሞ ይገልጹልናል።»''' -- [[ጎንግ ጉሩ ማራግ]]፣ ''[[የተስፋው ቁልፍ]]'' ([[1923]] ዓ.ም. ጃማይካ ታተመ)

እዚህ መርሃግብር ላይ የተጀመረው እንዲከናወን ተስፋ ሳደርግ ለባቢሎን ግንብ ያህል ኩራት ያለበት ከንቱ ሥራ ሳይሆን ለዘላቂው ጠቀሜታና መልካም ፍሬ እንዲሆን በትሕትና በማሠቤ ብቻ ለመሥራት ካለው ጥረት ጋር ነው።


[[en:User: Codex Sinaiticus]]

እትም በ10:15, 7 ጃንዩዌሪ 2019