ከ«መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Magnetic North Pole Positions 2015.svg|400px|thumb|የዋልታ ጉዞ እስከ 2007 ዓም ድረስ፤ አሁንም ከዚህ ግመት ይልቅ ዕጅግ ፈጥኗል።]]
[[ስዕል:Magnetic North Pole Positions 2015.svg|400px|thumb|የዋልታ ጉዞ እስከ 2007 ዓም ድረስ፤ አሁንም ከዚህ ግመት ይልቅ ዕጅግ ፈጥኗል።]]
'''መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ''' ማለት የ[[መሬት]] [[መግነጢሳዊ ኃይል መስክ]] በቀጥታ ወደ ታች የሚስብበት ሥፍራ ነው። በ[[ስሜን ዋልታ]] አካባቢ ይዞራል። [[ጠድከል]]ን ስለሚስብ የ[[ስሜን]] አቅጣቻ ለማጠቆም አገልግሏል። ተዘዋዋሪ እንደ ሆነ ሁሉ ለብዙ ክፍለዘመናት በስሜኑ [[ካናዳ]] ይገኝ ነበር። ዳሩ ግን በቅርቡ ባለፉት ዓመታት ካናዳን በፍጥነት ወደ [[ሳይቤሪያ]] እየተጓዘ ነው። ይህ በምድሪቱ መሃል ያሉት ፈሳሽ ብረታብረቶች አቀማመጣቸውን እየተቀየሩ ስለ ሆነ ነው ይባላል።
'''መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ''' ማለት የ[[መሬት]] [[መግነጢሳዊ ኃይል መስክ]] በቀጥታ ወደ ታች የሚስብበት ሥፍራ ነው። በ[[ስሜን ዋልታ]] አካባቢ ይዞራል። [[ጠድከል]]ን ስለሚስብ የ[[ስሜን]] አቅጣቻ ለማጠቆም አገልግሏል። ተዘዋዋሪ እንደ ሆነ ሁሉ ለብዙ ክፍለዘመናት በስሜኑ [[ካናዳ]] ይገኝ ነበር። ዳሩ ግን በቅርቡ ባለፉት ዓመታት ካናዳን ትቶ በፍጥነት ወደ [[ሳይቤሪያ]] እየተጓዘ ነው። ይህ በምድሪቱ መሃል ያሉት ፈሳሽ ብረታብረቶች አቀማመጣቸውን እየተቀየሩ ስለ ሆነ ነው ይባላል።


እንዲሁም [[መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ]] ባለፉት ቅርብ አመታት ከ[[አንታርክቲካ]] ወጥታ ትንሽ ወደ [[አውስትራሊያ]] ቀርባለች።
እንዲሁም [[መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ]] ባለፉት ቅርብ አመታት ከ[[አንታርክቲካ]] ወጥታ ትንሽ ወደ [[አውስትራሊያ]] ቀርባለች።

በ16:24, 12 ጃንዩዌሪ 2019 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የዋልታ ጉዞ እስከ 2007 ዓም ድረስ፤ አሁንም ከዚህ ግመት ይልቅ ዕጅግ ፈጥኗል።

መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ ማለት የመሬት መግነጢሳዊ ኃይል መስክ በቀጥታ ወደ ታች የሚስብበት ሥፍራ ነው። በስሜን ዋልታ አካባቢ ይዞራል። ጠድከልን ስለሚስብ የስሜን አቅጣቻ ለማጠቆም አገልግሏል። ተዘዋዋሪ እንደ ሆነ ሁሉ ለብዙ ክፍለዘመናት በስሜኑ ካናዳ ይገኝ ነበር። ዳሩ ግን በቅርቡ ባለፉት ዓመታት ካናዳን ትቶ በፍጥነት ወደ ሳይቤሪያ እየተጓዘ ነው። ይህ በምድሪቱ መሃል ያሉት ፈሳሽ ብረታብረቶች አቀማመጣቸውን እየተቀየሩ ስለ ሆነ ነው ይባላል።

እንዲሁም መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ ባለፉት ቅርብ አመታት ከአንታርክቲካ ወጥታ ትንሽ ወደ አውስትራሊያ ቀርባለች።