ከ«የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
መስመር፡ 186፦ መስመር፡ 186፦
| መን-ኑና || ''«የቱጌ ልጅ»'' || 180 ዓመታት|| ||
| መን-ኑና || ''«የቱጌ ልጅ»'' || 180 ዓመታት|| ||
|-
|-
| ኤንቢ-እሽታር|| || 290 ዓመታት|| ||
| (ኤንቢ-እሽታር)?|| || 290 ዓመታት||?-2215 ዓክልበ.||በዝርዝሩ ተደምስሶ ስሙ የታወቀው ከ[[ኤንሻኩሻና]] ጽላት ነው።
|-
|-
| ሉጋልጙ || || 360 / 420 ዓመታት || ||
| ሉጋልጙ || || 360 / 420 ዓመታት || ||

እትም በ01:28, 17 ጃንዩዌሪ 2019

የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር ከሥነ ቅርስ ቅጂዎች የታወቀ በሱመርኛ የተጻፈ የሱመር ነገሥታትና አለቆች መዝገብ ነው።

  • የልዩ ልዩ ቅጂዎች መረጃ በ / ይለያል
  • (...)* - ይህ በሁሉ ቅጂዎች አይገኝም።

ከማየ አይኅ አስቀድሞ

በዝርዝሩ መጀመርያ ከማየ አይኅ አስቀድሞ የነገሡትን አፈ ታሪካዊ ነገሥታት ይዘረዝራሉ። የዘመናቸው ልክ በ«ሣር» (3600) እና «ነር» (600) ቁጥር ይሠጣል።

፩ኛው የኪሽ ሥርወ መንግሥት

፩ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት

፩ኛው የኡር ሥርወ መንግሥትr

የአዋን ሥርወ መንግሥት

፪ኛው የኪሽ ሥርወ መንግሥት

የሐማዚ ሥርወ መንግሥት

፪ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት

፪ኛው የኡር ሥርወ መንግሥት

የአዳብ ሥርወ መንግሥት

የማሪ ሥርወ መንግሥት

የአክሻክ ሥርወ መንግሥት

፫ኛው የኪሽ ሥርወ መንግሥት

፬ኛው የኪሽ ሥርወ መንግሥት

፫ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት

የአካድ ሥርወ መንግሥት

፬ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት

እነዚህ ነገሥታት ምናልባት በአካድ መንግሥት ዘመን ገዙ እንጂ የኒፑር ላዕላይነት እንደ ያዙ አይመስልም።

የጉታውያን ገዥነት

የአካድ መንግሥት እየደከመ ጉታውያን መስጴጦምያን ወርረው ከ2010 እስከ 1985 ዓክልበ. ድረስ የሱመር አለቆች ነበሩ።

፭ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት

፫ኛው የኡር ሥርወ መንግሥት

የኢሲን ሥርወ መንግሥት

  1. ^ http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/section2/tr211.htm