ከ«ጤና ኣዳም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
merged corrections
መስመር፡ 9፦ መስመር፡ 9፦
==የተክሉ ጥቅም ==
==የተክሉ ጥቅም ==


በ[[ባህላዊ መድሃኒት]]፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በ[[ቡና]] [[ኢንፍሉዌንዛ]] ማከም ተዘቧል።<ref>[https://ethnobiomed.biomedcentral.com/articles/10.1186/1746-4269-3-12 የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት] 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ</ref> እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ መኘካት ለ[[መጋኛ]] ወይም ለ[[ሆድ ቁርጠት]] ማከሙ ተዘግቧል። እንዲሁም ቅጠሉና ፍሬው ከ[[ፌጦ]] ዘር ለሆድ ቁርጠት ይበላል። ከፌጦ ዘርና ከ[[ጠጅ ሳር]] ሥር ጋር ተቀላቅሎ ለሰዎች ሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት [[ጎሎባ]] ይሠጣል። ወይንም ጤና አዳም (ቅጠልና ፍሬ) በጠጅ ሳር ሥር፣ [[ነጭ ሽንኩርት]]ና [[ኣጣጥ]] ቅጠል ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።<ref>[https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም] 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም</ref> ወይም ቅጠሉ በነጭ ሽንኩርትና ውሃ ብቻ ለሆድ ቁርጠት ተዘግቧል።<ref>[http://maxwellsci.com/print/crjbs/v6-154-167.pdf የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት] 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች</ref>
በ[[ባህላዊ መድሃኒት]]፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በ[[ቡና]] [[ኢንፍሉዌንዛ]] ለማከም እንደሚረዳ ተዘግቧል።<ref>[https://ethnobiomed.biomedcentral.com/articles/10.1186/1746-4269-3-12 የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት] 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ</ref> እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ማኘክ ለ[[መጋኛ]] ወይም ለ[[ሆድ ቁርጠት]] ማስታገሻነት ያገለግላል። ቅጠሉና ፍሬው ከ[[ፌጦ]] ዘር ጋር ሲበላ ለሆድ ቁርጠት መፍትሄ ይሆናል። ከፌጦ ዘርና ከ[[ጠጅ ሳር]] ሥር ጋር ተቀላቅሎ ደግሞ ለሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት [[ጎሎባ]] ይሠጣል። በተጨማሪም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ከጠጅ ሳር ሥር፣ [[ነጭ ሽንኩርት]]ና [[ኣጣጥ]] ቅጠል ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።<ref>[https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም] 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም</ref> ወይም ቅጠሉ ከነጭ ሽንኩርትና ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ብቻ ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል።<ref>[http://maxwellsci.com/print/crjbs/v6-154-167.pdf የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት] 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች</ref>


==ደግሞ ይዩ==
==ደግሞ ይዩ==
*[[የኢትዮጵያ እጽዋት]]
*[[የኢትዮጵያ እጽዋት]]በባህላዊ መድሃኒት፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በቡና ኢንፍሉዌንዛን ለማከም እንደሚረዳ ተዘግቧል።[1] እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬን ማኘክ ለመጋኛ ወይም ለሆድ ቁርጠት ማስታገሻነት ያገለግላል። ቅጠሉና ፍሬው ከፌጦ ዘር ጋር ሲበላ ለሆድ ቁርጠት መፍትሄ ይሆናል ። ከፌጦ ዘርና ከጠጅ ሳር ሥር ጋር ተቀላቅሎ ደግሞ ለሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት ጎሎባ ይሠጣል። በተጨማሪም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ከጠጅ ሳር ሥር፣ ከነጭ ሽንኩርትና ከኣጣጥ ቅጠል ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።[2] ወይም ቅጠሉ ከነጭ ሽንኩርትና ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ብቻ ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል።


== የውጭ መያያዣ ==
== የውጭ መያያዣ ==
መስመር፡ 23፦ መስመር፡ 23፦


<references/>
<references/>
የኢትዮጵያ እጽዋትበባህላዊ መድሃኒት፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በቡና ኢንፍሉዌንዛን ለማከም እንደሚረዳ ተዘግቧል።[1] እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬን ማኘክ ለመጋኛ ወይም ለሆድ ቁርጠት ማስታገሻነት ያገለግላል። ቅጠሉና ፍሬው ከፌጦ ዘር ጋር ሲበላ ለሆድ ቁርጠት መፍትሄ ይሆናል ። ከፌጦ ዘርና ከጠጅ ሳር ሥር ጋር ተቀላቅሎ ደግሞ ለሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት ጎሎባ ይሠጣል። በተጨማሪም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ከጠጅ ሳር ሥር፣ ከነጭ ሽንኩርትና ከኣጣጥ ቅጠል ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።[2] ወይም ቅጠሉ ከነጭ ሽንኩርትና ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ21:18, 23 ጃንዩዌሪ 2019

ጤና አዳም

ጤና ኣዳም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

Ruta chalepensis ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያድገውና የታወቀው ጤና ኣዳም ነው። ዶ/ር ፈቃዱ እንደጻፉት ሌላ ዓይነትም ኣለ። ከፈረንጅ ጤና ኣዳም (Ruta graveolens) ጋር እንዳይምታታ መለየት ከሚቻልባቸው ኣንዱ በኣበባዎቹ ነው።

አስተዳደግ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

የተክሉ ጥቅም

ባህላዊ መድሃኒት፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በቡና ኢንፍሉዌንዛን ለማከም እንደሚረዳ ተዘግቧል።[1] እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ማኘክ ለመጋኛ ወይም ለሆድ ቁርጠት ማስታገሻነት ያገለግላል። ቅጠሉና ፍሬው ከፌጦ ዘር ጋር ሲበላ ለሆድ ቁርጠት መፍትሄ ይሆናል። ከፌጦ ዘርና ከጠጅ ሳር ሥር ጋር ተቀላቅሎ ደግሞ ለሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት ጎሎባ ይሠጣል። በተጨማሪም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ከጠጅ ሳር ሥር፣ ከነጭ ሽንኩርትና ከኣጣጥ ቅጠል ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።[2] ወይም ቅጠሉ ከነጭ ሽንኩርትና ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ብቻ ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል።[3]

ደግሞ ይዩ

የውጭ መያያዣ

  1. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
  2. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  3. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች