ከ«ቬኔዝዌላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 26፦ መስመር፡ 26፦
==2011 ዓም የመሪነት ቀውስ==
==2011 ዓም የመሪነት ቀውስ==


በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ [[ኒኮላስ ማዱሮ]] አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ [[ዋን ጓይዶ]] ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በ[[ዋሺንግተን ዲሲ]] ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ። የዋሺንግተን ቅርብ [[ጭፍሮ አገራት]] ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«[[ዲሞክራሲ]]» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።
በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ [[ኒኮላስ ማዱሮ]] አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ [[ዋን ጓይዶ]] ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ እሱ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በ[[ዋሺንግተን ዲሲ]] ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ።
የዋሺንግተን ቅርብ [[ጭፍሮ አገራት]] ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«[[ዲሞክራሲ]]» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።


{{በደቡብ አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{በደቡብ አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}

እትም በ13:47, 27 ጃንዩዌሪ 2019

ቬኔዝዌላ ሪፐብሊክ ቦሊቫሪኣና
República Bolivariana de Venezuela

የቬኔዝዌላ ሰንደቅ ዓላማ የቬኔዝዌላ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Gloria al Bravo Pueblo

የቬኔዝዌላመገኛ
የቬኔዝዌላመገኛ
ዋና ከተማ ካራካስ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እስፓንኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ኒኮላስ ማዱሮ (ተከራከረ)
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
916,445 (32ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
31,775,371
ሰዓት ክልል UTC –4
የስልክ መግቢያ 58
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ve
የቬኔዝዌላ ፕሬዚዳንት ክርክር። ቀይ - ማዱሮ ዕውቀና ተሰጠ። ሰማያዊ፦ ጓይዶ ዕውቀና ተሰጠ

ቬኔዝዌላ (እስፓንኛ፦ Venezuela) የደቡብ አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ካራካስ ነው።

2011 ዓም የመሪነት ቀውስ

በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ ኒኮላስ ማዱሮ አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ ዋን ጓይዶ ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ እሱ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በዋሺንግተን ዲሲ ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ።

የዋሺንግተን ቅርብ ጭፍሮ አገራት ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«ዲሞክራሲ» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።