ከ«እቴጌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
አንድ ለውጥ 352789 ከ2601:19C:4600:907D:749B:7FB8:ED6D:318B (ውይይት) ገለበጠ Tag: Undo |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
'''እቴጌ''' የኢትዮጵያ የሴት ማዕርግ ሲሆን በዘውድ መንግሥት ስርዐት ዘውድ የጫነው [[ንጉሥ]] ወይም [[ንጉሠ ነገሥት]] ሚስት አብራ ዘውድ ስትጭን የሚሰጣት የክብር መጠሪያ ነው። "ንግሥት" የሚለው ማዕርግ በራሷ መብት (እንደ [[ንግሥት ሣባ]]፣ [[ንግሥት ዮዲት]]፣ [[ንግሥት ዘውዲቱ|ነግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ]] የዘውዱ ባለቤትነት ላላት ብቻ የሚሰጥ ማዕርግ |
'''እቴጌ''' የኢትዮጵያ የሴት ማዕርግ ሲሆን በዘውድ መንግሥት ስርዐት ዘውድ የጫነው [[ንጉሥ]] ወይም [[ንጉሠ ነገሥት]] ሚስት አብራ ዘውድ ስትጭን የሚሰጣት የክብር መጠሪያ ነው። "ንግሥት" የሚለው ማዕርግ በራሷ መብት (እንደ [[ንግሥት ሣባ]]፣ [[ንግሥት ዮዲት]]፣ [[ንግሥት ዘውዲቱ|ነግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ]] የዘውዱ ባለቤትነት ላላት ብቻ የሚሰጥ ማዕርግ ነው። |
||
==ትርጉሙ ሲብራራ == |
==ትርጉሙ ሲብራራ == |
በ23:19, 17 ፌብሩዌሪ 2019 የታተመው ያሁኑኑ እትም
እቴጌ የኢትዮጵያ የሴት ማዕርግ ሲሆን በዘውድ መንግሥት ስርዐት ዘውድ የጫነው ንጉሥ ወይም ንጉሠ ነገሥት ሚስት አብራ ዘውድ ስትጭን የሚሰጣት የክብር መጠሪያ ነው። "ንግሥት" የሚለው ማዕርግ በራሷ መብት (እንደ ንግሥት ሣባ፣ ንግሥት ዮዲት፣ ነግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ የዘውዱ ባለቤትነት ላላት ብቻ የሚሰጥ ማዕርግ ነው።
ትርጉሙ ሲብራራ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በታሪክ ታዋቂ እቴጌዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- እቴጌ እሌኒ
- እቴጌ ሰብለ ወንጌል - የዓፄ ልብነ ድንግል ሚስት
- እቴጌ ምንትዋብ
- እቴጌ መነን አስፋው - የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሚስት (የተፈሪ መኮንን የሕይወት ጓደኛ፣ የልጅ ኢያሱ ታላቅ እህት የወይዘሮ ስሒን ሚካኤል ልጅ፣( የንጉሥ ሚካኤልንጉሠ ጽዮን የልጅ ልጅ))
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |