ከ«ፋሲካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ፋሲካ''' [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ከሙታን መካከል የተነሳበትን የ[[ትንሳዔ]] ቀን ማሰብያ ዕለት ነው።
'''ፋሲካ''' [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ከሙታን መካከል የተነሳበትን የ[[ትንሳዔ]] ቀን ማሰብያ ዕለት ነው።

ስሙ ''ፋሲካ'' የመጣው ከ[[አረማይክ]] /ፓስኻ/፣ [[ግሪክኛ]] /ፓስቃ/፣ [[ዕብራይስጥ]] /ፐሳኽ/ ሲሆን፤ [[የአይሁድ ፋሲካ]] በዓል [[ዕብራውያን]] በ[[ሙሴ]] መሪነት ከ[[ግብፅ]] [[ፈርዖን]] ግዛት በተዓምራትና በመቅሠፍቶች የወጡበትን ጊዜ ለማክበር ነበር። ይህ ታሪክ በተለይ በ[[ብሉይ ኪዳን]] [[ኦሪት ዘጸአት]] ይገለጻል። በተለይ በዘጸአት 12፡23 "እግዚአብሔር ያልፋል" ሲል፥ "ያልፋል" የሚለው ግሥ በዕብራይስጡ /ፐሳኽ/ ስለ ሆነ፣ ስሙ ''ፋሲካ'' ከዚያው ቃል ደረሰ።
ስሙ ''ፋሲካ'' የመጣው ከ[[አረማይክ]] /ፓስኻ/፣ [[ግሪክኛ]] /ፓስቃ/፣ [[ዕብራይስጥ]] /ፐሳኽ/ ሲሆን፤ [[የአይሁድ ፋሲካ]] በዓል [[ዕብራውያን]] በ[[ሙሴ]] መሪነት ከ[[ግብፅ]] [[ፈርዖን]] ግዛት በተዓምራትና በመቅሠፍቶች የወጡበትን ጊዜ ለማክበር ነበር። ይህ ታሪክ በተለይ በ[[ብሉይ ኪዳን]] [[ኦሪት ዘጸአት]] ይገለጻል። በተለይ በዘጸአት 12፡23 በአሥረኛው መቅሠፍት ጊዜ "እግዚአብሔር ያልፋል" ሲል፥ "ያልፋል" የሚለው ግሥ በዕብራይስጡ /ፐሳኽ/ ስለ ሆነ፣ ስሙ ''ፋሲካ'' ከዚያው ቃል ደረሰ።

በ[[አዲስ ኪዳን]] ዘንድ ደግሞ ኢየሱስ ለፋሲካ በዓል አዲስ ትርጉም ሰጠው። በ[[መጨረሻው እራት]] ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የበዓሉን ዝግጅት ሲጠብቅ ሥጋ ወደሙ እንደ መስዋዕቱ ሆኖ ባካፈለው ኅብስትና ወይን በኩል እንደሚገኝ አመለከተ። ኢየሱስም ተሰቅሎ ከ፫ ቀን በኋላ በእግዚአብሔር ኃይል ተነስቶ ዳግመኛ ለደቀመዛሙርቱ ታይቶ፣ በነዚህ ዘመኖች ፍፃሜ ለ[[ፍርድ ቀን]] በሕያዋንና በሙታን ለመፍረድ እንደሚመለስ ነገራቸው። ይህ ሁሉ አሁን በ[[ክርስትና]] ወይም በ[[አብያተ ክርስቲያናት]] በፋሲካ በዓል የሚከበር ነው።

እትም በ23:07, 6 ማርች 2019

ፋሲካ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን መካከል የተነሳበትን የትንሳዔ ቀን ማሰብያ ዕለት ነው።

ስሙ ፋሲካ የመጣው ከአረማይክ /ፓስኻ/፣ ግሪክኛ /ፓስቃ/፣ ዕብራይስጥ /ፐሳኽ/ ሲሆን፤ የአይሁድ ፋሲካ በዓል ዕብራውያንሙሴ መሪነት ከግብፅ ፈርዖን ግዛት በተዓምራትና በመቅሠፍቶች የወጡበትን ጊዜ ለማክበር ነበር። ይህ ታሪክ በተለይ በብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘጸአት ይገለጻል። በተለይ በዘጸአት 12፡23 በአሥረኛው መቅሠፍት ጊዜ "እግዚአብሔር ያልፋል" ሲል፥ "ያልፋል" የሚለው ግሥ በዕብራይስጡ /ፐሳኽ/ ስለ ሆነ፣ ስሙ ፋሲካ ከዚያው ቃል ደረሰ።

አዲስ ኪዳን ዘንድ ደግሞ ኢየሱስ ለፋሲካ በዓል አዲስ ትርጉም ሰጠው። በመጨረሻው እራት ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የበዓሉን ዝግጅት ሲጠብቅ ሥጋ ወደሙ እንደ መስዋዕቱ ሆኖ ባካፈለው ኅብስትና ወይን በኩል እንደሚገኝ አመለከተ። ኢየሱስም ተሰቅሎ ከ፫ ቀን በኋላ በእግዚአብሔር ኃይል ተነስቶ ዳግመኛ ለደቀመዛሙርቱ ታይቶ፣ በነዚህ ዘመኖች ፍፃሜ ለፍርድ ቀን በሕያዋንና በሙታን ለመፍረድ እንደሚመለስ ነገራቸው። ይህ ሁሉ አሁን በክርስትና ወይም በአብያተ ክርስቲያናት በፋሲካ በዓል የሚከበር ነው።