ከ«ምልጃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Bot: Changing ሃይማኖት to
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
እንግዲህ እግዚአብሔር እራሱ ምልጃን ከቅዱሳን ከጠበቀ እኛ ማን ነን ምልጃ ስህተት ነው የምንለው ??
እንግዲህ እግዚአብሔር እራሱ ምልጃን ከቅዱሳን ከጠበቀ እኛ ማን ነን ምልጃ ስህተት ነው የምንለው ??


ስለምልጃ አስፈላጊነት ይህን ካልን ዘንድ :- ምልጃ እራሱ ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ እንመልስ :: ይህ ጥያቄ አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ብዙወች የዚህን መልስ ሳያዉቁ እንዲሁ የጣኦታቸውን (ማርቲን ሉተር ) ሀሳብ ሲደግሙ ስለሚታይ ነው ::
ስለምልጃ አስፈላጊነት ይህን ካልን ዘንድ :- ምልጃ እራሱ ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ እንመልስ ::

የቅዱሳን ምልጃ , ሉተራኖች እንድሚሉት : የክርስቶስን ስራ መጋራት , ሀጥያትን ማስተሰረየት , ስራ ማስፈጸም , ወዘተ ማለት አይደለም ::


የቅዱሳን ምልጃ , ያእቆብ ያሰፈረውን መልእክት ፈለግ የተከተለ ትርጉም አለው :: እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች። ያእቆብ 5:16. ከዚህ እንደምንረዳው , የቅዱሳን ምልጃ ማለት እኛን ወገን ያደረገ ጸሎት እና መማጸን ለእግዚአብሔር ማቅረብ ማለት ነው :: ይህ ነው ትርጉሙ ::
የቅዱሳን ምልጃ , ያእቆብ ያሰፈረውን መልእክት ፈለግ የተከተለ ትርጉም አለው :: እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች። ያእቆብ 5:16. ከዚህ እንደምንረዳው , የቅዱሳን ምልጃ ማለት እኛን ወገን ያደረገ ጸሎት እና መማጸን ለእግዚአብሔር ማቅረብ ማለት ነው :: ይህ ነው ትርጉሙ ::
መስመር፡ 17፦ መስመር፡ 15፦


እግዚአብሔር አቢሜሌክን ብቻ አይደለም በምልጃ እንዲቀርበው ያዘዘ :: የእዮብንም ሶስት ጓደኞች በእንደዚህ መልኩ በእዮብ ምልጃ እንዲድኑ አዟል :: 7፤ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን። እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል። 8፤ አሁን እንግዲህ ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ ባሪያዬ ወደ ኢዮብ ዘንድ ሂዱ፥ የሚቃጠልንም መሥዋዕት ስለ ራሳችሁ አሳርጉ፤ ባሪያዬም ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፥ (እዮ 42: 7-Cool:: ከዚህ እና ከአቢሜሌክ ታሪክ እንድምናየው እግዚአብሔር ጥፋተኛውን ወገን ቀጥታ ከመማር ይልቅ , በቅዱሳን ጸሎት እንዲቀርቡትና ድህነት እንዲያገኙ አዟል :: እንዚህ ሁለት ምሳሌወች የያእቆብን "የቅዱሳን ጸሎት ሀይል አላት " ትምህርት በግልጽ የሚያሳዩ ናቸው ::
እግዚአብሔር አቢሜሌክን ብቻ አይደለም በምልጃ እንዲቀርበው ያዘዘ :: የእዮብንም ሶስት ጓደኞች በእንደዚህ መልኩ በእዮብ ምልጃ እንዲድኑ አዟል :: 7፤ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን። እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል። 8፤ አሁን እንግዲህ ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ ባሪያዬ ወደ ኢዮብ ዘንድ ሂዱ፥ የሚቃጠልንም መሥዋዕት ስለ ራሳችሁ አሳርጉ፤ ባሪያዬም ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፥ (እዮ 42: 7-Cool:: ከዚህ እና ከአቢሜሌክ ታሪክ እንድምናየው እግዚአብሔር ጥፋተኛውን ወገን ቀጥታ ከመማር ይልቅ , በቅዱሳን ጸሎት እንዲቀርቡትና ድህነት እንዲያገኙ አዟል :: እንዚህ ሁለት ምሳሌወች የያእቆብን "የቅዱሳን ጸሎት ሀይል አላት " ትምህርት በግልጽ የሚያሳዩ ናቸው ::




==እግዚአብሔር ቅዱሳን እንዲማልዱት ፈልጎአልን ? ጠይቋልን ?==
==እግዚአብሔር ቅዱሳን እንዲማልዱት ፈልጎአልን ? ጠይቋልን ?==

እትም በ07:06, 29 ማርች 2019

እግዚአብሔር እራሱ ምልጃን ያዘዘበት ሁኔታ አለ ወይ ?

አብርሀም , ሚስቱን ሳራን እህቴ ናት በማለት በንጉስ አቤሜሌክ ግዛት ስር ተሰዶ ይኖር ነበር :: አቤሜሌክም , በንጹህ ልቦና , ሳራን (የአብርሀም ሚስት መሆኑዋን ሳያውቅ ) ሚስት ለማድረግ ወደቤተ መንግስቱ ይዟት ሄደ :: ነገር ግን እግዚአብሔር በህልሙ መጣና እንዲህ አለው ይህን በልብህ ቅንነት እንዳደረግህ እኔ አወቅሁ .... አሁንም የሰውዬውን ሚስት መልስ፤ ነቢይ ነውና፥ ስለ አንተም ይጸልያል፥ ትድናለህም። ይህ በኦሪት ዘፍጥረት (20:7) ተመዝግቦ ይገኛል :: እንግዲህ , አቢሜሌልክ ሳራን ለአብርሀም ሲመልስ እግዚአብሔር ይቅር እንዲለው ይችል ነበር :- ከዚህ ይልቅ , እግዚአብሔር መስፈርን አስቀመጠ , አቢሜሌክ የሚድነው አብርሀም ሲማልድለት ብቻ እንደሆነ ::

እንግዲህ እግዚአብሔር እራሱ ምልጃን ከቅዱሳን ከጠበቀ እኛ ማን ነን ምልጃ ስህተት ነው የምንለው ??

ስለምልጃ አስፈላጊነት ይህን ካልን ዘንድ :- ምልጃ እራሱ ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ እንመልስ ::

የቅዱሳን ምልጃ , ያእቆብ ያሰፈረውን መልእክት ፈለግ የተከተለ ትርጉም አለው :: እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች። ያእቆብ 5:16. ከዚህ እንደምንረዳው , የቅዱሳን ምልጃ ማለት እኛን ወገን ያደረገ ጸሎት እና መማጸን ለእግዚአብሔር ማቅረብ ማለት ነው :: ይህ ነው ትርጉሙ ::

እኛ ብቻ ሳይሆን , ቅዱሳንም በተራቸው ሌሎች እንድጸልዩላቸው ጠይቀዋል :: ቅዱስ ጳውሎስ ከዚህ አንጻር ብዙ ጽፏል :: ከክፉዎች ሰዎች እንድንድን ስለ እኛ ጸልዩ። 2ተሶሎንቄ 3:1 እብራውያንን እንዲህ ሲል ጠይቓል ጸልዩልን፤ በነገር ሁሉ በመልካም እንድንኖር እብ 13: 18:: ወደ ኤፌሶን ሰወችም እንዲህ ሲል ጽፏል 18 በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ 19 ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤ ኤፌ 6:18-19 መጽሀፍ ቅዱስ በንዲህ መንገድ ስለ እርስ በእርስ መጸለይ አስተምሯል ::

መረዳት ያለብን , ጻድቃን እኛ እንደንጸልይላቸው ከጠየቁ እኛማ እነሱን የመጠየቅ መብታችን የቱን ያክል ከፍ ያለ ነው ?? እዚህ አለም ሁነው እንደ እኛ የመንፈስ ትግል ውስጥ ያሉ ጻድቃን ስለኛ መማለድ ከቻሉ , የዚህን አለም ትግል በድል አሸንፈው ወደዚያኛው አለም የተሻገሩትማ የቱን ያክል ችሎታ አላቸው !! በዚህ ክፉ አለም ውስጥ ስለኛ መጸለይ እየቻሉ , እንዴት በወዲያኛው አለም በገነት እየኖሩ , ከእግዚያቢሔር ያላቸው ቅርበት የዚያኑ ያክል ከፍተኛ ሲሆን , መማለድ ያቅታቸዋል ??

እግዚአብሔር አቢሜሌክን ብቻ አይደለም በምልጃ እንዲቀርበው ያዘዘ :: የእዮብንም ሶስት ጓደኞች በእንደዚህ መልኩ በእዮብ ምልጃ እንዲድኑ አዟል :: 7፤ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን። እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል። 8፤ አሁን እንግዲህ ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ ባሪያዬ ወደ ኢዮብ ዘንድ ሂዱ፥ የሚቃጠልንም መሥዋዕት ስለ ራሳችሁ አሳርጉ፤ ባሪያዬም ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፥ (እዮ 42: 7-Cool:: ከዚህ እና ከአቢሜሌክ ታሪክ እንድምናየው እግዚአብሔር ጥፋተኛውን ወገን ቀጥታ ከመማር ይልቅ , በቅዱሳን ጸሎት እንዲቀርቡትና ድህነት እንዲያገኙ አዟል :: እንዚህ ሁለት ምሳሌወች የያእቆብን "የቅዱሳን ጸሎት ሀይል አላት " ትምህርት በግልጽ የሚያሳዩ ናቸው ::

እግዚአብሔር ቅዱሳን እንዲማልዱት ፈልጎአልን ? ጠይቋልን ?

ለዚህ ጥያቄ ከላይ በአቢሜሌክ እና እዮብ ታሪኮች አወንታዊ መልስ አግኝቷል :: ነገር ግን ይህ ጥያቄ በጣም አንገብጋቢ ስለሆነ እንደገና ሌሎች ምስክሮችን ከመ /ቅዱስ እንመልከት ::

የአብርሀም ለሰዶም ምልጃ

ዘፍጥረት 18:23-32 እንዲህ ተብሎ ተጽፎ እናገኛለን 23፤ አብርሃምም ቀረበ አለም። በውኑ ጻድቁን ከኃጢአተኛ ጋር ታጠፋለህን ?24፤ አምሳ ጻድቃን በከተማይቱ ውስጥ ቢገኙ በውኑ ሁሉን ታጠፋለህን ? ከተማይቱንስ በእርስዋ ስለሚገኙ አምሳ ጻድቃን አትምርምን ?25፤ ይህ ከአንተ ይራቅ፤ ጻድቁን ከኃጢአተኛ ጋር ትገድል ዘንድ፥ ጻድቁም እንደ ኃጢአተኛ ይሆን ዘንድ፥ እንደዚህ ያለው አድራጎት ከአንተ ይራቅ። የምድር ሁሉ ፈራጅ በቅን ፍርድ አይፈርድምን ?

እግዚአብሔርም ሲመልስ 26፤ እግዚአብሔርም። በሰዶም በከተማይቱ ውስጥ አምሳ ጻድቃን ባገኝ ስፍራውን ሁሉ ስለ እነርሱ እምራለሁ አለ። 27፤ አብርሃምም መለሰ አለም። እኔ አፈርና አመድ ስሆን ከጌታዬ ጋር እናገር ዘንድ እነሆ አንድ ጊዜ ጀመርሁ፤ 28፤ ከአምሳው ጻድቃን አምስት ቢጐድሉ ከተማይቱን ሁሉ በአምስቱ ምክንያት ታጠፋለህን ? ከዚያ አርባ አምስት ባገኝ አላጠፋትም አለ። 29፤ ደግሞም ተናገረው፥ እንዲህም አለ። ምናልባት ከዚያ አርባ ቢገኙሳ ? እርሱም። ለአርባው ስል አላደርገውም አለ። 30፤ እርሱም። ጌታዬ አይቆጣ እኔም እናገራለሁ ምናልባት ከዚያ ሠላሳ ቢገኙሳ ? አለ። እርሱም ከዚያ ሰላሳ ባገኝ አላጠፋም አለ። 31፤ ደግሞም። እነሆ፥ ከጌታዬ ጋር እናገር ዘንድ አንድ ጊዜ ጀመርሁ፤ ምናልባት ከዚያ ሀያ ቢገኙሳ ? አለ። እርሱም። ከዚያ ሀያ ቢገኙ ስለ ሀያው አላደርገውም አለ። 32፤ እርሱም። እኔ ደግሞ አንድ ጊዜ ብቻ ብናገር ጌታዬ አይቆጣ፤ ምናልባት ከዚያ አሥር ቢገኙሳ ? አለ። እርሱም። ስለ አሥሩ አላጠፋትም አለ።

ይህም "የጻድቃን ጸሎት ሀይል አላት " የሚለውን የያእቆብን ትምርት አጉልቶ የሚያሳይ ምስክርነት ነው :: እግዚአብሔርም ደጋግሞ "ስለጻድቅ ስል አላጠፋውም " የሚል መንፈሳዊ ሀረግ ተጠቅሟል :: ይህ የሚያሳየው የአብርሀምን በእግዚአቢሔር ፊት ሞገስ ብቻ ሳይሆን , እግዚአብሔር ለቅዱሳን ሲል ሌሎችን ለማዳን ያለውን ፍቃድ የሚያሳይ አብይ ሀረግ ነው ::

እዚህ ላይ መዘንጋት የሌለበት ሶዶም ያለ አብርሀም እውቀት መጥፋት ይችል ነበር :: እግዚአብሔር ግን አብርሀ በነገሩ እንዲካፈል አድረገው (ዘፍጥ 18:17 እግዚአብሔርም አለ። እኔ የማደርገውን ከአብርሃም እሰውራለሁን ? በዚህ ምክንያት , እግዚአብሔር , አብርሀም በሶዶም ጉዳይ ላይ ጣልቃ እንዲገባና ከላይ እዳየነው ለከተማይቱ ምልጃ እንዲያቀርብ አድርጎታል ::

እንግዲህ እኛ ማን ነን ምልጃ ስህተት ነው የምንለው ??

የሙሴ ምልጃ ለእስራኤል ህዝብ

የእስራኤል ህዝብ የወርቁን ጥጃ ማምለክ በመላመዱ እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው ፈቀደ :: በቀጥታ ከማጥፋት ይልቅ ግን , ሙሴን (ለአብርሀም እንዳደረገው ) በነገሩ እንዲገባ እና ለህዝቡ እንዲማልድ እድል ስጥቶታል :: (ዘፀ 32: 7-14 እግዚአብሔርም ሙሴን። ከግብፅ ምድር ያወጣኸው ሕዝብህ ኃጢአት ሠርተዋልና ሂድ፥ ውረድ። 8፤ ካዘዝኋቸው መንገድ ፈጥነው ፈቀቅ አሉ፤ ቀልጦ የተሠራ የጥጃ ምስል ለራሳቸው አደረጉ፥ ሰገዱለትም፥ ሠዉለትም። እስራኤል ሆይ፥ እነዚህ ከግብፅ ምድር ያወጡህ አማልክትህ ናቸው አሉ ሲል ተናገረው። 9፤ እግዚአብሔርም ሙሴን። እኔ ይህን ሕዝብ አየሁት፥ እነሆም አንገተ ደንዳና ሕዝብ ነው። 10፤ አሁንም ቍጣዬ እንዲቃጠልባቸው እንዳጠፋቸውም ተወኝ፤ አንተንም ለታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ አለው። 11፤ ሙሴም በእግዚአብሔር በአምላኩ ፊት ጸለየ፥ አለም። አቤቱ፥ ቍጣህ በታላቅ ኃይልና በጽኑ እጅ ከግብፅ ምድር ባወጣኸው በሕዝብህ ላይ ስለ ምን ተቃጠለ ?12፤ ግብፃውያንስ። በተራራ መካከል ሊገድላቸው፥ ከምድርም ፊት ሊያጠፋቸው ለክፋት አወጣቸው ብለው ስለ ምን ይናገራሉ ? ከመዓትህ ተመለስ፥ ለሕዝብህም በክፋታቸው ላይ ራራ። 13፤ ዘራችሁን እንደ ሰማይ ከዋክብት አበዛለሁ፥ ይህችንም የተናገርኋትን ምድር ሁሉ ለዘራችሁ እሰጣታለሁ፥ ለዘላለምም ይወርሱአታል ብለህ በራስህ የማልህላቸውን ባሪያዎችህን አብርሃምንና ይስሐቅን እስራኤልንም አስብ።

14፤ እግዚአብሔርም በሕዝቡ ላይ ሊያደርግ ስላሰበው ክፋት ራራ።

እግዚአብሔር ስለሙሴ ምልጃ ብሎ ለእስራኤል ከራራ እኛ ምን ነን ምልጃ ስህተት ነው የምንለው ?


ጥያቄና መልስ

1)ጻድቃን ሙታን ናቸው የሚል ነው <-- ይህ ከመ /ቅዱስ ጋር በግልጽ የሚጋጭ , ክርስቶስ ለኛ የገባልንን ቃልኪዳን የሚክድ እንግዳ ትምህርት ስለሆነ ብዙ መልስ አንስጥበትም ...ይህን ከማስታወስ ውጭ :- (ሉቃስ 20)

37 ሙታን እንዲነሡ ግን ሙሴ ደግሞ በቍጥቋጦው ዘንድ ጌታን የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ በማለቱ አስታወቀ፤ 38 ሁሉ ለእርሱ ሕያዋን ስለ ሆኑ፥ የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም። ከላይ እንደምናየው አብርሀምና ይስሀቅ ህያዋን እንደሆኑ እንጂ ሙታን እንዳልሆኑ ነው ::

እናስተውል፦ እዚህ ላይ እነዚህ ሰዎች ህያዋን የተባሉት ከአምላክ አንጻርና በትንሳኤ ምክንያት እንጂ ሙታን ስላልሆኑ አይደለም። እግዚአብሔር የሌለውን እንዳለ አድርጎ መጥራት ይችላልና። - ሮሜ. 4፡16-18

2) በገነት ያሉ ጻድቃን መሬት ላይ ስላለው ሁኔታ አዋቁም (የኑ እንዳለቸው ... በሁሉ ኗሪ ስላልሆኑ , ከሆኑ ደግሞ የእግዚአብሔርን ስልጣን ስለሚጋፉ )

ይህ ስርአት ያለው , ጨዋ ጥያቄ ስለሆነ የተብራራ መልስ ያስፈልገዋል ::

ከቀላሉ እንጀምር :-

እግዚአብሔር ወድዚያኛው አለም ለተሻገሩት ጻድቃን ሲል ምህረት አድርጎ ያውቃል ?

መልሱ አወ ነው :: ለምሳሌ ሰሎሞን ሀጥያት ሲሰራ , እግዚአብሔር ግዛቱን ሊያጠፋ ተንሳሳ ነገር ግን እንዲህ አለ (1ነገስት 11: 12-13) :- 12፤ ነገር ግን ከልጅህ እጅ እቀድደዋለሁ እንጂ ስለ አባትህ ስለ ዳዊት ይህን በዘመንህ አላደርግም። 13፤ ነገር ግን ስለ ባሪያዬ ስለ ዳዊትና ስለ መረጥኋት ስለ ኢየሩሳሌም ለልጅህ አንድ ነገድ እሰጣለሁ እንጂ መንግሥቱን ሁሉ አልቀድድም። ይህንኑ ጉዳይ በዛው ምእራፍ , ቁጥር 31 ላይ ተምዝግቦ እናገኘዋለን 32፤ ስለ ባሪያዬ ስለ ዳዊት ከእስራኤልም ነገድ ስለ መረጥኋት ከተማ ስለ ኢየሩሳሌም ግን አንድ ነገድ ይቀርለታል፤

በዚህ ምእራፍ ስር "ስለ ዳዊት ስል .." የሚለው ሀረግ 3 ጊዜ ተድግሞ እናገኘዋለን ይህ የሚያሳየው በሰማይ ያለው ቅዱስ ዳዊት (መጽሐፍ ቅዱስ በሐዋርያት ስራ 2፡34 ላይ ዳዊት ወደ ሰማይ አልወጣምና በማለት ይናገራል) በእግዚአብሔር ዘንድ የቱን ያክል ሞገስ እንዳለው እና ስለሱ ሲል የቱን ያክል እንደሚራራ ነው :: ስለዚህም ዘማሪው በመዝሙሩ ይህን ያለው ስለ ዳዊት ስለ ባሪያህ የቀባኸውን ሰው ፊት አትመልስ። (መዝሙር 132:10)::

ቅዱስ ዳዊት በእግዚአብሔር ዘንድ ይህን ያክል ግርማ ሞገስ ካለው ቅድስት ድንግል ማርያማ የቱን ያክል ይኖራታል ? መጥምቁ ዮሀንስ (ከሰው ከተወለዱት ሁሉ በላዩ ), መላእክት ይቱን ያክል ውለታ አላቸው !

በመሬት ያሉ ክርስትያኖች እንዲጸልዩልን መጠየቅ ከቻልን በሰማይ ያሉ እንደ ሰማይ ፀዳል .. እና እንደ ከዋክብት ለዘላለም [የሚደምቁት ] (ዳን 12:3) ቅዱሳን እንዴት እንዲጸልዩልን መጠየቅ አንችልም ? 6 በመሥዋዕት እንደሚደረግ፥ የእኔ ሕይወት ይሠዋልና፥ የምሄድበትም ጊዜ ደርሶአል። 7 መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤ (2 ጢሞት 4:7) ::

መላእክትና ጻድቃን ሰማእታት ስለምድር ያውቃሉን ?

ሰማይ ላይ ያለው እውቀት መድር ላይ ካለው እጅግ የሰፋና የገዘፈ እንደሆነ ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ሲል አስተርምሯል :- 12 ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ። (1 ቆሮንቶስ 13)::

ይህ እሚያሳየው በሚቀጥለው ህይወታችን , የእውቀታችን ድንበር የቱን ያክል እንደሚሰፋ እና በምድር ያለው ውሱንነት ለዚያኛው አለም ምንም እንደማይሰራ ነው ::

ስለ መላእክት በምድር ላይ ስለሚሆነው ማወቅና መጨነቅ , ክርስቶስ እየሱስ እራሱ እንዲ ሲል ገልጦልናል :- እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል። (ሉቃስ 15:7) በሰማይ ያሉት , በምድር ላይ ስላለው ዜና እንደሚደርሳቸው , ስለ አንድ ሰው እንኳ ጭንቀትና ደስት እንዳለ ሉቃስ ከላይ በሚገባ አሳይቶናል :: (አለበለዚያ , ካላወቁ , ዜናው ካልደረሳቸው , እንዴት ሊደሰቱ ይችላሉ ??)

መላእክት የኛን ጸሎት ስለሚያመላልሱ ስለኛ ያውቃሉ

ከላይ እንዳየነው , "ባንድ ሀጥያተኛ መዳን " የተነሳ በሰማይ ደስታ እንዳለ ተመልክተናል ::

ሉቃስ በወንጌሉ , በዚህ ሳይወሰን , በመላእክት ፊት ደስታ እንዳለ ጠቁሞናል (ሉቅ 15:10) እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል። ይህ ምንባብ እንግዲህ በምንም በማያሻማ መልኩ ስለኛ መዳን "መላእክት እንደሚጨነቁ አስረድቶን አልፏል ::

ከመጨነቅ አልፈውም , የኛን ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ዙፋን እንደሚያደርሱ እና ስለዚህም ስለኛ እውቀት እንዳላቸው በዮሐንስ ራእይ ተመዝግቦ ይገኛል :- (ራእይ 8:3-4)

3 ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው። 4 የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ። እዚህ ላይ እንደምናየው የቅዱሳን ጸሎት ከመላእክት እጅ ሲያርግ ሲሆን , ይህ ከሆነ ዘንድ እንዴት መላእክት የኛን ጸሎት አያውቁም ማለት እንችላለን ??

በዚህ ትይዩ , አይደለም መላእክት , ሀያ አራቱ ቀሳውስት እንኳን የኛን ጸሎት እንደሚያውቁና እንደሚያሳርጉ መ /ቅዱስ መዝግቧል ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በበጉ ፊት ወደቁ፥ እያንዳንዳቸውም በገናንና የቅዱሳን ጸሎት የሆነ ዕጣን የሞላበትን የወርቅ ዕቃ ያዙ። (ራእይ 5:Cool ይህ እሚያሳየው ወደ እግዚአብሔር የሚያርገውን የኛን ጸሎት እንድሚያውቁ ነው ::

ድጋሚ የተጠየቀ ጥያቄ :- ጻድቃን ሰማእታት ስለምድር ስለሚሆነው ያውቃሉን

ከላይ እንዳየነው ቅዱስ ጳውሎስ ሲመሰክር : ሰማይ ያለው እውቀት መሬት ካለው እጅግ የገዘፈ መሆኑን አስረድቷል :: ለዚህ የጳውሎስ ምስክርነት ደጋፊ የመ /ቅዱስ ክፍል አለን ?

መልሱ አወ ነው :: በሉቃስ 16 ተመዝግቦ የሚገኘውን አላዛር ስለተባለ ድሀ , ሰለ አንድ ባለጠጋ ጎረቤቱና ስለአብርሀም , የክርስቶስ እየሱስ ምስክርነት እንከታተል :- 23 [ባለጠጋው ] በሲኦልም በሥቃይ ሳለ አሻቅቦ አብርሃምን በሩቅ አየ አልዓዛርንም በእቅፉ። 24 እርሱም እየጮኸ። አብርሃም አባት ሆይ፥ ማረኝ፥ በዚህ ነበልባል እሣቀያለሁና የጣቱን ጫፍ በውኃ ነክሮ መላሴን እንዲያበርድልኝ አልዓዛርን ስደድልኝ አለ።

25 አብርሃም ግን። ልጄ ሆይ፥ አንተ በሕይወትህ ሳለህ መልካም እንደ ተቀበልህ አስብ አልዓዛርም እንዲሁ ክፉ፤ አሁን ግን እርሱ በዚህ ይጽናናል አንተም ትሣቀያለህ።

ጥያቄ : አብርሀም እንዴት የባለጠጋውን የምድር ላይ ህይወት ሊያውቅ ቻለ :: ጥሩ ነገረስ ገጥሞት እንደ ነበር እንዴት አወቀ ?

(ሉቃ 16)27 እርሱም። እንኪያስ፥ አባት ሆይ፥ ወደ አባቴ ቤት እንድትሰደው እለምንሃለሁ፤ አምስት ወንድሞች አሉኝና፤ 28 እነርሱ ደግሞ ወደዚህ ሥቃይ ስፍራ እንዳይመጡ ይመስክርላቸው አለ። 29 አብርሃም ግን። ሙሴና ነቢያት አሉአቸው፤ እነርሱን ይስሙ አለው። 30 እርሱም። አይደለም፥ አብርሃም አባት ሆይ፥ ነገር ግን ከሙታን አንዱ ቢሄድላቸው ንስሐ ይገባሉ አለ። 31 ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም አለው።

ጻድቃን ሰማእታት ምድር ላይ ስለሚሆነው አያውቁም ከተባለ : እንዴት አባታችን አብርሀም ስለ ሙሴና ስለነቢያት ሊያውቅ ቻለ ? ሙሴና ነቢያት ከመወለዳቸው በፊት , አብርሀም በስጋ ሞት ከምድር ከተለየ ዘመናት አላስቆጠረምን ?? ስለዚህስ እንዴት አያውቅም በሚል እልህ እንቀጥላለን :: ቃሉ እንደሚያስረዳን , አብርሀም ያውቃል , ሙሴ ያውቃል , ቅዱስ ሰማእታት ያውቃሉ ::

የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ንግግር ሙሉ በሙሉ ምሳሌያዊ ነው። አብርሃም የእግዚአብሔር ምሳሌ፣ ሙሴና ነቢያትም የጌታን ቃል ለህዝብ የሚያስተምሩ አገልጋዮች ወይም የብሉይ ኪዳን መጽሐፍት እንደ ምሳሌ ሆነው መጠቀሳቸውን ልብ ማለት ይገባል። እንዲያውም መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ "ሙታን አንዳች አያውቁም" ይላል። (መክብብ. 9፡5)

ጻድቃን ነፍሳት ምስክርነት

9 አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ። 10 በታላቅ ድምፅም እየጮኹ። ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም ? አሉ። 11 ለእያንዳንዳቸውም ነጭ ልብስ ተሰጣቸው፥ እንደ እነርሱም ደግሞ ይገደሉ ዘንድ ያላቸው የባሪያዎች ባልንጀራዎቻቸውና የወንድሞቻቸው ቍጥር እስኪፈጸም ድረስ፥ ገና ጥቂት ዘመን እንዲያርፉ ተባለላቸው። (ራእይ 6: 9-11)

ሰማእታተ , በስጋ ከሞቱ በሗላ , ጌታ ደማቸውን እንዳልተበቀለ እንደሚያውቁ ከላይ የተጠቀሰው የራእይ ክፍል ያስረዳናል :: በምድር የሚካሄደውን ካላወቁ ይህን ጉዳይ እንዴት ሊያውቁ ቻሉ ?

የነቢዩ ኤልያስ ደብዳቤ

ንጉስ እዮራም , እንዴት ወንድሞቹን እንደገደለና የአይሁድን ዜጎች በሽርሙጥና -ባርነት እንደሸጠ የሚያትት ታሪክ በዜና መዋእል ካልእ ተመዝግቦ ይገኛል :: በዚሁ መጽሀፍ ከብዙ ዘመን በፊት , ከመሬት የተነጠቀው ነቢዩ ኤልያስ ለንጉሱ የጻፈውን ደብዳቤ እንዲህ ሲል ያስነብበናል :

12፤ ከነቢዩም ከኤልያስ እንዲህ የሚል ጽሕፈት መጣባት። የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በአባትህ በኢዮሣፍጥ መንገድ በይሁዳም ንጉሥ በአሳ መንገድ አልሄድህምና፥ 13፤ በእስራኤል ነገሥታት መንገድ ግን ሄደሃልና፥ የአክዓብም ቤት እንዳደረገ ይሁዳንና በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን እንዲያመነዝሩ አድርገሃልና፥ ከአንተም የሚሻሉትን የአባትህን ቤት ወንድሞችህን ገድለሃልና፥ 14፤ እነሆ፥ እግዚአብሔር ሕዝብህንና ልጆችህን ሚስቶችህንም ያለህንም ሁሉ በታላቅ መቅሠፍት ይቀሥፋል። 15፤ አንተም ከደዌው ጽናት የተነሣ አንጀትህ በየዕለቱ እስኪወጣ ድረስ በክፉ የአንጀት ደዌ ትታመማለህ። (2ዜና 21:12-15)


እንዴት ነብዩ ኤልያስ በምድር ላይ ስለሚሆነው ሊያውቅ ቻለ ? ደብዳቤውንስ እንዴት ለንጉሱ ሊልክ ቻለ ?


የመላእክት ሰለኛ ጣልቃ መግባት

ካሁን በፊት እንደተዘረዘረው , መላእክት ካንዴም ሁለት ጊዜ , እንዲሁም ከዚያ በላይ ለሰው ልጆች ሲማልዱ አይተናል :: የጻድቃንንም ጸሎት ሲያሳርጉ , እንዲሁ ::

ጥያቄ :: ከላይ ከተዘረዘሩት ማስረጃወች ውጭ , መ /ቅዱስ ስለ መላእክት ምልጃ ተጨማሪ የመዘገበው ንባብ አለን ??

12፤ የእግዚአብሔርም መልአክ መልሶ። አቤቱ፥ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ እነዚህ ሰባ ዓመት የተቈጣሃቸውን ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች የማትምራቸው እስከ መቼ ነው ? አለ። (ዘካ 1:12) እንግዲህ መላእኩ ሳይጠየቅ እንዲህ ሲል ከማለደ , ቢጠየቅማ የቱን ያክል ሊሆን ነው ?

በሌላኛው የትንቢተ ዘካርያስ መጽሀፍ ክፍል የእግዚአብሔር መላእክ በሰይጣን ተከሶ በእግዚአብሔር ፊት ለቀረበው ለሊቀ ካህኑ እያሱ እንዲ የሚል ማማለድ /ማጽናናት ሲያቀርብ እናያለን 3፤ ኢያሱም እድፋም ልብስ ለብሶ በመልአኩ ፊት ቆሞ ነበር። እርሱም [መልአኩ ] መልሶ በፊቱ የቆሙትን። እድፋሙን ልብስ ከእርሱ ላይ አውልቁ አላቸው። እርሱንም። እነሆ፥ አበሳህን [ሀጥያትክን ] ከአንተ አርቄአለሁ፥ ጥሩ ልብስም አለብስሃለሁ አለው። ሌላኛው ምሳሌ በኦሪት ዘፍጥረት ተመዝግቦ የሚገኘው ሲሆን , ይህ ክፍል እንዴት የእግዚአብሔር መላእክ , ያእቆብን ከጥፋት እንደታደገው ያስርዳና , ያእቆብ እራሱ ኤፍሬምንና ምናሴን ሲባርክ የተናገራቸውን ምርቃቶች እንዲህ ሲል ይመዘግባል 16፤ ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ፥ እርሱ እነዚህን ብላቴኖች ይባርክ፤ ስሜም የአባቶቼ የአብርሃምና የይስሐቅም ስም በእነርሱ ይጠራ፤ በምድርም መካከል ይብዙ። {ዘፍጥ 48:16)

ይህን ደጋፊ ክፍል በእብራውያን 1:14 ላይ በጥያቄ መልክ ተመዝግቦ ይገኛል :: መላእክት ሁሉ መዳንን የሚወርሱትን ለማገልገል የሚላኩ አገልጋይ መናፍስት አይደሉምን :: ይህ ክፍል በማያሻማ መልኩ መላእክት በምድር ላይ ስራ እንዳላቸው አስምሮበት አልፏል ::

በቀጣዩ ክፍል የጻድቃንን ታላቅነት , አገልግሎት , የእውቀታቸውን ስፋት , በእግዚአብሔር ዘንድ ያላቸውን ክብር /ሞገስ እናያለን :: ቀጥለንም በምልጃ ላይ የተነሱ ተቃውሞወች እና መልሶቸውን እናያለን :: ከዚያም በሰፊው በክርስቶስ ማማለድ እና በጻ /ሰማእታት , በመላእክት ማማለድ ያለውን ልዩነት አይተን , ለማሳረጊያ የምልጃን መንፈሳዊ ትርጉም አይተን እንዘጋለን :: እስከዛው ህያው እግዚአብሔር ለሁላችንም መባረክን ይስጠን :: _________________