ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
rv test edits |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]] |
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]] |
||
'''የኖቤል ሽልማቶች''' ከ1893 ዓም ጀምሮ በ[[ስዊድን]] ሳይንቲስት [[አልፍሬድ ኖቤል]] ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ። |
|||
* |
* [[የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ]] |
||
* |
* [[የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ]] |
||
* |
* [[የኖቤል ሽልማት በሕክምና]] |
||
* |
* [[የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ]] |
||
* |
* (ከ1961 ዓም ጀምሮ) [[የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት]] (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል) |
||
* |
* [[የኖቤል ሰላም ሽልማት]] |
||
''የኖቤል ሰላም ሽልማት'' በ[[ኖርዌይ]] ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ። |
|||
ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ። |
|||
[[መደብ:ሳይንስ]] |
[[መደብ:ሳይንስ]] |
እትም በ17:16, 16 ሜይ 2019
የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።
- የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ
- የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ
- የኖቤል ሽልማት በሕክምና
- የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ
- (ከ1961 ዓም ጀምሮ) የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)
- የኖቤል ሰላም ሽልማት
የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።
ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።