ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]] |
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]] |
||
< |
<small>'''የኖቤል ሽልማቶች''' ከ1893 ዓም ጀምሮ በ[[ስዊድን]] ሳይንቲስት [[አልፍሬድ ኖቤል]] ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።</small> |
||
* [[የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ|< |
* [[የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ|<small>የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ</small>]] |
||
* [[የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ|< |
* [[የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ|<small>የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ</small>]] |
||
* [[የኖቤል ሽልማት በሕክምና|< |
* [[የኖቤል ሽልማት በሕክምና|<small>የኖቤል ሽልማት በሕክምና</small>]] |
||
* [[የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ|< |
* [[የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ|<small>የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ</small>]] |
||
*< |
*<small>(ከ1961 ዓም ጀምሮ) [[የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት]] (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)</small> |
||
* [[የኖቤል ሰላም ሽልማት|< |
* [[የኖቤል ሰላም ሽልማት|<small>የኖቤል ሰላም ሽልማት</small>]] |
||
< |
<small>''የኖቤል ሰላም ሽልማት'' በ[[ኖርዌይ]] ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።</small> |
||
< |
<small>ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።</small> |
||
[[መደብ:ሳይንስ]] |
[[መደብ:ሳይንስ]] |
እትም በ17:44, 16 ሜይ 2019
የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።
- የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ
- የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ
- የኖቤል ሽልማት በሕክምና
- የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ
- (ከ1961 ዓም ጀምሮ) የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)
- የኖቤል ሰላም ሽልማት
የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።
ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።