ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]

የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።
* የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።


* የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ
* የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ

እትም በ18:00, 16 ሜይ 2019

አንድ የኖቤል ሽልማት
  • የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።
  • የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ
  • የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ
  • የኖቤል ሽልማት በሕክምና
  • የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ
  • (ከ1961 ዓም ጀምሮ) የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)
  • የኖቤል ሰላም ሽልማት

የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።

ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።