ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]


# የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።
** የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።


# የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ
** የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ
# የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ
** የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ
# የኖቤል ሽልማት በሕክምና
** የኖቤል ሽልማት በሕክምና
# የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ
** የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ
#(ከ1961 ዓም ጀምሮ) የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)
**(ከ1961 ዓም ጀምሮ) የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)
# የኖቤል ሰላም ሽልማት
** የኖቤል ሰላም ሽልማት


# የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።
** የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።
# ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።
** ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።


[[መደብ:ሳይንስ]]
[[መደብ:ሳይንስ]]

እትም በ18:07, 16 ሜይ 2019

አንድ የኖቤል ሽልማት
    • የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።
    • የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ
    • የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ
    • የኖቤል ሽልማት በሕክምና
    • የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ
    • (ከ1961 ዓም ጀምሮ) የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)
    • የኖቤል ሰላም ሽልማት
    • የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።
    • ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።