ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦

'''   [[ዋንዛ]]'''

'''   [[ኑግ]]'''

[[ስዕል:Cordia_africana02.jpg|140px||page=4]]

[[ስዕል:Guizotia_abyssinica.jpg|140px||page=1]]

የዋንዛ ዛፍ

የኑግ ተክል ከነአበባው

'''ኑግ''' በ[[ሮማይስጥ]] '''''Guizotia abyssinica''''' በመባል የታወቀው የ[[እህል]] ዘር ነው። ኑግ በተፈጥሮ በ[[ኢትዮጵያ]] እና [[ማላዊ]] የተገኘ ተክል ነው። በአሁኑ ዘመን፣
'''ዋንዛ''' (Cordia Africana) በ[[ኢትዮጵያ]] እንዲሁም በ[[አፍሪካ]] ሁሉ የሚበቅል፣ እስከ 30 ሜትር ርዝመት የሚደርስ ግዙፍ ዛፍ ነው። ከ[[ደጋ]] አየር ንብረት በስተቀር [[ቆላ]]ና [[ወይና ደጋ]] ለዚህ ዛፍ ተስማሚ ናቸው። ቢጫ ፍሬው ሲበስል ከመጣፈጡ የተነሳ ለምግብነት ያገለግላል። የዋንዛ ቅርንጫፍ የተንሰራፋ ስለሆነ፣ ሌሎች አትክልቶችን፣ ለምሳሌ እንደ [[ቡና]] ያሉትን፣ ከ[[ፀሐይ]] ለመከላከል ይረዳል። ጥላ መከታ ይሆናል።
ይህን የዘይት እህል በብዛት የሚያመርቱ ኣገሮች [[ኢትዮጵያ]]ና [[ሕንድ]] ናቸው ይባላል፣ ሌሎችም አሉ።

ወፎች ስለሚወድዱት ብዙ አገሮችም ያስገቡታል። ዘሩ ወደ ሌላ አገር ሳይገባ ግን የአረም ዘሮች ስላሉበት ጉንቆል እንዳይሆኑ ለ15 ደቂቃ በከፍተኛ ሙቀት እንዲቆይ ይገደዳል።
[[ቀፎ]] ዛፉ ላይ በማስቀመጥ፣ [[ንብ|ንቦች]]ን ለማርባት በጣም አይነተኛ ዛፍ ነው፤ ምክንያቱም የዛፉ አበቦች መዓዛቸው መልካም ሲሆን መልካቸውም ዓይን ይስባል (በተለይ የንቦችን አይን)። ግንዱ ለተለያዩ የቤት እቃ መስሪያነት ይጠቅማል፣ ለቅርጻቅጽም እንዲሁ።

በደቡብ ሕንድ አበሳሰል በአንዳንድ ወጥ ወይም ስጎ ውስጥ ይገኛል። የኑግ ዘይት፣ [[ቅባኑግ]]ም ያስገባሉ፤ በአበሳሰል በ[[ወይራ]] ዘይት ፈንታ ሊጠቀም ይችላል፣ ወይም [[ሳሙና]]፣ ቀለም መቀብያ በማዘጋጀት በኢንዱስትሪዎች ይጠቀማል። በተለይ በኢትዮጵያ ቅባኑግን ከማውጣት የተረፈው የዘሩ እንጐቻ ለከብት መኖ ይሰጣል።
በ1968 ዓም በተዘገበ በአንድ ባህላዊ እምነት፣ «የሸረሪት በሽታ» የተባለ ቆዳ ችግር የዋንዛ [[አመድ]] በ[[ቅቤ]] ሲቀላቀል ለሕክምናው ይሆናል። በ1998 ዓም በጥላሁን ተክለሃይማኖት በተመራ ጥናት፣ በ[[ደብረ ሊባኖስ]] ዙሪያ ሰዎች ለ«ምች» ([[ትኩሳት]]) ተጠቅመውታል። በዚህ ጥናት በተሰጠው ዝግጅት፣ የዋንዛ፣ የ[[ብሳና]]፣ የ[[ነጭ ባሕር ዛፍ]] ቅጠሎች፣ እና የ[[ዳማ ከሴ]] ቅጠሎችም አገዶችም፣ ተቀላቅለው በውኃ ተፈልተው እንፋሎቱ በአፍንጫና በአፍ ይተንፈሳል።

በኢትዮጵያ የተቆለለና የተደቀቀ ኑግ ውጥ በስኳርና በውሃ [[ጉንፋን]] ለማከም ይጠቀማል። የደቀቀ ኑግና [[ተልባ]] ለጥፍ ለቆዳ ፋቂዎች ይጠቀማል። እንዲሁም የኑግና የ[[መተሬ]] ዘር ለጥፍ ለ[[ኮሶ በሽታ]] ይሰጣል። ቁንጭር ([[ሌይሽመናይሲስ]]) ለማከም የኑግ፣ የ[[ነጭ ሽንኩርት]] ልጥና የ[[ኣዞ ሓረግ]] ቅጠል ተደቅቀው በለጥፍ ትንሽ ሙቅ ተደርጎ ይቀባል።<ref>[https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም] 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም</ref>

እትም በ01:54, 14 ሴፕቴምበር 2019

ኑግ
page=1

የኑግ ተክል ከነአበባው

ኑግሮማይስጥ Guizotia abyssinica በመባል የታወቀው የእህል ዘር ነው። ኑግ በተፈጥሮ በኢትዮጵያ እና ማላዊ የተገኘ ተክል ነው። በአሁኑ ዘመን፣ ይህን የዘይት እህል በብዛት የሚያመርቱ ኣገሮች ኢትዮጵያሕንድ ናቸው ይባላል፣ ሌሎችም አሉ።

ወፎች ስለሚወድዱት ብዙ አገሮችም ያስገቡታል። ዘሩ ወደ ሌላ አገር ሳይገባ ግን የአረም ዘሮች ስላሉበት ጉንቆል እንዳይሆኑ ለ15 ደቂቃ በከፍተኛ ሙቀት እንዲቆይ ይገደዳል።

በደቡብ ሕንድ አበሳሰል በአንዳንድ ወጥ ወይም ስጎ ውስጥ ይገኛል። የኑግ ዘይት፣ ቅባኑግም ያስገባሉ፤ በአበሳሰል በወይራ ዘይት ፈንታ ሊጠቀም ይችላል፣ ወይም ሳሙና፣ ቀለም መቀብያ በማዘጋጀት በኢንዱስትሪዎች ይጠቀማል። በተለይ በኢትዮጵያ ቅባኑግን ከማውጣት የተረፈው የዘሩ እንጐቻ ለከብት መኖ ይሰጣል።

በኢትዮጵያ የተቆለለና የተደቀቀ ኑግ ውጥ በስኳርና በውሃ ጉንፋን ለማከም ይጠቀማል። የደቀቀ ኑግና ተልባ ለጥፍ ለቆዳ ፋቂዎች ይጠቀማል። እንዲሁም የኑግና የመተሬ ዘር ለጥፍ ለኮሶ በሽታ ይሰጣል። ቁንጭር (ሌይሽመናይሲስ) ለማከም የኑግ፣ የነጭ ሽንኩርት ልጥና የኣዞ ሓረግ ቅጠል ተደቅቀው በለጥፍ ትንሽ ሙቅ ተደርጎ ይቀባል።[1]

1. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም