ከ«ፕሮቴስታንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦
*ቃለ ህይወት ቤ/ክ
*ቃለ ህይወት ቤ/ክ
*የህይወት ቃል ቤ/ክ
*የህይወት ቃል ቤ/ክ
*መሰረተ ህይወት ቤ/ክ
*መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ
*ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ
*ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ
*7ኛው ቀን አድቬንቲስት
*7ኛው ቀን አድቬንቲስት

እትም በ12:29, 14 ሴፕቴምበር 2019

ፕሮቴስታንትክርስትና አይነት ነው። የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ከሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በ16ኛ ክፍለ ዘመን በአውሮፓ ተለይተው የሮማ ፓፓ መሪነትና ከወንጌል ጋር አይስማማም በማለት በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ያለው ሥርዓተ ትምህርት የማይቀበሉ ናቸው። ስሙ «ፕሮቴስታንት» የመነጨው ከሮማይስጥ ቃል protestare (መቃወም) ከሚል ቃል ሲሆን የሮማ ካቶሊክን የሚቃወሙት ወገኖች ማለት ነበር። በሮሜ ፓፓ መሪነት «ተቃዋሚዎች» ሲባሉ ግን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትንና ትምህርተ ሥላሴን በሙሉ የሚቀበሉ ናቸው።

በወላይታ

ወላይታ አከባቢ የሚገኙ የፕሮቴስታንት አብያተ እምነቶች

  • ቃለ ህይወት ቤ/ክ
  • የህይወት ቃል ቤ/ክ
  • መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ
  • ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ
  • 7ኛው ቀን አድቬንቲስት
  • ሉተራን(መካነ ኢየሱስ)
  • ሕይወተ ብርሃን ቤ/ክ
  • ማራናታ
: