ከ«ጨው ባሕር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ተመራማሪዎች እንደሚሉት የሙት ባህርን ለየት የሚያደርገው በውስጡ ብዙ ማዕድናት መያዙ ነው ።
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Dead Sea reflections.jpg|thumb|ጨው ባሕር]]
ሙት ባህር ወይም dead sea ይባላል፡፡ ይሄን ስያሜዉን
ሙት ባህር ወይም dead sea ይባላል፡፡ ይሄን ስያሜዉን
ያገኘዉ በቅርቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ጨዉ ባህር በመባል
ያገኘዉ በቅርቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ጨዉ ባህር በመባል

እትም በ19:20, 2 ሜይ 2020

ጨው ባሕር

ሙት ባህር ወይም dead sea ይባላል፡፡ ይሄን ስያሜዉን ያገኘዉ በቅርቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ጨዉ ባህር በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ በ ዮርዳኖስና በእየሩሳሌም መካከል ይገኛል፡፡ የሚገርመዉ ነገር ምንድነዉ ይህ ባህር ከተለመዱት የባህር አካላት በተቃራኒዉ ማንሳፈፍ እንጂ ማስመጥ አያዉቅም በዚህ ምክንያት በየቀኑ ብዙ ሺህ ቱሪስቶች ይጎበኙታል፡፡ እድሉን አግኝተህ ይህን አስገራሚ ባህር ለመጎብኘት ከበቃህ ዋና መቻል አይጠበቅበህም ምክንያቱም ሙት ባህር ላይ እንኳንስ መዋኘት ተኝተህ ጋዜጣ ማንበብ ትችላለህና፡፡

ሙት ባህር የሚለውን ስያሜውን ያገኘው ምንም አይነ ህይወት ያለው ነገር በውስጡ ስለማይኖር ነው ።

የሙት ባህር ውሃ ለመጠጥ አይሆንም ምክንያቱ ደግሞ በጣም የሚያስጠላ ሽታ ስላለው ነው። በዚሁ ምክንያት ሙት ባህር ውስጥ ታጥበው ሲወጡ ማንም ሊጠጋዎት አይፈልግም ።