ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |

መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
<div style="text-shadow: |

''' [[2019-20_ኮሮናቫይረስ_ወረርሽኝ|የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ]]'''

[[ስዕል:3D_medical_animation_coronavirus_structure.jpg|200px|left|]]

[[ስዕል:3D_medical_animation_coronavirus_structure.jpg|200px|left|]]

መስመር፡ 5፦ | መስመር፡ 5፦ | ||

'''የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ''' ከባድ እና አጣዳፊ የመተንፈሻ አካላት በሽታ አምጪ በሆነው SARS-CoV-2 ቫይረስ ምክንያት የተከሰተ የኮሮናቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ነው። ወረርሽኙ ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው በቻይና ዉሃን ሁቤ ውስጥ በእ.ኤ.አ. ዲሴምበር 2019 ነበር። [[የአለም ጤና ድርጅት|የዓለም ጤና ድርጅት]] በእ.ኤ.አ. ማርች 11 ቀን 2020 በሽታውን የወረርሽኝ ደረጃ ላይ መድረሱን አወጀ። እስከ እ.ኤ.አ. ማርች 14 ቀን 2020 ድረስ ባለው መረጃ መሠረት ከ155 ሺህ በላይ የኮቪድ-19 ኬዞች በ140 አገራት ውስጥ ተመዝግበዋል። በበሽታው 5,800 ሰዎች ሲሞቱ ወደ 74,000 ገደማ የሚሆኑት ደግሞ አገግመዋል። በወረርሽኙ በዋነኝነት ከተጠቁት አገራት መካከል [[ቻይና]] ፣ [[ኢጣልያ]] ፣ [[ኢራን]] ፣ [[ደቡብ ኮርያ]] እና [[ስፔን]] ይገኙበታል። |

እትም በ03:49, 14 ሜይ 2020
የኮሮና ቫይረስ ሕዋስ መዋቅር
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከባድ እና አጣዳፊ የመተንፈሻ አካላት በሽታ አምጪ በሆነው SARS-CoV-2 ቫይረስ ምክንያት የተከሰተ የኮሮናቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ነው። ወረርሽኙ ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው በቻይና ዉሃን ሁቤ ውስጥ በእ.ኤ.አ. ዲሴምበር 2019 ነበር። የዓለም ጤና ድርጅት በእ.ኤ.አ. ማርች 11 ቀን 2020 በሽታውን የወረርሽኝ ደረጃ ላይ መድረሱን አወጀ። እስከ እ.ኤ.አ. ማርች 14 ቀን 2020 ድረስ ባለው መረጃ መሠረት ከ155 ሺህ በላይ የኮቪድ-19 ኬዞች በ140 አገራት ውስጥ ተመዝግበዋል። በበሽታው 5,800 ሰዎች ሲሞቱ ወደ 74,000 ገደማ የሚሆኑት ደግሞ አገግመዋል። በወረርሽኙ በዋነኝነት ከተጠቁት አገራት መካከል ቻይና ፣ ኢጣልያ ፣ ኢራን ፣ ደቡብ ኮርያ እና ስፔን ይገኙበታል።
ተጨማሪ ንባብ፦
-- በአባል:Kidus