ከ«ማየ አይህ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
ተስፋፋ
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ማየ ኣይህ''' ልሳነ [[ግዕዝ]] ሲሆን በ[[አማርኛ]] ደግሞ «'''የጥፋት ውሃ'''» ይባላል። በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] መሠረት ይህ [[የኖህ መርከብ]]፣ የ[[ኖህ]] ቤተሠብና [[የኖህ ልጆች]] ያመለጡበት ጥፋት ዘመን ሆነ። እንዲሁም በዓለም ዙሪያ በተለያዩ እምነቶች ወይም ልማዶች ውስጥ፣ ለምሳሌ በጥንቱ [[ሱመር]]፣ [[ሕንድ]] ወይም በ[[ሜክሲኮ]] ኗሪዎች ልማድ፣ ተመሣሣይ ድርጊቶች እንደ ተከሠቱ ስለ ማየ አይህ ይነገራል።
*[[የኖህ መርከብ]]


{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}

በ14:57, 17 ሜይ 2020 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ማየ ኣይህ ልሳነ ግዕዝ ሲሆን በአማርኛ ደግሞ «የጥፋት ውሃ» ይባላል። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ይህ የኖህ መርከብ፣ የኖህ ቤተሠብና የኖህ ልጆች ያመለጡበት ጥፋት ዘመን ሆነ። እንዲሁም በዓለም ዙሪያ በተለያዩ እምነቶች ወይም ልማዶች ውስጥ፣ ለምሳሌ በጥንቱ ሱመርሕንድ ወይም በሜክሲኮ ኗሪዎች ልማድ፣ ተመሣሣይ ድርጊቶች እንደ ተከሠቱ ስለ ማየ አይህ ይነገራል።

: