ከ«መስተፃምር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
added description about መስተጻምር
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[https://www.sewasew.com/search?q=%E1%88%98%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8D%83%E1%88%9D%E1%88%AD '''መስተፃምር''' - በማሰሪያ አንቀፅ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ፣ የሚመስሉ ነገሮችን የሚያጫፍር ቃል "'''መስተፃምር'''" ይባላል። ትርጓሜውም፣ የሚያያይዝ፣ ወይም አያያዥ ማለት ነው። በብዙ ቁጥር ሲሆን መስተፃምራን ወይም መስተፃምሮች ይባላል። ምሳሌ :- "ያዕቆብና ዮሐንስ ትምህርትን ስለወደዱ ወደ ትምህርት ቤት እየሮጡ ይሄዳሉ።" - እነሆ በዚህ አረፍተ ነገር ውስት ሶሥት መስተፃምራን አሉ። እነርሱም "ና ፣ ስለ ፣ እየ" ናቸው። "ና" የሚለው ቃል "ያዕቆብ" እና "ዮሐንስ" በሚሉት ስም መካከል ገብቶ ሁለቱን ስሞች አያይዟል። "ስለ" የሚለው ቃል ደግሞ "ወደዱ" በሚለው ግስ ላይ ተጭኖ የአንቀፁንም ማሰሪያነት... ማሰሪያ ዓንቀጽ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ስሞችን የሚያጫፍር ቃል ሁሉ "'''መስተፃምር'''" ይባላል። ምንጭ    ያማርኛ ሰዋስው ፣ ብላታ መርስዔ  ኀዘን ወልደ ቂርቆስ]
'''መስተፃምር''' -በማሰሪያ አንቀፅ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ፣ የሚመስሉ ነገሮችን የሚያጫፍር ቃል "'''መስተፃምር'''" ይባላል። ትርጓሜውም፣ የሚያያይዝ፣ ወይም አያያዥ ማለት ነው። በብዙ ቁጥር ሲሆን መስተፃምራን ወይም መስተፃምሮች ይባላል። ምሳሌ :- "ያዕቆብና ዮሐንስ ትምህርትን ስለወደዱ ወደ ትምህርት ቤት እየሮጡ ይሄዳሉ።" - እነሆ በዚህ አረፍተ ነገር ውስት ሶሥት መስተፃምራን አሉ። እነርሱም "ና ፣ ስለ ፣ እየ" ናቸው። "ና" የሚለው ቃል "ያዕቆብ" እና "ዮሐንስ" በሚሉት ስም መካከል ገብቶ ሁለቱን ስሞች አያይዟል። "ስለ" የሚለው ቃል ደግሞ "ወደዱ" በሚለው ግስ ላይ ተጭኖ የአንቀፁንም ማሰሪያነት... ማሰሪያ ዓንቀጽ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ስሞችን የሚያጫፍር ቃል ሁሉ "'''መስተፃምር'''" ይባላል።
ምንጭ    ያማርኛ ሰዋስው ፣ ብላታ መርስዔ  ኀዘን ወልደ ቂርቆስ

[[መደብ: ሰዋሰው]]

እትም በ23:45, 18 ሜይ 2020

መስተፃምር -በማሰሪያ አንቀፅ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ፣ የሚመስሉ ነገሮችን የሚያጫፍር ቃል "መስተፃምር" ይባላል። ትርጓሜውም፣ የሚያያይዝ፣ ወይም አያያዥ ማለት ነው። በብዙ ቁጥር ሲሆን መስተፃምራን ወይም መስተፃምሮች ይባላል። ምሳሌ :- "ያዕቆብና ዮሐንስ ትምህርትን ስለወደዱ ወደ ትምህርት ቤት እየሮጡ ይሄዳሉ።" - እነሆ በዚህ አረፍተ ነገር ውስት ሶሥት መስተፃምራን አሉ። እነርሱም "ና ፣ ስለ ፣ እየ" ናቸው። "ና" የሚለው ቃል "ያዕቆብ" እና "ዮሐንስ" በሚሉት ስም መካከል ገብቶ ሁለቱን ስሞች አያይዟል። "ስለ" የሚለው ቃል ደግሞ "ወደዱ" በሚለው ግስ ላይ ተጭኖ የአንቀፁንም ማሰሪያነት... ማሰሪያ ዓንቀጽ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ስሞችን የሚያጫፍር ቃል ሁሉ "መስተፃምር" ይባላል። 

ምንጭ    ያማርኛ ሰዋስው ፣ ብላታ መርስዔ  ኀዘን ወልደ ቂርቆስ