ከ«ዘረኝነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ዘረኝነት''' አንድ የህዝብ ወገን በውጫዊ ማንነቱ ብቻ የሚገለጥ ከሌሎች የሚበልጥበት ባህርይ አለው...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ዘረኝነት''' አንድ የህዝብ ወገን በውጫዊ ማንነቱ ብቻ የሚገለጥ ከሌሎች የሚበልጥበት ባህርይ አለው ብሎ የሚያምን አመለካከት ነው፡፡ ይህም ሌላውን ወገን በንቀትና በማጣጣል የሚያርቅ፣ የሚቃረንና ብሎም እስከ ማጥቃት (ማጥፋት) የሚዘልቅ ነው፡፡ አሁን ያለው ዘረኝነት የተመሠረተው በሰዎች ውጫዊ (ሥነ ሕይወታዊ) ልዩነት ላይ ነው፡፡ ለምሳሌ የቀለም ልዩነትን የዚህ አመለካከት አራማጆች በዋናነት ይጠቀሙበታል፡፡ ዘረኛው በማህበረ ሰብ ውስጥ በሁሉም መስክ የአንዱን ዘር ተፈጥሮአዊ የበላይነት በሌላው የበታችነት ለማረጋገጥ ተግቶ ይሠራል፡፡

[[መደብ: ፖለቲካ]]
<br />

እትም በ22:56, 13 ጁን 2020

ዘረኝነት አንድ የህዝብ ወገን በውጫዊ ማንነቱ ብቻ የሚገለጥ ከሌሎች የሚበልጥበት ባህርይ አለው ብሎ የሚያምን አመለካከት ነው፡፡ ይህም ሌላውን ወገን በንቀትና በማጣጣል የሚያርቅ፣ የሚቃረንና ብሎም እስከ ማጥቃት (ማጥፋት) የሚዘልቅ ነው፡፡ አሁን ያለው ዘረኝነት የተመሠረተው በሰዎች ውጫዊ (ሥነ ሕይወታዊ) ልዩነት ላይ ነው፡፡ ለምሳሌ የቀለም ልዩነትን የዚህ አመለካከት አራማጆች በዋናነት ይጠቀሙበታል፡፡ ዘረኛው በማህበረ ሰብ ውስጥ በሁሉም መስክ የአንዱን ዘር ተፈጥሮአዊ የበላይነት በሌላው የበታችነት ለማረጋገጥ ተግቶ ይሠራል፡፡