ከ«የፀሐይ ግርዶሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|right '''የፀሐይ ግርዶሽ''' የሚከሰተው የተወሰነው የመሬት ክፍል...»
(No difference)

እትም በ23:36, 13 ጁን 2020

የፀሐይ ግርዶሽ የሚከሰተው የተወሰነው የመሬት ክፍል በጨረቃ ጥላ ስር ሲዎድቅ ነው። መሬት፣ ጨረቃ እና ፀሐይ በአንድ መስመር ላይ ሆነው ሲቀመጡ፣ የፀሐይ ብርሃን በከፊል ወይም በሙሉ በጨረቃ ይጋረዳል። ይህ ሁኔታ መሬት ላይ የቀን ጨለማ ይፈጥራል።

የተጋረደችውን ፀሐይ በዓይን ማየት ቀላል ቢሆንም በዓይን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል።